Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“አማራጩ መንገድ በሰላማዊና ወንድማማችነት መኖር ነው” –አንዷለም አራጌ ደራሲና ፖለቲከኛ


ለመሆኑ ስለግድቡ ምን እየተሰራ ነው? –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

የዚህ የአባይ ግድብ ነገር አያያዝ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የግብጽን ግብዣ እየተከተለች በየአገሩ የምትዞርባት ምክነያት ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ሲጀምር ይህ የአባይ ጉዳይ ከናይል ተፋሰስ አገራት ወጥቶ በሶስትዮሽ ድርድር ሥር መውደቁ በተለይ ለግብጽ ትልቅ እድል የፈጠረላት ይመስላል፡፡ ሲቀጥል የአፍሪካ ሕብረት እያለ ወርልድ ባንክንና አሜርካን አደራዳሪ ሆነው ሲቀርቡ ኢትዮጵያ የግብፅን ግብዣ ተከትላ አሜሪካ ድረስ የሄደችበት ጉዳይ ለእኔ ሊገባኝ ያልቻለ ሌላው እንቆቅልሽ ነው፡፡ ወርልድ ባንክ የተባለ ተቋም ኢትዮጵያ በምንም ምክነያት እንዳታድግ ከግብጽ ጋር አብሮ የሚሰራ ተቋም እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሌላ ቀርቶ ኢትዮጵያ ውስጥ በዚሁ ባንክ ድጋፍ ወይም ብድር የሚሰሩ ሥራዎች ሳይቀር በግብጽ እንዲሰሩ ሲደረግ ነበር፡፡ ለዚህ ጥሩ ማሳያ የግብርና ምርምርና ሥልጠና እገዛ

The post ለመሆኑ ስለግድቡ ምን እየተሰራ ነው? – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የት እንሂድ የተፈናቃይ ነዋሪዎች እሮሮ በአዲስ አበባ

$
0
0

መረጃ! ..”ሰዉ እየተመረጠ ኮንዶሚኒዮም ቤት በሚሰጥባት ሀገር..”እኛ ምትክ ቤት ሳናገኝ ለምን ጎዳና ላይ ትጥሉናላችሁ በማለት የጠየቁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በታከለ ኡማ ፖሊስ ተደበደቡ። ..በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በቀድሞ ስሙ ቀበሌ 15 በመባል የሚታወቀው ከሜጋ የኪነ-ጥበብ ማዕከል በስተጀርባ የሚገኙ ኗሪዎችን ትላንት ሰኔ 21/2012 ዓ.ም ለሊት በህገወጡ ከንቲባ ታከለ ኡማ የፖሊስ ሰራዊት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ገለጹ። በአካባቢው ለረጅም አመታት የቆዩ ነዋሪዎች ለሰዎች ኮንዶሚኒዬም ቤት እየተሰጠ ባለበት ወቅት እኛ ምትክ ቤት ሳይሰጠን መኖሪያ ቤታችን አፍርሰን ምን ላይ እንውደቅ ሲሉ የጠይቁ ወገኖች ይህን በማስመልከት ከንቲባዉ ይመጣል እሱን አነጋግሩ በማለት ወደ አንድ አካባቢ ካሰባሰቡን በኃላ በለሌት በርካታ ፖሊስ በማምጣት ድብደባ ተፈጽሞብናል ሲሉ ነዋሪዎቹ አቤቱታቸውን

The post የት እንሂድ የተፈናቃይ ነዋሪዎች እሮሮ በአዲስ አበባ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ

$
0
0

በተስፋለም ወልደየስ በዓለም ባንክ በሁለተኛ ምክንያትነት የተቀመጠው “በኢትዮጵያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እየተካሄደ ያለው ማሻሻያ በእቅዱ መሰረት እየተከናወነ አይደለም” የሚል ይዘት ያለው እንደሆነ ምንጮቹ ገልጸዋል። ባንኩ ባለፈው ህዳር ወር ባወጣው ሰነድ ላይ ይህን ማሻሻያ የሚደግፈው በዘርፉ “ጾታዊ ተኮር ለውጦች እንዲካተቱ፣ ከዋናው የኃይል መስመር ውጭ ያሉ የኃይል አቅርቦቶች ገበያ እንዲጠናከሩ እና ሀገሪቱ ባላት ሰፊ የታዳሽ ኃይል ሀብት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ” እንደሆነ ገልጾ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት እየተገበረ ላለው የኢነርጂ ዘርፍ ማሻሻያ የዓለም ባንክ 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ከስምንት ወር በፊት ለንባብ በበቃው ሰነድ ላይ ይፋ ተደርጓል። ጉዳዩን በቅርበት የተከተታሉ የተቋሙ ምንጭ “ማሻሻያው ተግባር ላይ ውሎ ሳለ ባንኩ የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፉን

