አባዱላ ገመዳ ኢትዮጵያን ዳዉን ዳዉን ለሚሉት የሰጡት ቁጣ የተሞላበት መልስ
The post አባዱላ ገመዳ ኢትዮጵያን ዳዉን ዳዉን ለሚሉት የሰጡት ቁጣ የተሞላበት መልስ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
አባዱላ ገመዳ ኢትዮጵያን ዳዉን ዳዉን ለሚሉት የሰጡት ቁጣ የተሞላበት መልስ
The post አባዱላ ገመዳ ኢትዮጵያን ዳዉን ዳዉን ለሚሉት የሰጡት ቁጣ የተሞላበት መልስ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
የደገሱልህን ጉድክን ሳትሰማ እወርሳለሁ ብለህ የወንድም ባድማ ጎጆውን አንድደህ ከብቱን ብትነዳ ሌላ እልቂት አለ ላንት የተሰናዳ። ሌላም ደብዳቤ አለ በርሊን የተጻፈ ሎንዶን የተጻፈ/ ዲሲ የተጻፈ ፓሪስ የተጻፈ ያንተን ድርሻ ጭምር ለባእድ ያሳለፈ። እናማ ከሰማህ ልንገርህ ልምከርህ የኔ ጓድ በሜንጫ፣ ገጀራ አትቆፍር ጉድጓድ ሀገርህ ዙሪያዋን የቆመው ጅባጅብ ጃርትና አሳማ ሱባኤ የያዘው ሊፈነጭበት ነው ያባትክን ባድማ። ስለዚህ የዋሁ ወንድምክን አትግደል ላንተው መቅበሪያ ነው ያስቆፈሩህ ገደል። ይብሳል ወይ? የሰላቶ/ የእልቂት ጥንስስ/ ከመቃብር/ ነፍስ ሲዘራ በጨካኞች ያሰት ተረት በነጋዴዎች ፈጠራ በሥልጣን ጥመኞቹ እጅ ለጦርነት በተገራ ዓይኖቹን ጋርደውበት እንዳይቃኝ ቀኝና ግራ በሚጋለብ አዲስ ትውልድ በሌትና በጠራራ ያፈራኸው ንጹሕ ንብረት በነጩ ላብህ በሥራ በጎሳ እሳት/ ተለኩሶ/
The post ወንድሜ የደገሱልህን ጉድክን ሳትሰማ (አሁንገና ዓለማየሁ ለኅይሌ ገብረሥላሴ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
የአሜሪካ የቀድሞዋ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር እና ጎምቱ ፖለቲከኛ ወ/ሮ ማድሊንኦልብራይት “Fascism: A WARNING FROM MADELINE ALBRIGHT “ በሚል በ2019 ያሳተሙን መፅሃፍ ከሰሞኑ እያገላበጥኩ እግረመንገዴን መፅሃፋቸውን አስመልክቶ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ጋር ያደረጉትን ውይይት በወፍ በረር ስቃኝ ቀልቤን ሰንገው የሚይዙ ሃስቦችን አገኘሁ: ያሳለፍነው የ20ኛው ክ/ዘመን አብይ ክስተት( ሁነት) ሆኖ ያለፈው በዲሞክራሲ እና ፋሺዝም መሃል በተነሱግጭቶች ;ይህንኑ ተከትሎ የሰብዓዊ ነፃነት ህልውናን በእጅጉ የተፈታተነው እልህ አስጨራሽ ትግል እናየሚሊዮኖችን ህይወት የቀጠፉት ሁለት ጦርነቶች የክ/ዘመኑ ዐቢይ መገለጫ ናቸው እንደ ብዙሃን የታሪክምሁራን ግንዛቤ:: የወ/ሮ ማድሊን “FASCISM: A WARNING” አሁን ያለንበትን ዘመን አደገኛ አካሄድ አጉልተን እንድናይ መነፅርየሚያውሰን ብቻ ሳይሆን ለየዘመናቱ ተገቢነት( relevancy) ያለው መፅሃፍ በመሆኑ: በባለፈው ክፍለ ዘመንከተፈፀሙ አሰቃቂ እና አሳዛኝ ስህተቶች ምን እንማራለን ? እነዚን ክስተቶች ላለመድገም መመለስ የሚገባቸውጥያቄዎችስ ምንድን ናቸው የሚለውን እየጠቆመ ይተነትናል:: እ.አ.አ 1997-2001 የመጀመሪያዋ ሴትአሜሪካዊት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በመሆን ያገለገሉት ወ/ሮ ማድሊን ኦልብራይት ለበርካታ አስርት አመታትያካበቱት የፖለቲካ ልምዳቸው ብቻ ሳይሆን የታሪክ ትምህርት አጥኚ መሆናቸው ይበልጥም በአገራቸው የውጭጉዳይ እና አለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ታሪክ ቅርፅ ሂደት ላይ የራሳቸውን ጉልህ አሻራ ያሳረፉ መሆናቸው ለመፅሃፉ ቅቡልነት እዎንታዊ ተፅዕኖ ይጨምራል:ይህንኑ መፅሀፋቸውን በተመለከት Vox ከተባለ ድረገጽ ጋር ባደረጉት ቆይታ – “ፋሽዝም ለሚለው ቃልየሚሰጡት ቀጥተኛ ትርጓሜ ምንድን ነው ?” ተብሎ ለተነሳላቸው ጥያቄ ሲመልሱ ” አስቀድሞ ይህንን “ፋሺዝም” የሚል ቃል በሀሳብ / በአቋም የተለየን ሁሉ መምቻ ሆኖ ከግራ-ቀኙሲወራወሩት ማየት አሳሳቢ( troublesome) ነው” በማለት ይጀምሩና –– “በመፅሃፌ መከራከሪያ አድርጌ የማቀርበው ፋሽዝም ፅንሰ ሀሳብ ( ideology) ሳይሆን ሂደት (process) ነው; ስልጣንን የመንጠቂያ እና