በባሕር ዳር፣ በደብረ ማርቆስ እና ወልደያ ከተሞች በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል። በፅንፈኛ አሸባሪዎች በተቀነባበረና በተጠና ሁኔታ ሰላማዊውን ህዝብ ማንነት ላይ የሚደረገው አግባብ የሌለው ፊጅትና ረብሻ ማፈናቀል እንዲቆም የፌደራልና የክልሉ መንግስት በተቀናጀ መልክ መከላከያን ተጠቅሞ መስራት ይገባዋል ። የኢትዮጵያ አንድነት ይጠነክራል! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! አንድነታችንን የሚፈታተነን ሁሉ እናንበረክከዋለን ።
↧