የአገራችን ፖለቲካ በሸፍጥና በሴራ አስተሳሰቦችና አካሄዶች የተበከለ በመሆኑ ከመሬት ላይ ካለው መሪር ሃቅ ለሚነሱ (ለሚሰነዘሩ) እጅግ አስፈላጊና ፈታኝ ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሾችም በዚያው ልክ በሸፍጥና በሴራ የተሞሉና ከእውነታው ጋር የማይገናኙ ናቸው። እንዲህ አይነቶች አስከፊ አስተሳሰቦችና አካሄዶች ደግሞ የተጠናወጡት የተወሰኑ ባለሥልጣናትን ወይም የመንግሥትና የፓርቲ አካላትን ብቻ ሳይሆን እራሱን ሥርዓቱን ነው ከላይ ከአናቱ እስከ ታች የእግር ጥፍሩ የተንሰራፉበትና ሥር የሰደዱበት ። ይህን ለማወቅ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ከላይ እስከታች ያሉ ባለሥልጣናት ፣ በሥራቸው የሚገኙ ሃላፊዎችና ካድሬዎች በየጊዜው የሚደሰኩሩትን ዲስኩርና የሚሰጡትን መግለጫ ወይም ሃተታ ወይም ማብራሪያ ከመሬት ጋር ካለው መሪር እውነት ጋር በማመሳከር ልብ ማለት ብቻ በቂ ነው። እርግጥ ነው እንኳን እንደ እኛ ባለ አገር
↧
ጥያቄ፦ ከእኛ ለእኛ –ጠገናው ጎሹ
↧
ግንጥል ጌጥ በማንም አያምርም –ይነጋል በላቸው
በምሥጋናና አድናቆት ልጀምር፡፡ ሰው በሚሠራው መጥፎ ተግባር ከተወቀሰ በሚያበረክተው በጎ አስተዋፅዖም ሊመሰገንና አድናቆትም ሊቸረው ይገባል፡፡ ያስቸገረን የከንቱ ውዳሤ ሰለባዎች መብዛትና በጭብጨባ ናላቸው የሚዞር ባለጊዜዎች በወር ተራ የሚሰነዝሩብን ያልተገባ እርግጫ ነው፡፡ ዛሬ ዕለቱ ሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ነው፡፡ ባሳለፍኳት ሌሊት ኢትዮ360 ዩቲዩብ ላይ ከአንድ ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ለዶክተር አቢይ የተላከ ግልጽ ደብዳቤ ሲነበብ ሰማሁ፡፡ ሰሚ ቢገኝ ድንቅ ወቅታዊ መልእክት ነው፡፡ “ምክር የድሃ ነበርሽ፣ ማን ቢሰማሽ” ይባላል፡፡ ድህነት ሲባል ደግሞ የሀብት ብቻ አለመሆኑን ልብ ይሏል እዚህ ላይ፡፡ ቤት ሙሉ ገንዘብ እያለህም በአንድ ወይ በሌላ ነገር ድሃ የምትሆንበት አጋጣሚ ሞልቷል፡፡ … ያ ታዋቂ ሰው በኔ የልጅነት ዘመን እጅግ መሳጭ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን ሲያሰማንና
↧
↧
መብታችንን አንወቅ፣ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል –ገብረ አማኑኤል
የሰው ልጅ ከፈጣሪው ከተሰጡት ታላላቅ ነጻነቶች መካከል አንዱ በምድር ላይ መኖር ነው። ፈጣሪ አምላክ ምድርን፣ ውሃን፣ በውስጧም የሚኖሩ፣ አንስሳትና አራዊትን ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ በሰላም አንዲኖርና በውስጧ ያሉትን ፍጥረታት አንዲገዛ ሥልጣን ሰጥቶታል። ሰዎች በተወለዱበት አገር፣ ህጻናት አንደልባቸው ቦርቀውና የሚገባቸውን አግኝተው አንዲያድጉ፣ ወጣቶች ተምረው ሰርተው በመረጡት ሙያና ስፍራ ለመኖር እንዲችሉ፣ የእድሜ ባለጸጎች ደግሞ ከብዙ የድካም ህይወት በኋላ የሚያርፉበት ህይወትና በደህንነት የመኖር ተፈጥሯዊ ነጻነት አላቸው። ለጊዜው መብታቸው ሊጣስ ይችላል። ሆኖም የመብት ጥሰቶች በህጋዊ ርምጃ መታረም አለባቸው። ነገር ግን የሰው ልጅ መብቶች ሊገፈፍ አይገባም። መብትን መጣስ የወንጀል መጀመሪያ ነው። ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም። መብትን የጣሰ በህግ ይፈረድበታል። ይሄ አጠቃላይ
↧
ኢትዮጵያዊነት ህብረብሄራዊ አሃዳዊነት ነው –አባዊርቱ ነኝ
ኢትዮጵያዊነት ህብረብሄራዊ አሃዳዊነት ነው ተነሣ ተራመድ ለሀገር ብልፅግና!!! እንዳሁን ዘመን የአፍላ ዘመኔን በቁጭት ያስታወሰኝ የለም። የጠፋው የተበላሸው የተደበቀው የዋለለው የደከመው እየሞትንም ቢሆን ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው – ደስ ይበለን! በአንፃሩ “የፖለቲካ እሥረኞቻችን ይፈቱልን” የምትሉ ወገኖች አስተውሉ። ወቅቱ ወንጀለኛን በፖለቲካ እስረኝነት ክራቫት የምናሳምርበት አይደለምና። ይብቃ በዚህ ትውልድ የፖለቲካ ደላላነት። ይቆጫችሁ የህዝባችን ድህነትና ኑሮ። የእንጦጦን ዳገት ይዛችሁ ወደ ሰላሌ መውጫ ኬላው ሳትደርሱ፣ ቁልቁል በጀርባቸው የቋጥኝ ያክል ክበደትን እንጨት ጭነው የሚወረወሩትን ወገኖች አስቡ። እስከመቼ? ያንገበግባል። ትላንትና አንዲት ሴና የተባለች “የዖሮሞ ውርስና ቅርስ ” ማህበር ሊቀመንበር በቪኦኤ ሰምቼ ህመሜን አብሶብኛል። የፓለቲካ እስረኞቻችን የምትላቸው የበቀለንና ጁዋርን አይነት በስመ ዖሮሞ በተግባር ቢላሽ የሆኑ የህውሀትን ጋሻጃግሬዎች መሆናቸው ነው።