ጠቅሎ በእጅ የማቆየት ሂደት ነው ” ይላሉ:: ፋሽስት ማን ነው? ራሱን ተገፍቻለሁ ተበድያለሁ ከሚለው የብዙሃኑ ስብስብ ጋር አቆራኝቶ ከህዳጣኑ ስብስብ በተፃራሪነትየሚቆም ; የብዙሃኑን ስብስብ መሪነት (የስልጣን ባለቤትነት)የ ህዳጣኑን መብት በመጨፍለቅ ( majority rule with out minority rights) መያዝ ግቡ አድርጎ የሚታትር ግለሰብ ነው:: ለዚህም ነው እንደዚህ ያሉ ግለሰቦች ለብዙሃኑ(majority) ችግሮች ሁሉ ቁልፍ መንስዔ እና ተጠያቂ አድርገው የሚያቀርቡት ህዳጣኑን(minorities) የሚሆነው:: የእንደዚህ አይነት ግለሰቦች ዋነኛ ባህሪ እንወክልሃለን ለሚሉት የብዙሃኑ ችግር መፍትሔከማመንጨት እና ከመፈለግ ይልቅ ኢላማ ያደርጉት ህዳጣኑን የችግሮቻቸው ሁሉ መንስዔ አድርጎ መሳል እናማጠልሸት ነው::ለሚፈጠሩ (ለተፈጠሩ) ችግሮች በሰለጠነ እና በሰከነ አካሄድ መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅችግሮቹን በማባባስ ላይ ይጠመዳሉ ; ይህም ልንወጣው ወደማንችል ክፍፍል አዘቅት ይዞንይወርዳል::በህብረተሰቡ እና በህገ መንግስት የተገነቡ ተቋማዊ መዋቅሮችን ተቀባይነት ማሳጣትም(reject ማድረግ) ሌላው ዋንኛ ባህሪያቸው ነው በማለት ይቀጥላሉ ወ/ሮ ማድሊን- ” ሌላው ሊሰመርበት የሚገባ ዋንኛ የፋሽዝም ባህሪ ነውጠኝነት( violence) ዋናው አካሉ ( crucial element) መሆኑ ነው; አላማው አድርጎ የተነሳውን ፖለቲካዊ ግብ ከዳር ለማድረስ ነውጠኝነትን ዋና መሳሪያው አድርጎይንቀሳቀሳል:: ፋሽዝም vs ህዝበኝንት( populism) በነዚህ በሁለቱ መሃከል ያለው የልዩነት መስመር እጅግ የቀጠነ በመሆኑ አንዱን ከሌላው እንዴት መለየትይቻላል? ወ/ሮ ማድሊን ይህን ጥያቄ ለማብራራት የሚጀምሩት የህዝበኝነት እሳቤ አነሳስ ብዙም ጎጂ አለመሆኑንበማስመር ነው:: ህዝበኝነት ( populism) የሚጠላ አስተሳብ አይደለም:: ቀድሞ ነገር ያለህን ፖለቲካዊም ሆነ ማህበራዊ አጀንዳ ከግብ ለማድረስ ድጋፍ ያስፈልግሃል- ህዝባዊ ድጋፍ እና ቅቡልነት:: ስስለዚህም በአብዛሃኛው ህዝብ ተቀባይነትያለውን አስተሳሰብ በዴሞክራሲያዊ ስርዐት ውስጥ ማራመድ ክፋት አይኖረውም:: ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍፃሜ በሗላ ለዲሞክራሲያዊ ስርዐት እና ግሎባል ኢኮኖሚ ግንባታ የተጣለውመሰረት ዐለማችንን ወደ ተረጋጋ ስርዓት የሰፈነበት 21ኛው ክ/ዘመን ያሻግራታል የሚለው ተስፋተደራራቢውስብስብ ምክንያቶች ተጋርጠውበት እናገኛለን:: በተለይ አለማችንን አንድ ወደማድረግ ( globalization) ከነበረው ሂደት ብዙዎች የመጠቀማቸውን ያህል የራሱየሆነ ተግዳድሮት ነበረው:: ግሎባላይዜሽን ፊት አልባ( face less) ነው::የሰው ልጅ ደግሞ በተፍጥሯዊ ባህሪውማንነቱን ይፈልጋል ይጠይቃል:: ራሱን ይወክለኛል ከሚለው ሐይማኖት , ነገድ ወይም ብሄራዊ ማንነት ጋርየማስተሳሰር ዝንባሌ አለው:: በግሎባላይዜሽን ሂደቱ እና በሰው ልጅ የማነንት ፍላጎት መካክል በተፈጠረ ክፍተትላይ ነውእንግዲህ የ ህዝበኝነት (populism) እሳቤ ማቆጥቆጥ የጀመረው:: የማንነት ፖለቲካ አስተሳብ ችግር የሚሆነው ; የኔ ማንነት የሌላውን ማንነት እንድጠላ (እንድፀየፍ) ማድረግሲጀምር ነው:: ከችግርነትም አልፎ እጅግ አደገኛ ወደሆነ የብሄር በላይነት አስተሳብ ብሎም ለስኬቱ ወደየማያለሰልስ እንቅስቃሴ( hyper nationalism)ፅንፍ ይሄዳል:: ይሄ አስተሳሰብ እና የሚጏዝበት መንገድ ሳይታወቀንበቡድን ወደተደራጀ የለየለት የዘውግ ፖለቲካ ( political tribalism ) ሽኩቻ እና ግጭት ይዞን ጭልጥ ይላል:: ትልቁ ስጋትም እንደ ህዝበኝነት ያሉ አስተሳስቦች በፍጥነት ወደ ፋሽዝም እንቅስቃሴ ሊለውጡ የመቻላቸውአባዜ ነው:: ፋሽዝም ከላይ በተገለፀው አስተሳሰቦች የሚፈጠሩ ንዴቶች ቁጭቶችን እንደ ግብዐት በመጠቀምአመፅን የዋንኛ አጀንዳው ማስፈፀሚያ ቁልፍ አቋራጭ መንገዱ (strategy) ያደርገዋል:: ይህ አመፃን (violence) ቁልፍ የአጀንዳውማስፈፀሚያ ማድረጉ ነው ዋነኛ መለያ ባህሪው:: “If you pluck a chicken one feather