The post የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ሰበር ዜና –አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አለፈ

$
0
0

በኦሮሞኛ የሙዚቃ ሥራዎቹ ታዋቂ የሆነው አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ማምሻውን “ገላን ኮንደሚኒየም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በግምት ከምሽቱ 3፡30 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አለፈ። ነብስ ይማር አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ክዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ተገድሎ ነው። ገና 36 አመቱ ነበር። በጣም ያሳዝናል፡ የአጫሉን ነፍስ ፈጣሪ ይማር።፡ለወዳጅ ቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን። አጫሉ በፖለቲካ አመለካከቱ ከርሱ ጋር ልዩነት ቢኖረኝም ፣. ላመነበት ዓላማ ደረቱን የሰጠ፣ ደፋርና የማይፈራ ሰው ነበር። ትልቅ ሰው። በተለይም በጸረ-ህወሃት ትግል ወቅት አጫሉ ያበረከተው አስተዋኦ የማረሳ አይደለም።፡ ሁልጊዜ የሚነገር ነው። አርቲስት አጫሉን ማን እንደገደለው ገና አልታወቀም። ማን እንደገደለው በግልጽ ባልታወቀበት ሁኔታ፣ እንደዚህ ነው ወይም እንደዚያ ነው ብሎ አስተያየት መስጠት አስቸጋሪ

The post ሰበር ዜና – አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አለፈ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ከኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የተሰጠ መግለጫ

$
0
0

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ግን ላለፉት 29 ዓመታት መላው ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱ ተከብሮለት በእኩልነትና በነጻነት በሃገሪቱ ተዘዋውሮ የመስራት መብቱን ሲጠይቁ ዘልቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ይህንኑ የሚጋሩ ናቸው። በሕዝብ ብዛት ተጨናንቆ በመሰረተ ልማት ተበድሎ ለሚኖረው ሕዝብ ትክክለኛ ኣጋርም እንደሚሆኑ በተደጋጋሚ ካደረጉት ጉብኝት ተረድተናል። ለደቡብም ሆነ ለመላው ኢትዮጵያ የሚመረጠው የፕሮፌሰሩና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃሳብ ወይስ የጽንፈኛው ብሄርተኛ ማደንዘዣ? የመግለጫው ሙሉ ቃል። በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዞኖች የተነሡት ክልል የመሆን ጥያቄዎች ወጥነት ባለው መልክ መመለስ ይገባቸዋል! የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔርሰቦችና ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደርና ክልላዊ መንግሥት የማቋቋም መብት እንዳላቸው በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 47(2) ላይ ተደንግጓል፡፡ ይህንን ሕገ መንግሥታዊ መብት ለማስከበር ከአሥር በላይ የሆኑ የደቡብ ብሔራዊ ክልል ዞኖች፣

The post ከኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ መታሰራቸውን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዘገበ

$
0
0

አቶ ጀዋር መሐመድ DW እና አቶ በቀለ ገርባ በፌድራል የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዘገበ።  ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ከደቂቃዎች በፊት በሰራው ዘገባ እንዳለው ጀዋርን በቁጥጥር ሥር ለማዋል በተደረገው ጥረት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ከፌድራል የጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር። አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ በፌድራል የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዘገበ።  ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ከደቂቃዎች በፊት በሰራው ዘገባ እንዳለው ጀዋርን በቁጥጥር ሥር ለማዋል በተደረገው ጥረት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ከፌድራል የጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር። በሁለቱ ኃይሎች መካከል በተፈጠረው ፍጥጫ ጉዳት ስለመድረሱ የዘገበው ኦኤምኤን ተጨማሪ ማብራሪያ ግን አልሰጠም። የፌድራል

The post ጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ መታሰራቸውን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዘገበ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ቀብር በአምቦ ይፈጸማል ተባለ – DW