↧
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ የሰጡት ሹመት፡-
– 1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር 2 .ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3 . ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4 .ታከለ ኡማ፤ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5 .ተስፋዬ ዳባ፤ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ 6. ዮሐንስ ቧያለው፤ የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር 7 .ንጉሡ ጥላሁን፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር 8 .እንደአወቅ አብቴ፤ የብረታ ብረት ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር 9. ፍቃዱ ጸጋ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 10. ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማርያም፤ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሆኖ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
↧
↧
ትኋኑን ለማጥፋት ቤቱን ማቃጠል አይኖርብንም! –የኢትዮጵያን ነቀርሳዎች ለማከም ኢትዮጵያ መፍረስ የለባትም!!!
አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ – ነሐሴ 12/12/12 መንደርደሪያ በሕይወታችንና በታሪክ ውስጥ ተመልሰው ሊመጡ የማይችሉ ክስተት ቀናትን እየጠበቁ የደምና የሞት ድግስ የሚደግሱልንን ጆሮ መከልከል ብቻ ሣይሆን በቃ! ተው! ማለት አለብን፡፡ አምና 11/11/11 ብለው ኤጀቶዎች የንጹሃን ደም አፈሰሱ፡፡ አሁን ደግሞ 12/12/12 ብለው የነ ጀዋር/በቀለ ገርባ፣ ኦነግ-ሸኔና የወያኔ ጽንፈኛ ቡድን ሌላ ዙር የደምና የሞት ድግስ እንድንሳተፍ ጠርተውናል፡፡ ይህን እኩይ ጥሪ መንግሥትም ሆነ ሰላም፣ አንድነትና ነጻነት ፈላጊ ዜጋ ሁሉ ቀልብና ቦታ እንደማይሰጠው እየታየ ነው፡፡ ተወደደም ተጠላ በበጎዎችና በክፉዎች መካከል ያለው የኃይል ሚዛን በጥሩ ተቀይሯል፡፡ ሰይጣን ሰይጣን ነው፡፡ እኩይ ሃሳብና ድርጊትንም ሲዖል እስካልወረደ ድረስ አይተውም፡፡ ባሀርይ ነው፡፡ በቅርብ ሣምንታት 4 ጊዜ የደምና የሞት ግብዣ አዘጋጅቶ የታደመለት
↧
ችግሩ ከሕገ መንግሥቱ -ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁ 6
የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁጥር 6 ነሐሴ ፲፫ ቀን ፪ ሺህ ፲፪ ዓ.ም. የ27 ዓመት ህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ በሁለት ዓመት ብልጽግና/ኢሕአዴግ አገዛዝ ቢገላበጥ መሠረታዊ የሀገራችን ችግር ካልተሰበረ ሕዝባችንም ከሰቀቀን ኑሮ፣ ኢትዮጵያችንም ከትርምስ አንፈወስም፡፡ ሀገራችን ከዘርና ቋንቋ አከላለል ተላቃ ወደ ሌላ ፌደራላዊ አስተዳደር ለምሳሌ በአውራጃ አከላለል፣ ተፈጥሮን ያማከለ ወይም በባለሙያዎች በተጠና ቋንቋና ዘርን ያላማከለ ሌላ የአስተዳደር ቀጣናዎች ካልተመለሰች የዘር ፍጅት፣ የንብረት ውድመት፣ የኑሮ ምስቅልቅል ጊዜ እየጠበቀ የሚያገረሽ በሽታ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የአንድን ብሔር ቋንቋና ባህሉን ማክበር፣ ዘሩንና ማንነቱን ለማወቅ በዘርና ቋንቋ መሸንሸን ያተረፈው ቢኖር ለሕዝብ እልቂትን፣ ለሀገር ውድቀትን ነው፡፡ በቅርቡ በሻሸመኔና በአጋሮ የደረሰው የንብረት ውድመት