at a time people don’t notice it” ወ/ሮ ማድሊን ኦልብራይት ለፋሽዚም እዚህም እዚያም ማቆጥቆጥ ስጋታቸው ምርኩዝ ያደረጉት ጥቅስነው ከላይ የሰፈርው:: ይህን ታሪካዊ አባባል የጠቀሱት ፋሺዝም ሲነሳ መገለጫው ከሆነው ከራሱ ከሙሶሎኒየአንድ ወቅት ንግግር ነው:: ” የዶሮዋን ላባ አንድ በአንድ በሂደት የምትነቅል ከሆነ ማንም አያስተውል!” -ነበር ያለውሙሶሎኒ:: የወ/ሮዋ የስጋት ምንጭም ይኸው ” የዶርዋን ላባ ቀስ በቀስ የሚነጩ” ግለሰቦችና ቡድኖች እዚህም እዚያምእንደ አሸን እየፈሉ መሆኑንአስረግጠው ይናገራሉ:: ጏዳችን ሲፈተሽ — ለእምነት እና የእምነት አባቶች ያለን አክብሮት የቁልቁሊት መሄድ ከጀመረ ከራርሟል:: የእምነት አባቶችበታዳጊ ወጣቶች ሲደበደቡ ቤተ እምነቶች በእሳት ሲጋዩ በቪዲዮ እየተቀረፀቀርቦልናል::ለአንድ ሰሞን መነጋገሪያከመሆን ባለፈ ሃይ ባይአልነበረም:: — መንግስት እና ባለስልጣናቱን እንደአሻንጉሊት ካልተጫወትናቸው (puppeteers ካልሆን) የሚሉ ከበዙ ሰነባበተእኮ ጎበዝ? ተቋማቱን አቅመ ቢስ መሳለቂያ አድርጎ በማቅረብ ተቀባይነት የማሳጣቱ ሂደት ከጀመረ ቢቆይምባለስልጣናቱም ህዝቡም ከተቻለ ባላየ ማለፍ ካልሆነ ደግሞ የዳር ተመልካች መሆን እዲሱ ነባራዊ ሁነት( the new normal) ከሆነ ቆየ:: — በፖለቲካ እመለካከት የተለዩንን ሁሉ ጥንብ ርኩሳቸውን እያወጡ ” ውጉዝ ከመአርዮስ” ማለቱ መቼም አዲስአይደለም ዛሬ ላይ! ተላምደነዋል::ይህ ብቻ ቢሆን ባልከፋ:: የተለየ ሀሳብ እምነት ፖሊሲ ካለህ ዝም ብለህተቀመጥ:: አልያ ግን የኔም ሆነ የምወክለው ቡድን ፍፁም ጠላት(ultimate enemy)ነህ:: እንዲያ ከሆነ ደግሞ አንተም ደጋፊህም ፈፅሞ መጥፋት መደምሰስ አለብህ ; በማንኛውም መንገድ( by any means necessary)… ከዚህ ቀደም የሰማነው ይመስላል? Does it sound familiar? — እስከዛሬ ድረስ እየደረሰብህ ላለው ኢኮኖማያዊ ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ ግፍ ተጠያቂው እከሌ የተባለው ቡድንእና ውላጆቹ ናቸው መፍትሄውም እካባቢህን ከነዚህ ቡድኖች እና ርዝራዦቻቸው ማፅዳት የሚሉ <span class=”s4″
The post “ፋሽዝም :የማንቂያ ደወል” ከወ/ሮ ማድሊንኦልብራይት (ሸንቁጤ ከካናዳ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር አድቮካሲ ግሩፕ ፤ ኢትዮጵያ ላይ የደረሰው የሰሞኑ ሰቆቃ በእጅጉ ያሳሰበን በመሆኑ ይህንን መግለጫ ለማውጣት ተገደናል። በአገራችን በተለይም በኦሮሞ ክልል የተከሰተውን ሁለገብ አስቃቂ ጥፋት በእጅጉ እንዳሳዘነን እየገለጽን ጽንፈኞች ባስነሱት በዚህ ሁከት ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን። የ ህዝባችን እምባ መድረቅ አለበት። ውስጣችን ተሸጉጠው የሚቦረቡሩን ባንዳዎች ሌላ ጥፋት ከመሰነቃቸው በፊት ሊመነጠሩ ይገባል። የውጭ ጠላቶቻችንን መግቢያ ቀዳደዎች ሁሉ መድፈን መቻል አለብን። እርግጥ ነው መንግሥት የተለያዩ ግዙፍና አቻ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችና ተግዳሮቶች እንደገጠሙት በሚገባ እንረዳለን። ይሁን እንጂ የተለያዩ የፍትህና የጸጥታ አካላት ይህንን እኩይ ተግባር ቀድመው ማክሸፍ ይጠበቅባቸው ነበር። «ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንዲሉ» በቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት ተሰጥቶ