$
0
0

ከጳውሎስ ሆስፒታል ወጥቶ ወደ አምቦ በመጓዝ ላይ የነበረው አስከሬን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ኬላ የተባለ ቦታ በወጣቶች ተቃውሞ እንዲዘገይ ተደርጓል። ወጣቶች  የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በአዲስ አበባ መካሔድ አለበት የሚል አቋም እንደነበራቸው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ አረጋግጧል። የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን አምቦ ደረሰ። የድምፃዊው አስከሬን በአዲስ አበባ እንዲቆይ ግፊት ቢደረግም ወደ ትውልድ ከተማው አምቦ መጓዙን ዶይቼ ቬለ አረጋግጧል። ከጳውሎስ ሆስፒታል ወጥቶ ወደ አምቦ በመጓዝ ላይ የነበረው አስከሬን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ኬላ የተባለ ቦታ በወጣቶች ተቃውሞ እንዲዘገይ ተደርጓል። ወጣቶች  የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በአዲስ አበባ መካሔድ አለበት የሚል አቋም እንደነበራቸው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ አረጋግጧል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአርቲስቱ ቤተሰቦች ጋር ጥብቅ

The post የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ቀብር በአምቦ ይፈጸማል ተባለ – DW appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


ከግብፅ ሴራ ጀርባ ያሉ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ ተጠየቀ

$
0
0

አዲስ አበባ፡- በአባይ ግድብ ምክንያት ከግብፅ ሴራ ጀርባ በመሆን የሚንቀሳቀሱ የውጪ ሆነ የውስጥ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት አሳሰቡ። ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል በአካል ቀርበው እንዳመለከቱት፤ በአባይ ጉዳይ አንዳንድ የውጪና የውስጥ ኃይሎች እየሄዱበት ያለው መንገድ ትክክል ያልሆነና በየትኛውም መመዘኛ ያልተገባ ነው። የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባል የሆኑት አቶ ደስታ አርቤሎ፣ የሀገር ጉዳይ ቅድሚያ የሚሰጠው መሆኑን ገልጸው፤ አንዳንድ የውጪና የውስጥ ኃይሎች አባይን በተመለከተ የሚያራምዱት አቋም ተገቢ አለመሆኑን አስታውቀዋል። የትናንት ጀግኖች በጦር ሜዳ በብዙ መስዋዕትነት ያቆዩልን ሀገራችን ስትነካ ያማል ያሉት አርበኛው ፣ ይህ ህመም የትኛውንም ዋጋ ለሀገር ለመክፈል አቅም የሚፈጥር

The post ከግብፅ ሴራ ጀርባ ያሉ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ ተጠየቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

እንኳን መሞት አለ ማርጀት (ዘ-ጌርሣም)

$
0
0

  አያ እርጅና ተደብቀህ ትከርምና ሰዎችን አዘናግተህ ትመጣለህ ዕድሜ ቆጥረህ ቀርቷል ተብለህ ስትታማ ከች ትላለህ ሳታቅማማ እንኳን መሞት አለ ማርጀት ብሎ ነበር የኔ አባት ስለገባው መዳከሙ እጅና እግሩ መዛሉ አያ እርጅና እንዴት ከረምክ ዕድሜ አስልተህ ከየት ብቅ አልክ ማሸበቱ ሳይበቃህ የራስ ፀጉር መጨረስህ ፊትን አጨማዶ መጅራትን ጨምድዶ ዓይኖችን አሞጭሙጨህ ወገብን አሽመድምደህ ጉልበተን በማንበርከክ ህዝበ አዳምን ጉድ አረክ ትልቁን ትንሽ አርገህ ነበርኩ እንዲል አሰኝተህ በጫማህ ስር አዋልከው የሰው እጅ አሳየኽው ሴት ወንዱን ስታስፈራራ ዕድሜን በውል እንዳይጠራ ሽማግሌ ላለመባል ራሱን እንዲሸነግል ድንገት ብቅ ትልና ትለዋለህ ወደኔ ና ማን አለብኝ ብሎ ሲኩራራ ትቢት ይዞት ሲንጠራራ ሁብታም ነኝ ብሎ ሲደነፋ በአፍ በጢሙ ሰው ሲያዳፋ

The post እንኳን መሞት አለ ማርጀት (ዘ-ጌርሣም) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሐጫሉ ገዳዮች እነማን ናቸው? አይታወቁም? አይመስለኝም

