Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ኢትዮጵያ በገዛ ልጆቿ የፊጥኝ ታስራ የእሳት አውድማ የሚንቀለቀልባት ምድር ሆናለች –ዳንኤል ተፈራ

$
0
0
የምትሰማኝ ከሆነ አንብበኝ !!!! ከተመቸህ ሸር ብታደርገውም ደስ ይለኛል። ይሄውልህ ኢትዮጵያን መውደድህን የምታረጋግጠው ዛሬ ነው። ኢትዮጵያ በታሪኳ ከገጠሟት የውስጥ እና የውጭ ችግሮች እንደዚህ ጊዜ የከፋ የለም። ጠላቶቿ በአራቱ ማዕዘን ነክሰው ይዘዋታል። ጠላቶችህን ከስሜት ወጣ ብለህ ለይ። አንዳንዴ የገደለህ ነጠላ ዘቅዝቆ ኃዘንህ ላይ ተቀምጦ ልታገኘው ትችላለህ። የአገሬን ችግር የከፋ እንዲሆን ያደረገው ደግሞ የውጭ ኃይሉ ከውስጥ ከፋኝ ባይ ኃይሉ ድጋፍ እና ለመላላክ ይሁኝታ ማግኘቱ ነው። ይሄ ኃይል የደሃ ጎጆ በማቃጠል ለኢትዮጵያ ጠላቶች እጅ መነሻ ያቀርባል። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሁለቱን ምሰሶ ህዝቦች (ኦሮሞና አማራ) ማጫረስ የሚለው የ”እሳትና ጭድ” ትርክት ጊዜው አሁን እንደሆነ ተሰልቶ የቀረበ መሆኑ ካልገባህ ጅቡ እጅህን መቆርጠም ሲጀምር ይገባሃል። ጦርነቱ ንጹሃንን ማጥቃት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>