The post ከኢትዮጲያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና ትብብር አድቮኬሲ ግሩፕ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ሐምሌ 3 ቀን፣ 2012 ዓ.ም (10 July 2020) አድራሻ፣ የጀርመን ፌደራል መንግሥት የመራሒተ መንግሥት መቀምጫ በርሊን የተከበሩ ውድ ቻንስለር የተከበሩ ውድ ዶ/ር ሜርክል ኢትዮጵያና ግብጽ በጥንታዊ ታሪክና ባህል የሚታወቁ ሀገራት ሲሆኑ፣ ሁለቱም ሀገራት በሺዎች በሚቆጠሩ ዓመታት በዐባይ ወንዝ ብቻ ሳይሆን በባህልና በማኅበራዊ ግንኙነት የተሣሠሩ ናቸው። ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመካከላቸው ያለው የወዳጅነት ግንኙነት ኢትዮጵያ በግዛቷ ውስጥ በዐባይ ወንዝ ላይ በምትገነባው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት እየጨመረ ሊመጣ ችሏል። የሚያሳዝነው ሚዲያዎች መጪውን የግድቡን አሞላል በተመለከተ ለግብጽ ችግር እንደሚፈጥር ብቻ አድርጎ በማሳየት እና ከዚያም በመነሣት በቀጠናው ውስጥ ግጭት የመነሣት ሁኔታ ከፍተኛ እንደሆነ ይገልጻሉ። በሌላ መልኩ ግድቡ ለሁሉም የናይል ተፋሰስ ሀገሮች
The post ግልጽ ደብዳቤ ለክብርት ዶክተር አንጌላ ሜርክል፣ የጀርመን መራሒተ መንግሥት – ትርጕም ከጀርመንኛው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ህዝቡ ከወለጋ በመደወል ችግር ውስጥ ነው ያለነው አንተ ግን ማን እንደሚገልህ አታውቅም፤ ከሀገር ውጣ ነበር ያሉኝ፤ ኦሮሞ ኦሮሞ ላይ ጥይት ተኩሶ ሲገድለው ከማየት ሞት ይሻላል፤ የሞቱት ሰዎች አንድፊታቸውን ተገላግለዋል፤ በህይወት ያለን ሰዎች ነን ይህን እየተመለከትን ያለነው፤ ነጻ ባንወጣ ኖሮ በእድሜ አንገፋውና ትልቁ ድርጅት ኦነግ ወደ ሀገር ቤት በኤርፖርት በኩል ባልገባ ነበር፤ ውጤት ተገኝቷል፡፡ ለምንድነው ታዲያ ከእጃችን ላይ ያለውን የምንንቀው፤ ለማን አሳልፎ ለመስጠት ነው፤ ነጻነትን ማጣጣም ያለበት ባለቤቱ ነው፤ እውነትን መናገር መልካም ነው፤ ከወያኔ ስር ነጻ ወጥተናል፡፤ ወያኔ በሰፋራችን ኦሮሞን ልኮ ከሚገድለን ነጻ ወጥተናል፡፡ ብታምንም ባታምንም ህውሃትን አሸንፈናል፤ ስርዓቱ ተሸንፏል፤ ወደ ስልጣን የመጣው ማነው፤ መሸፋፈንና በደባበቅ የትም አያደርንም፤ በግልፅ ተነጋግረን አንደነታችን
The post ከምስራቅ፣ ከምዕራብ፣ ከቄለም፣ ከአራቱም የወለጋ አቅጣጫዎች በስልክ እየተደወለ በርከት ያሉ ዛቻና ማስፈራሪያዎች ደርሰውኛል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግቶን ዲሲ
The post ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግቶን ዲሲ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
አዲስ አበባ:- የኦሮሞ ሕዝብ ባለፉት መቶ ዓመታት ታግሎ አሁን ላይ ነፃ የወጣ በመሆኑ የትጥቅ ትግል ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ገለጹ። የህዳሴ ግድቡ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ጠንከር ባለ አመራር እና ድጋፍ ወጥቶ አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ ሥራ መሰራቱንም አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ከሕዝብ ተወካዮች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ወቅት እንደገለጹት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ባለፉት መቶ ዓመታት ታግሎ አሁን ላይ ነፃ የወጣ በመሆኑ የሚያስፈልገው የትጥቅ ትግል ሳይሆን ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር ተባብሮና ተጋግዞ መልማት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕድሜያቸውን ሙሉ ለኦሮሞ ሕዝብ ትግል የታገሉ መሆናቸውን ጠቁመው፤ የኦሮሞን ጉዳይ ሳይሸሹ ፊት ለፊት በመታገል የኦሮሞ ሕዝብ የሚያሸንፍበትን አቅጣጫ በማስቀመጥና እስትራቴጂ
The post «የኦሮሞ ሕዝብ ነፃ ወጥቷል አሁን የሚያስፈልገው ልማት ነው» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
