Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ማን ምን እንዲል እንጠበቅ ? – ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
በአገሪቷ ለዘመናት ሲታጨድ ሲወቃ የነበረን የክፉዎች ሴራ መንስኤ እና ዉጤት አብዝቶ መደጋገም እየደረሰ ላለ የዜጎች ሞት እና መጠነ ሰፊ ጥፋት ለማስፋፋት እና ለማስጠል ጊዜ ከመስጠት ያለፈ ትርፍ የሚያስገኝ አይደለም ፡፡ በአንዲት አገር ላይ ምንም ዓይነት ሰርቶ ለመኖር ደፋ ቀና ከማለት ወጪ በማንነት እና በዝነት ለይቶ የማሳድ ጅምር በ1960ዎች የተጠነሰሰ በአገር እና ህዝብ አንድነት እና ደህንነት ላይ የተሸረበ በጥላቻ የተዘራ እና የጎመራ የአገር ክህደት ሴራ መሆኑ ለ27 ዓመታት እየታወቀ እንደ አዲስ ነገር በችግር ላይ መመላለስ ለማንም አይበጅም ፡፡ ኢትዮጵያዉያንን ማሳደድ እና መግደል ከጨረቃ በታች የማንም መብት እና ስልጣን እንዳልሆነና ይልቁንስ ኢ-ሠባዊ እና ኢ-ተፈጥሯዊ ፀረ ኢትዮጵያዉያን ተልዕኮ ነዉ ብሎ በፊት ለፊት ከህዝብ
The post ማን ምን እንዲል እንጠበቅ ? – ማላጂ appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.