$
0
0

እንግዲህ ማስተዋል ከጠፋ ምን እናደርጋለን፡፡ ነገሮችን በማስተዋል መመልከት እጅግ ይጠቅማል፡፡ እኔ ብሆን የሐጫሉን ጉዳይ እንድህ እመረምረዋለሁ፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ሀጫሉ በኦኤምኤን ቀርቦ ስለሚኒሊክ ፈረስና ስለባንክ የገንዘብ ብድር አውርቷል፡፡ ሐጫሉ በተፈጥሮው ስለሚኒሊክ ሊመረው የሚችል አንዳች ታሪካዊ እውነት የለም፡፡ ሐጫሉ የነፍጠኛ ዘር እንጂ የባንዳ ዘር አደለም፡፡ ሐጫሉ ኦሮሞነቱን መውደዱ መልካም ነበር፡፡ ችግሩ ግን ከዛ ባለፈ ለሌሎች መጠቀሚያ መሆኑን ማስተዋል አልቻለም፡፡ ሚኒሊክን በኦሮሞ ሁሉ ዘንድ እንደጭራቅ የሚያሳዩት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሐጫሉን በዚህ ቃለመጠይቁ ወቅት ሲጠቀሙበት በግልጽ እናያለን፡፡ እንግዲህ ከቃለ መጠይቁ ቀደም ብለውም ለእነደዚህ ያለ ንግግር አዘጋጅተውት ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ያለው የሚኒለክ ፈረስ የተቀረጸ ሀውልት እንጂ መቼም የተሰረቀ ፈረስ እንዳልሆነ ለመረዳት

The post የሐጫሉ ገዳዮች እነማን ናቸው? አይታወቁም? አይመስለኝም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ- ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል

$
0
0

ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ በፖሊስ በደህንነት እና በየክልሉ ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል። ኢንተርኔት የዋይፋይም መቋረጥ በጥባጮች አቅም እንዳይኖራቸው እድርጓል ተብሎአል። ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ በፖሊስ በደህንነት እና በየክልሉ ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል። ኢንተርኔት የዋይፋይም መቋረጥ በጥባጮች አቅም እንዳይኖራቸው እድርጓል ተብሎአል። የሃጫሉን ሃዘን የኦሮምያ ክልል እና የፊደራል አመራሮች ከሃጫሉ ቤተሰብ ጋር በመሆን ልዩ ዝግጅት እያስተባበሩ ይገኛሉ ይላል መረጃዉ። ሁሉም ተረጋግቶ ሌላዉን እንዲያረጋጋ ሲል ከመንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ የደረሰዉ መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ትናንት በሰጡት ማብራሪያ ድምፃዊ

The post የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ- ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር

የወጪ ንግድ በኢትዮጵያ –ክፍል 1 –ክፍል 2

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀንራል እንደሻው ጣሰው,በጅዋር መሀመድ በቁጥጥር ስር ስለመዋል የሰጡት መግለጫ!

$
0
0

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀንራል እንደሻው ጣሰው,በጅዋር መሀመድ በቁጥጥር ስር ስለመዋል የሰጡት መግለጫ! የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀንራል እንደሻው ጣሰው,በጅዋር መሀመድ በቁጥጥር ስር ስለመዋል የሰጡት መግለጫ! Posted by Solomon Gadissa on Tuesday, June 30, 2020   የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መግለጫ! Posted by Solomon Gadissa on Tuesday, June 30, 2020

The post የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀንራል እንደሻው ጣሰው,በጅዋር መሀመድ በቁጥጥር ስር ስለመዋል የሰጡት መግለጫ! appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ- ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል

$
0
0

ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ በፖሊስ በደህንነት እና በየክልሉ ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል። ኢንተርኔት የዋይፋይም መቋረጥ በጥባጮች አቅም እንዳይኖራቸው እድርጓል ተብሎአል። ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ በፖሊስ በደህንነት እና በየክልሉ ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል። ኢንተርኔት የዋይፋይም መቋረጥ በጥባጮች አቅም እንዳይኖራቸው እድርጓል ተብሎአል። የሃጫሉን ሃዘን የኦሮምያ ክልል እና የፊደራል አመራሮች ከሃጫሉ ቤተሰብ ጋር በመሆን ልዩ ዝግጅት እያስተባበሩ ይገኛሉ ይላል መረጃዉ። ሁሉም ተረጋግቶ ሌላዉን እንዲያረጋጋ ሲል ከመንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ የደረሰዉ መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ትናንት በሰጡት ማብራሪያ ድምፃዊ

The post የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ- ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራን ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!- የሐረር ፍትሕና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