በፊታችን ያለው መንታ መንገድ፥ አንዱ መንገድ ዶ/ር አብይን እየደገፍን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል የምንሄድበት መንገድ ነው፥ ሌላኛው ኢትዮጵያን ለመበተን ሌሎች የሚሄዱበት መንገድ ነው። ከዚህ ውጭ ሦስተኛ መንገድ ሊኖር አይችልም። የውስጥ ልዩነታችንን በምርጫና ምርጫ ብቻ እንዳኘዋለን። ከዚያ ባለፈ ራሱን ዶ/ር አብይን እንሞግተዋለን እንጂ በስመ ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ አንጮህም። ምክንያቱም ሦስተኛው መንገድ አንድነት እንዳይኖር ውዥንብር የሚፈጥር ነውና አይጠቅመንም። ወደምንናፍቀው ከፍታ ኢትዮጵያን በቤተሰብነት አውድና ብልፅግና ውስጥ ሊያስገባት የሚያስቸለው መንገድ ራሱ ዶ/ር አብይ ባይሆን እንኳን ለዚያ በሚያበቃ ቁመና እንድንደርስ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወደ ምርጫ ያደርሰናል። ዶ/ር አብይን ዛሬ ዛሬ የሚደግፈው ሰው አማራን ይበልጥ የሚወድ፥ ወይም ኦሮሞን ይበልጥ የሚወድ፥ ወይም ሌላ የራሱን ብሔር አብልጦ የሚወድ ወይም ኢትዮጵያን የሚወድ
The post ኢትዮጵያን ብሎ አብይን ጥሎ? – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ‹‹ያልወለዱ ማህፀኖች ምንኛ የተባረኩ ናቸው፣ ያላጠቡ ጡቶች ምንኛ የታደሉ ናቸው!!! ለእራሳችሁ አልቅሱ!!!›› ምስጋና ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል!!! ‹‹በመስከረም 2013ዓ/ም በኃላ ፣ የኦነጎች ጥያቄ የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሃረር፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ሃዋሳ ወዘተ የኖሪና የመጤ ዘረኛ ጥያቄ ወደ ዘር ፍጅት እንዳያመራ በየከተማው የተደራጀ ሠላማዊ ህዝባዊ ጋርድ መደራጀትና መገንባት አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡›› ዘ-ሐበሻ June 18, 2020June 23, 2020 ከተጻፈው ፁሁፍ የተወሰደ፡፡ ‹‹መጀመሪያ ቃል ነበረ!!!….ከዛም የዘር ፍጅቱ ቀጠለ!!!›› ‹‹ዲቃላ›› ጁሃር መሃመድ፣ ‹‹መሬት እንጂ ሰው የለም››መረራ ጉዲና፣ ‹‹አትግዙ አትሽጡ አትለውጡ››በቀለ ገርባ፣ ‹‹እንደሰባበሩን ሰባበርናቸው›› ሽመልስ አብዲሳ፣ “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ከንቲባ መሆን ያለበት ኦሮሞ ብቻ ነው” ብርሃነመስቀል አበበ ለጉርሻ ብለን መሶባችንን እንዳንነጠቅ!!! ጠ/ሚ ዶክተር
The post አንድ ንፁህ ሰው ታስሮ ከሚሰቃይ፣ አስር ወንጀለኞች ቢያመልጡ ይሻላል!!! የዘር ፍጅቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያጣራው!!! (ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ፓትሪያሪክና ጳጳሳት ሆይ! ከሁለት ዓመታት በፊት ሶስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተሰደው መኝታቸው ጪንጫ መሬት ትራሳቸው ድንጋይ ሲሆን እናንተ ትንቡክ ተሚል ፍራሻችሁ እንቅልፋቸውን ስትለጥጡ እንደከረማችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚያም ባለፈው ጥቅምት ወር ደመወዛችሁን የሚከፍሉት ክርስቲያኖች አንገታቸው ሲቀሉና ቤተክስቲያኖች ባለቤት እንደሌለው ጫካ ሲቃጠሉ አንድ ሁለታችሁ የይስሙላ ድስኩር ደሰኮራችሁና በሱሰኞች ተጠምዛችሁ ተመልሳችሁ ተፎቃችሁ ተንፈላሳችሁ መኖርን እንደቀጠላችሁ መለኮትም ሕዝብም ያውቀዋል፡፡ ከዚህኛው ግፍ ቀጥሎም ሮጠው ያልጠገቡ ልጃገረዶች በጭራቆች ታስረው በሚሰቃይበት ሰዓት እናንተ በታገቱት ልጃገረዶች ስለት ፍትፍታቸውን እየበላችሁና በሽንጣም መኪና እየተሽከረከራችሁ አለማችሁን መቅጨት ጀመራችሁ፡፡ ዛሬ ደግሞ ከበፊቱም የከፋ አገር በእሳት እየነደደ ክርስቲያኖች በገጀራ ሲቀሉ፣ በጦር ሲወጉ፣ በባሩድ ሲረግፉና መጤ እየተባሉ በላያቸው ቤታቸው ሲቃጠል አፋችሁን ምዕመናን በሚጋግሩት
