Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ዜና ስላማዊ ሰልፍ በበርሊን!! – ዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
በያዝነዉ በማርች ወር በርሊን በርካታ ሰላማዊ ሰልፎችን እያስናገደች ነዉ። እንዲታወቀዉ በርሊን ከተማ ከ1960 ዎቹ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አቀንቃኞች ጀምሮ በማእከልነት ከተማዋ ትታወቃለች። ወደ ተነሳሁበት እርእስ ስመጣ በኤፕሪል 7 ቀን ፣ በኤፕሪል 9፣ በኤፕሪል 10 ቀን 2021 ዓም ኢትዮጵያን በተመለከተ ሰላማዊ ሰልፎች ተዘጋጅተዋል። የሰልፎቹ አላማዎችና ማን እንዳዘጋጃቸዉ ትንሽ ለአንባቢ ልበል። የመጀመሪያዉ ሰልፍ ከዛሬ ወር በፊት አሜሪካ አቀንቃኝነት በተባበሩት መንግስታት የፀጥታዉ ምክር ቤት ዉስጥ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ በተደረገዉ ያልተገባ ጣልቃ ገብነትና ሌሎች ፀረ ኢትዮጵያ ሀገሮች በኢትዮጵያ የዉስጥ ጉዳይ ገብተዉ ሀገራችንን ለመበተን ባደረጉበት ሙከራ ወቅት በመላዉ አለም የሚኖሩ ሀገር ወዳዶችን በቁጣ በቀሰቀሰበት ወቅት ለጀርመን ፖሊስ የተመለከተ ስልፍ ነበር። ሰልፉን ለማድረግ ብዙ ተከታታይ ስብሰባዎች ተደርገዉ በመጨረሻ
The post ዜና ስላማዊ ሰልፍ በበርሊን!! – ዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.