በፅንፈኛ አሸባሪዎች በተቀነባበረና በተጠና ሁኔታ ሰላማዊውን ህዝብ ማንነት ላይ የሚደረገው አግባብ የሌለው ፊጅትና ረብሻ ማፈናቀል እንዲቆም የፌደራልና የክልሉ መንግስት በተቀናጀ መልክ መከላከያን ተጠቅሞ መስራት ይገባዋል ። የኢትዮጵያ አንድነት ይጠነክራል! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! አንድነታችንን የሚፈታተነን ሁሉ እናንበረክከዋለን ።
↧