The post ፓትሪያሪክና ጳጳሳት ሆይ! በጎቻችሁን ለቀበሮ ቤተክርስትያናችሁን ለእሳት ገብራችሁ ወደ እማይቀረው ዓለም ስትሄዱ የሰማዩን ዳኛ ምን ሰርተን መጣን ልትሉት ነው? appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም (በሀጫሉ ግድያ ሰበብ የተዘጋው ኢንተርኔት እንደተለቀቀ የሚላክ) ይህችን ወረቀት በመዝገብ ስሜ ብጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን ለዚያ አልታደልኩም፡፡ ትንሸ ይቀረኛል፡፡ የዕድሜ ሣይሆን የአጋጣሚ ነገር ሆኖ “በወጣትነቴ ካልተቀጨሁ” በስተቀር ያንን ወርቃማ ጊዜ እደርስበት ይሆናል፡፡ ለማንኛውም “SAF” በሚል የደሞዝ የስም ዝርዝር ይያዝልኝ፡፡ ጭላንጭል ይታየኛል፡፡… በሰው ሞት የሚደሰት ሰው፣ ሰው መሆኑ ያጠራጥራል፡፡ ጠላቴ የምለው ሰው ቢሞት በባህላችን ምሥጥ ሆኜ እንደማልበላው መገለጡ ትልቅ ቁም ነገር ያለው መሆኑ እንዳለ ሆኖ በሃይማኖቴ “ጠላትህን ውደድ” መባሉ ራሱ እንደሰውኛ ስሜት በማልወደው ሰው ሞት እንዳልደሰት ገደብ ይጥልብኛል፡፡ ስለዚህ የሚገድለኝን ሰው ራሱ ከአግባብ ውጪ በዘፈቀደና አለፍትህ እንዲሞት በፍጹም አልፈልግም፡፡ ስለሆነም የሀጫሉ ሁንዴሳ ያልጠተበቀ ሞት እጅግ
The post ፖለቲካ እውነትም ሸር…ጣ ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ቀን፡ 8/11/2012 ቁጥር፡ ባ/ለ/ዲ/0049 “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል” እናት አገራችን ኢትዮጵያ ከ3ሺ ዘመን በላይ የሀገረ መንግስት ታሪኳና ክብሯን በሚጠሉ የውጭ ሀይሎች እና ያልዘሩት በቀል በሆኑ የውስጥ ባንዳ ልጆችዋ ሰላሟ ሲናጋ ድንበሯ ሲገፋ መኖሯ በታሪክ ሰነዶች ተዘግቦ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን በአገራችን በኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ የተፈፀመው እኩይ ተግባር ለአገራችን አዲስ ባይሆንም እየተቸገርንበት ያለው ተግዳሮት በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንኳን በሰው ልጅ በእንስሳት ላይ ይፈጽማል ተብሎ የማይታሰብ ዘግናኝ ተግባር የተከሰተ በመሆኑ ነው፡፡ ይህን እኩይ ተግባር ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ሊያወግዘው የሚገባ እና ለችግሩ መፍትሄ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊመክርበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ አጋጣሚውን በመጠቀም ለሠላም፣ ለፍትህ፣ ለአንድነትና ለእኩልነት ሲታገሉ የነበሩ እና እየታገሉ ያሉ የቁርጥ ቀን
The post ከበወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና በጣም ከሚያሳዝኑኝ ሰዎች የስም ዝርዝሬ ውስጥ ከገባ ሰነበተ፡፡ የዘረኝነት ልክፍት መጥፎ ነው፤ እግዜር ይይለት ይህን በሽታ፡፡ እንዴት እንዴት ያሉ ሰዎችን እየቀማ በቁም እየገደለብን በመሆኑ ዘረኝነትን ጌታ ይንቀልልን፡፡ አሜን ነው – አሜን! ለማንኛውም እባካችሁን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሆይ! ፓርቲያችሁን ስትሸጡ ወይም ሰዎችን በአባልነት ስታስገቡ በገንዘብና በዝና ፍቅር ናውዛችሁ አይሁን፡፡ መርኅ ይኑራችሁ፡፡ ገና ለገና ፓርቲያችሁንና ኪሳችሁን በገንዘብ ያወፈራችሁ መስሏችሁ የሀገርና የሕዝብ ነቀርሣ ሸምታችሁ ራሳችሁንም ፓርቲያችሁንም አታውድሙ፡፡ ለዚህ እኮ ነው በአንዲት ድሃ አገር ውስጥ 100 ምናምን ፓርቲ ያቆማችሁት! የቤተሰብ አባላቱን ብቻ ያቀፈ ፓርቲም እንዳለ ለቀልድም ይሁን ከምር ይወራል፡፡ አሣፋሪ ማኅበረሰብኣዊ ቅርጽና ይዘት ላይ እንገኛለን፡፡ እንዴት እንደምንስተካከል እንጃ፡፡ ኦፌኮ የሞተው ጃዋርን በተቀበለ
The post ፓርቲን የምትሸጡ ሰዎች እባካችሁን ለጤነኛ ሰው ሽጡ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሃገራት የተሳተፉበት ውይይት መካሄዱን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ በተወሰኑ ነጥቦች ላይ መግባባት ላይ መደረሱንም አስረድተዋል። ከዚህ ባለፈ ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም ላይ ተፅዕኖ የሚኖራቸው ነጥቦች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ በማስፈለጉ ልዩነት እንደነበርም አንስተዋል። የግድቡ አሞላልም የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ ነው ብለዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞም አሁን ላይ ግድቡን በተመለከተ በሳተላይት የሚታዩ ምስሎች ትክክለኛ መሆናቸውንም ገልጸዋል። በውይይቱ
