‹‹ሽህ መንጋ ከኃላው፣ ሽህ ካድሬ ከፊቱ፣ ማተቡ ተገኘ ክርጠፋ ያንገቱ!!! ኢትዮጵያ በኦነግ የፈንጂ ወረዳ!›› Ethiopia under OLF Minefield! (ክፍል 2) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹ሽህ መንጋ ከኃላው፣ ሽህ ካድሬ ከፊቱ፣ ማተቡ ተገኘ፣ ክር ጠፋ ያንገቱ! ኦሮሙማ በቃ፣ ደረሰ ሰዓቱ ! ኢትዮጵያ በኦነግ የፈንጂ ወረዳ!፡-የኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ በሦስት አመት አንባገነን ሥርዓተ አገዛዙ አጣዬን አቃጠሎት፣ ሸዋ ሮቢት አነደዶት፣ ሻሸመኔን አወደሞት፣ ትግራይን አጋዬት፡፡ ህዝብ ታረደ፣ ሰቶች ተደፈሩ፣ ኃብትና ንብረት ተዘረፈ፣ ህዝብ ከቀየው ተሰደደ በአብይ አህመድ ኦሮሙማ ተራ በተራ እየታረድን ነው፡፡ ተነሱ ሰዓቱ ደረሰ!!! የኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ በፌዴራል መንግስት ደረጃ በዶክተር አብይ አህመድ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሽመልስ አብዲሳ የኦሮሙማን ፕሮግራም በመናበብ በመላ ኢትዮጵያ
↧