Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሜሪላንድ የኢትዮጵያ አድቮኬሲ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሜሪላንድ የኢትዮጵያ አድቮኬሲ የተሰጠ የአቋም መግለጫ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

እኛ ሜሪላንድ ግዛት የምንገኝ በኢትዮጵያ አድቮኬሲ ኔትወርክ የተደራጀን ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አገራችን ያለችበት አደገኛ ሁኔታ በእጅጉ ስላሳሰበን ከእርሶዎ አስተዳደር ጎን ቆመን ፓለቲካዊም ሆነ የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንገኛለን፤ ወደፊትም ድጋፋችንን አጠናክረን እንደምንቀጥል ቃል እንገባለን፡፡ ሆኖም በመንግስትዎ በኩል ትኩረት ያልተሰጣቸውና አገሪቱን አደጋ ውስጥ ሊያስጉቡ የሚችሉ ጉዳዮች በመኖራቸው የሚከተለውን መግለጫ እንድናወጣ ተገደናል፡፡ የኢትዮጵያ አድቮኬሲ ኔትወርክ ሜሪላንድ – 1.   በንጹሐን ዜጎቻችን ላይ የሚካሄደው ብሔርን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ አጥብቀን እናወግዛለን፤ ይህ ፍጅት የአማራና የኦሮሞን ሕዝብ ወደ ጦርነት በማስገባት ኢትዮጵያን የማፍረስ ትልቁ (ግራንድ) ስትራቴጂ መሆኑን፤ በሩዋንዳ የተካሄደው ጀኖሳይድ በኢትዮጵያ ምድር በትልቁ እንዲደገም ጠላቶቻችን ያዘጋጁልን ወጥመድ መሆኑን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ተረድቶ አገራችንን ከመበታተን አደጋ ለመጠበቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን እንዲወጣ

The post ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሜሪላንድ የኢትዮጵያ አድቮኬሲ የተሰጠ የአቋም መግለጫ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>