The post የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ ነው – ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
መግቢያ! አርስቱን በተለየ አይታችሁ ከበር እንዳትመለሱ የውስጡን ምስጢር ለማወቅ ተከታተሉኝማ። ውሎ ማደርን የመሰለ ትምህርት የለም – እድሜ መስታወት ነውና። አስተውሎ ላየው በዚህ ቆፍጣና ሀጫሉ ህልፈት እንኳ ከሀጫሉ ወላጆችና ቤተሰብ፣ ብሎም የቅርብ ጓደኞቹ በላይ እዝን የተቀመጡት ጅቦቹና አዳናቂ ተኩላዎች፣ እባቦችና ሸረሪቶች ለመሆናቸው አይን ያለው፣ ጆሮ በላዩ ያለ ይመሰክራል። ይህ ብቻ አይደለም። እስክንድርን ጨለማ ቤት ቀብረው ለብዙ አመታት እንዳላሰቃዩት ሁሉ ዛሬ ለእስክንድር መብት ባለሙሉ እንደራሴ ሆነው ሲደሰክሩብን መስማትና ማየት እጅግ ያማል። እስክንድር እውነት ነው፣ ጀግና የብእር ሰው ነው፣ ዛሬም ትላንትም። ግን የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ ስለ እስክንድር ለእስክንድር የተዋደቁለት፣ እምባቸውን ያፈሰሱለት፣ ቤተሰቡን በመከራ ጊዜ የታደጉለት ይናገሩለት እንጅ አገሬን በቁም የቀበሯት ጅቦች እዬዬ
The post ዶ/ር አቢይ ሆይ ኢትዮጵያ እስካንድኔቪያ አይደለችም – በንቃት ያሻግሩን – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ይሄ ጽሁፍ ረዘም ያለ ቢሆንም ብዙ ጉዳዮችን ያሳስባልና በትግስት ያንብቡት የኦሮሞ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ የአእምሮ መታወክ (ሲንድሮም) በትውልድ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ከወዲሁ እንዲታሰብበት አስጠነቅቃለሁ፡፡ ዛሬ ብዙ ኦሮሞ በተለይ ወጣትና የተማረው በሚከተሉት ከኢትዮጵያዊነት ጋር የተገናኙ ነገሮች ታሟል፡፡ ኢትዮጵያ ራሷን የመጥላት በሽታ፡- ውጤት፡- ከዳውን ዳውን ኢትዮጵያ እስከ ውጭ ኃይ የጥፋት መልዕክተኛ መሆን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ፡- ውጤቱ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጥለት ያለበትን ልብስ የለበሰን ሳይቀር አስከመጥላትና መበርገግ፡፡ የግዕዝ ፊደል፡- ውጤቱ በላቲን መተካት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፡- ውጤት፡- ቤተክርስቲያን ማቃጠል እምነቱን እስከመቀየር ሚኒሊክ፡- የሚኒሊክ ሥም በተጠራ ቁጥር መበርገግና መሰቃየት ነፍጠኛ (አማራ) ፡-እዝህ ጋር ነፍጠኛ ማለት በትክክልም አማራ ማለት እንደሆነ ሊሰመርበት ይገባል፡፡ ከዛ
The post ጥላቻና ዘረኝነት አእምሮዋዊ እክል (ሲንድሮም) የኦሮሞ ፖለቲካ የ50 ዓመት ሴራ ውጤት – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
ተሻሻለው የምክክር ፓርቲ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ በሕገ መንግስት ላይ ፓርቲው ያለው አቋም፣ከሊብራል ዴሞክራሲ ወደ ሶሻል ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ አድርገናል… ቀሪውን እንዲያነቡና ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርጉልን በኢትዮጵያ አንድነት ስም እንጠይቃለን። 