↧
ከቡሄ ትዝታዬ –አሁንገና ዓለማየሁ
እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዚች ጽሑፍ ላነሳላችሁ የፈለግሁት የቡሄ ትዝታ ብዙዎቻችን ወንዶች ልጆች በሰፈር ውስጥ ጨፍረን እያከበርን ያደግንበትን የቡሄ በዓል አከባበር የሚመለከት አይደለም። ያንን ከጅራፍ መግመድ እስከ ችቦ መሥራት፣ የቡሄ ግጥም ማውረድ ልምምድ አድርጎ፣ የሰዎችን ስም አጥንቶ፣ በጥቃቅን ተደራጅቶ ሠፈሩን ተከፋፍሎ በጭፈራ የመውረር ባሕል በተለያየ መልኩ ሁሉም ትውስታውን እያጋራ ነው። የአሲዮ ቤሌማው ድምቀት፣ የጅራፉ ጩኸት፣ የሙልሙሉ ሽታ፣ ከነሐሴው ጭጋግ የሚቀላቀለው የዳቦው ጭስ ይሄ ሁሉ በማይገኝበት ቦታም በስደት ላለን ሰዎች በምናባችን የሚመጣ የበዓሉ መዓዛ ነው። እኔ ላወሳ የፈለግኩት ከጎለመስኩ በኋላ ወደ ሀገሬ ተመልሼ ባጋጣሚ በተገኘሁባቸው የቡሄ በዓላት ያጋጠሙኝን የተለዩ ትውስታዎች ነው። ከእነዚህም ለዛሬ የማካፍላችሁ ከእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር የተያያዙ ትውስታዎች
↧
ከሰኔ 23፣ 2012 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስለተፈጸመው ወንጀል የተሰጠ መግለጫ –ድልድይ በአወሮፓ ያኢትዮጲያዊያን መድረክ
ባለፉት ሁለት አመቶች ሀገራችን ኢትዮጵያ ደስታና ሀዘን፣ ተስፋና ስጋት ተፈራርቀውባታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስልጣን በያዙ ማግስት የታሰሩ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎች ተፈቱ፣ ስደት ላይ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶችና መሪዎቻቸው አገር ቤት መግባትና በይፋ መንቀሳቀስ ጀመሩ፣ ባጠቃላይ ሀሳብን በነጻ የመግለጥ፣ የመሰብሰብና የመደራጀት ነጻነት እውን ሆነ። ይሁን እንጂ፣ የተገኘው ሀሳብን የመግለጥና የመደራጀት መብት ለሀገር ሰላምና እድገት፣ ለህዝቦች እኩልነትና አንድነት፣ ለሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችና ለህግ የበላይነት ማስከበሪያ ከማዋል ይልቅ አንዳንድ አካላት በማህበረሰቡ ውስጥ ስጋት እና መጠራጠር እንዲነግስ፣ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥላቻ እና ግጭት እንዲስፋፋ ለማድረግ ተጠቀሙበት። የተወሰኑ ሚዲያዎች እና የማህበራዊ ድረገጽ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ህዝቦች መሀል ጸንቶ የኖረውን የወንድማማችነትና እህትማማችነት መንፈስ፣ ተከባበሮና ተፋቅሮ አብሮ የመኖር ባህል ለመሸርሸር፣
↧
↧
The Oslo Noble Prize Awardee Denied the Christian and Amara Genocide in Ethiopia
By Belayneh Abate For long, the Oslo Noble Peace Prize has been thrown like toys to people who have little value to human life. History reminds us that Hitler was nominated for Oslo’s Noble Peace Prize in 1939.[1] In 1991, Aung San Suu Kyi won the noble prize but as we speak her government is accused of ethnic cleansing of the Rohingya minorities in Myanmar.[2] In 2019, Oslo awarded the Noble Peace prize to Abiy Ahmed, the chairman of the notorious criminal organization, the Ethiopian People’s Democratic Front(EPRDF). Now Abiy’s government is flatly denying and concealing the intensified Amara and Christian genocides in Ethiopia.