$
0
0

የአገራችን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ዉስጥ ለጊዜው አልታወቁም በተባሉ ታጣቂዎች በትላንትናው እለት ወጣቱ የሙዚቃ ባለሞያ ሐጫሉ ሁንዴሳ በግፍ ተገድሏል፡፡ ይሄ እጅግ የሚያሳዝን እና ዜጎች በገዛ አገራቸው ዉስጥ በሰላም ወጥተው የመግባት ምንም ዋስትና እንደሌላቸው የሚይሳይ ነው፡፡ የወጣቱን ድምፃዊ ሞት የበለጠ አሳዛኝ የሚያደርገው ደግሞ የኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ሰላም እንደ እሳት የሚለበልባቸው ወንበዴዎች እና አጋሮቻቸው ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እየተጠቀሙበት መሆኑ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ይልቅ ለፋሽስት ጌቶቻቸው ትርክት ታማኝ የሆኑ ኃይሎች፡ ለባርነት ሊዳርጋቸው የተዘጋጀዉን የፋሽስት ጣልያን ጦር ድል ያደረጉትን፣ ኢትዮጵያን ለመገነባት የነበራቸዉን ጉልበት እና ሀብት ሁሉ ያፈሰሱትን፣ እና እኛንም ለኩራት ያበቁንን ታላላቅ ኢትዮጵያዉያንን ስልጣን ከጨበጡበት ግንቦት ፩፱፻፹፫ ዓም ጀምሮ የዉሸት

The post ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራን ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!- የሐረር ፍትሕና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የብዙሀን ዖሮማራን ስነልቦና ስላለማወቅ –ይድረስ ለቀሼ ፖለቲከኞችና አንጋቾች –ከአባዊርቱ

$
0
0

አይበገሬውን፣ ጀግናውን ልጃችንን በላችሁት? አሁን ማ  ይሙት በእንዲህ አይን ያወጣ ግልጽ የአገርና የወገን ክህደት ሥልጣን ልትመለሱ ወይም ጃንጥላ ያዦቹ ወደ እልፍኝ ልትቀርቡ? እናንት ደመነፍሶች እውነትም ዖሮሞን ወይም ኢትዮጵያን አታውቋትም። ለነገሩስ ባእዳን አይደላችሁ? ምድረ የደናቁርት ጄኔራል፣ ማርሻል፣ ዶር አስተማሪ፣ ምናምንቴ ተብዬዎች! ልባችንን በሀዘን ትሰብሩት ይሆናል እንጅ ኢትዮጵያን አትሰብሯትም። ይህን በርግጠኝነት መተንበይ ይቻላል። ይህን በምጽፍበት ወቅት የእልክ ብዛት ጣቶቼ እየተንቀጠቀጡ ነው። ምናልባት የተወሰኑ ለ 30 አመታት አይምሯቸውን አወናብዳችሁ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከጨቅላ አይምሯቸው የሰረቃችሁዋቸው የፌስቡክ ህጻናት ሚሊሻዎችን ልብ ታማልሉ ይሆናል በቀሼ ፖለቲካችሁ። ያውም ለጊዜው። እያደር እየገባቸው ሲሄድ በቁም ይቀብሯችሁዋል። እመኑኝ።  ነፍሶችን መገበሬው አይቀር ነው በዚህ ትንንቅ። በትላንትናው ምሽት ብርሃኔ ቤካ የምትባል ልጃችንና የመስፍን

The post የብዙሀን ዖሮማራን ስነልቦና ስላለማወቅ – ይድረስ ለቀሼ ፖለቲከኞችና አንጋቾች – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና

$
0
0

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

The post ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሰኔ 15ቱ አይነት ግድያን ለመድገም ታቅዶ እንደነበር የፌደራል ፖሊስ ገለፀ

$
0
0

የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ ዛሬ [ረቡዕ] ማምሻውን ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጋር በመሆን ለመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የማክሰኞው የጃዋር መሐመድ እንቅስቃሴ የሰኔ 15 ግድያ ለመድገም ያለመ ነበር ሲሉ ተናገሩ። ኮሚሽነሩ አክለውም አዲስ አበባ ተጀምሮ አዲስ አበባ የሚያልቅ የአመጽ እንቅስቃሴ የመምራት እቅድ ወጥቶ፣ በጀት ተበጅቶለት አመራሮችን ለመግደል ሲመራ የነበረ ነው ሲሉ የተፈጠረውን ሁኔታ ገልፀውታል። በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፌደራል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ጸጋ በበኩላቸው ስለ እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ሁከትና ግጭት እንዲፈጠር በመቀስቀስ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተናግረዋል። ምክትል ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን ወደ ቤተሰቦቹ እየተወሰደ ሳለ “መንገድ በማስቀየር፣ በመቀማት አመፁን አዲስ

The post የሰኔ 15ቱ አይነት ግድያን ለመድገም ታቅዶ እንደነበር የፌደራል ፖሊስ ገለፀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>