1. መግቢያ ምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ምክክር ፓርቲ) አገር አቀፍ የፖለቲከ ፓርቲ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀስ ሕብረብሔራዊ ፓርቲ ነው፡፡ ፓርቲው የዜጎችን ነፃነት ለማስከበር የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም የሚከተል ሲሆን ፅንሰ ሀሳቡንና ፍልስፍናውን ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ የሕዝብን ፍላጐት መሠረት ያደረገ ጠቃሚ እሴቶችን በመውሰድና በማጣመር ከሚቀርፃቸው ፖሊሲዎች አንፃር የሕዝቡን ተጠቃሚነት ላይ መሠረት በማድረግ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴውን ያደርጋል፡፡ ምክክር ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (ምክር ፓርቲ) የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም መመሪያ አድርጎ የትግሉ ራዕይ ምን መምሰል
The post ከሊብራል ዴሞክራሲ ወደ ሶሻል ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ አድርገናል (ምክክር ፓርቲ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ በለኝ መቼም አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም ካልሆንክም ግድ የለም እቅጩን ሀቁን ንገረኝ ያንተ ነገር ቁርጡ ይግባኝ። የኔነቴን የአገሬን ትዝታ የቀየው የአድባሩን ሽታ የፍቅሬን የአንድነት ጥላ ለዘመናት ያኖረኝን ከለላ ወዲያ ጥለኸው ሰባብረህ ከናት አባትህን ቃል ኪዳን ርቀህ እንዲህ ሆነህ ያገኘሁህ ማነህ እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ?! በመልክማ፣ ትመስለኛለህ አንድ ነን በቀለምስ በቁመትስ ምን ለየን ግን አንተ፣ ምድረ አገርህን ክደሃት በአደባባይ አዋርደሃት እውን ኢትዮጵያዊ ነህ? ኢትዮጵያስ ያንተ ናት ማነህ? እውነት አንተ ምንድነህ? አገር እናቴን ፍቅሬን የደስታ የሃዘን ገበናዬን የኔነቴን ቅርስ መጠሪያዬን የነፃነት ብርሃን ኩታዬን የጣልክብኝ ያገር ክብሬን ማን ነው ልበልህ ማነህ ንገረኝ ማነህ! እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ? መቼም፣ አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም
The post እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ! – ወለላዬ ከስዊድን appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.
አዲስ አበባ፦ የታዋቂው የኦሮሚኛ ሙዚቀኛና የነጻነትና እኩልነት ታጋይ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ አማራና ኦሮሞን በማጫረስ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ እንደነበረው አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ፕሬስ ሴክሬቴሪያት አስታወቁ። የትግራይ ህዝብ አገር እንድትበጠበጥ፣ እንድትፈርስና ለባዕድ ጥቅም ተላልፋእንድትሰጥ እንደማይፈቅድም አመለከቱ። አቶ ንጉሱ ጥላሁን በተለይም ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ ነፍጠኝነት በሁሉም ብሄር ያለ ቢሆንም፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄሮች የራሳቸው ነፍጥ ያዥና ጀግና ቢኖራቸውም ፣ ህወሃት ሆን ብሎ በአማራ ህዝብ ላይ ይሄን ታርጋ በመለጠፍ ድሃው የአማራ አርሶ አደርና ህዝብ አብሮት ከሚኖረው፣ ከተጋባውና ከተዋለደው ወንድሞቹ እንዲገፋ እንዲጣላና ጥቃት እንዲደርስበት አድርጓል፤ እያደረ ገም ነው ብለዋል። አርቲስት ሃጫሉ ከመገደሉ ቀደም ብሎ ከኦ ኤም ኤን ቴሌቪዥን ጋር በነበረው ቃለመጠይቅ ሆነ ተብሎ የተሰራው
The post «የሃጫሉ ግድያ አማራና ኦሮሞን በማጫረስ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ ነበረው» አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ፕሬስ ሴክሬቴሪያት appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.