↧
Hiber Radio with Ato Dawit Alambo Aug 14,2020
Hiber Radio with Ato Dawit Alambo Aug 14,2020
↧
Police brutality and misconduct in Ethiopia
By Ayele Woubshet To change the policing culture in Ethiopia, the focus needs to be on systemic failings, not just individual accountability It was only a year ago that a video showing two police officers assaulting a handcuffed man and an elderly woman was widely shared among the public. For most of us that saw the altercation, the police’s brazen and disproportionate use of force was not only a wrong that needed to be investigated—it was also yet another example of the type of police brutality we see on an almost daily basis. Whether it is intimidation, harassment or physical abuse of ordinary
↧
Toward an End to Ethiopia’s Federal-Tigray Feud
14 AUGUST 2020 A disputed regional election plan has ratcheted up tensions between Ethiopia’s federal government and its rivals in Tigray. To avert a confrontation, Tigrayan officials should press pause on election preparations and both sides should embrace dialogue to address the dispute and underlying causes. What’s new? Prime Minister Abiy Ahmed’s government and his rivals in Tigray are on a collision course over the latter’s plan to hold regional elections in defiance of federal authority. If Tigray proceeds, Abiy’s government is ready to consider any new regional administration illegitimate. Why does it matter? Although Abiy has ruled out military intervention, federal
↧
↧
Hiber Radio Daily Ethiopian news Aug 14, 2020
Hiber Radio Daily Ethiopian news Aug 14, 2020
↧
Hiber Radio News Analysis Aug 14 , 2020
Hiber Radio News Analysis Aug 14 , 2020
↧
Ethiopia -ESAT DC Daily News Friday 14 August 2020
Ethiopia -ESAT DC Daily News Friday 14 August 2020
↧
Eskinder Nega : Global symbol of resistance to ethnic inequality, oppression and injustice in Ethiopia
By Girma Berhanu (Professor) Introduction Eskinder Nega is a well-known journalist, political activist and most-discussed political prisoner recognized globally for a quarter of a century. He is the founder and leader of the opposition party, Balderas for True Democracy. He was described by the international media as a leading advocate for press freedom and freedom of expression in Ethiopia. He has been in and out of prison over a period of 20 years under two regimes, including TPLF/EPRDF and ODP/ EPRDF [Prosperity party]. He has been jailed over 10 times by the Ethiopian government on convictions for treason, “outrages against
↧
↧
The judicial registration office rejects the defense request to replace a new Judge
Oromo Federalist Congress leaders, Bekele Gerba and Jawar Mohammed, and 12 other suspects asked the First Instance Court on 10 August for replacement of a judge, but the request was denied. Following the ruling, a preliminary inquiry was set to begin on 13 August. It did not go ahead as five of the witnesses were absent due to medical problems. The court adjourned until 17 August. The suspects submitted a 7-page document explaining the request to replace the judge. According to defense attorney Tuli Bayessa, they doubt the judge’s impartiality.The judicial registration office rejected the request, saying there was insufficient
↧
Hiber Radio News Analysis Aug 15, 2020
Hiber Radio News Analysis Aug 15, 2020
↧
Hiber Radio Daily News Aug, 15 2020
Hiber Radio Daily News Aug, 15 2020
↧