Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live
↧

በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት!!! –ሚሊዮን ዘአማኑኤል

$
0
0

“የዓለማችን ተፅእኖ  ፈጣሪ ሶሻል ሳይንቲስት ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ !  በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ሚስጢር!!! በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ  ይመጣል!!! ኢትዮጵያዊያን ከመንደር ፖለቲካ ዉጡና የዓለም አቀፍ ህብረተሰብ መነጋገሪ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ አጀንዳዎችን አዳምጡ!  ፖለቲከኛውና ጋዜጠኛው በአገር ቤት ያልበሰለ ጥሬ  ወሬ ማንቀላፋታቸው ይብቃ፣ ጋዜጠኞች ዜናውን በፋና ወጊነት ከሲኦል ሰዎች

The post በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የሹም ዶሮ ነን አትንኩን ባይነት ተቀባይነት የለውም! –አበጋዝ ወንድሙ

$
0
0

ግንቦት 16፣ 2012 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‘በሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአስቸኳይ አዋጁን በሚያስፈጽመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ‘ በሚል ባወጣው አስደማሚ ጽሁፍ የሚከተለውን አስነብቦናል:: “ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምን እንዲከታተል ያቋቋመው መርማሪ ቦርድ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈጻሚ የሆነውን የሚኒስትሮች ኮሚቴ የአንድ ወር የሥራ አፈጻጸም ገምግሞ የነበረ ሲሆን፣ በዚህም ወቅት

The post የሹም ዶሮ ነን አትንኩን ባይነት ተቀባይነት የለውም! – አበጋዝ ወንድሙ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

ዓለም አቀፍ ንጉስ –በ ተፈራ ድንበሩ

$
0
0

እንዴት ያለ ሥልጣን የዓለም ንጉስ በሰላምታ ምክንያት አገር የሚወርስ፡፡ ፖሊስ የማይፈራ ዳኛ የማያቀው የማይዳሰሰው የማይታየው ስንቱን ባለሙያ በየቤቱ አስቀረው፡፡ ምርጡ ጥበበኛ ላገር መከታው ከምድር እስከጠፈር ተመራማሪው ዛሬስ እያቃዠ ጉንፋን ድል ነሣው፡፡ ቅጠል በጣሽና ቀማሚም ጠይቆ ሁሉን ተመራምሮ ሌተቀን ተራቆ ያዳም ልጅ ተረታ ፍጡር መሆኑ ታውቆ፤ የሰው ልጅ ተጨንቆ ሰላምን ለማግኘት ሲበር በሰማይ ሲዳክር በመሬት ሚሳየል

The post ዓለም አቀፍ ንጉስ – በ ተፈራ ድንበሩ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የኢትዮጵያ ተፋሰሳት መራቆት በግድቦቻችና ውሀዎቻችን ላይ ያመጣው አደጋ  –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

ኢትዮጵያ በውሀ ሀብት ትልቅ አቅም ያላት እንደሆነች ቢታወቅም ከጊዜ ወደጊዜ እደረሰ ባለው የተፋሰሰ መራቆት ምክነያት የተፈጥሮ የውሀ አካላቶቿ ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ ነው፡፡ የዓለማያ ሐይቅ አይናችን እያየ ደርቋል፣ አቢያታ ሐይቅ ሊጠፋ ትንሽ ነው የቀረው፡፡ ከዚሁ ሐይቅ ጋር የተያያዙ በርካታ የአእዋፍ ዝርያዎችም አደጋ ላይ ናቸው፡፡ የዝዋይ፣ የጣና፣ የአዋሳ ሐይቆችም እንዲሁ አደጋ ላይ ናቸው፡፡ ትልልቅ የኤሌክተሪክ ማመንጫ ግድቦቻችንም

The post የኢትዮጵያ ተፋሰሳት መራቆት በግድቦቻችና ውሀዎቻችን ላይ ያመጣው አደጋ  – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ፈንቅል የሕወሓት ጭቆና ብሶት የወለደው ህዝባዊ እምቢተኝነት እንቅስቃሴ አራማጅ ነው

$
0
0

ህሊና ዓወት ( አባል እንቅስቃሴ ፈንቅል አውሮፓ አሜሪካ ) 5/27/2020. የትግራይ ህዝብ ከሰው አራጅ ፣ ጥፍር ነቃይ የሕወሓት አገዛዝ ለማውጣት የትግራይ ወጣት ለነፃነቱ መነሳት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ። ሕወሓት የጥቂት ማፍያ ፣ ሰው ገዳይ ፣ ዘራፊ እና ጨቃኝ ስብሰብ ነው ። የሕወሓት ስርአት ማብቃት አለበት ። ይህ ማፍያ ቡድን የትግራይ ወጣቶች ሲያፍን ፣ ሲያሰቃይ

The post ፈንቅል የሕወሓት ጭቆና ብሶት የወለደው ህዝባዊ እምቢተኝነት እንቅስቃሴ አራማጅ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

ግብጽን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው –ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

$
0
0

ኢትዮጵያና ግብጽ በመልክአ-ምድራዊ አቀማመጣቸው ሲታዩ ድንበር ተዋሳኝ አገሮች አይደሉም፡፡ ይሁን እንጂ ሁለቱም የሚገኙት በናይል ተፋሰስ እቅፍ ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ‘የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ’ በመባል የምትታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ ብቻዋን በጥቁር አባይና በበርካታ ገባሮቹ አማካኝነት ለናይል ወንዝ እስከ86 በመቶ የሚሆነውን የውሃ ሀብት ስታመነጭ ቀሪውንና እስከ14 በመቶ የሚሆነውን ደግሞ በላይኛው የተፋሰሱ ክፍል የሚገኙ ሌሎች አገሮች ከቪክቶርያ ሀይቅና እርሱን

The post ግብጽን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ህወሓት አሁን ትግራይ ክልል ውስጥ ባለው መነሳሳት ስለደነገጠች በደሕንነት ክፍሏ በኩል ዋና ዋና የሚባሉ የተቃዋሚ መሪዎችን የመግደል ሐሳብ ላይ ተወያይታለች

$
0
0

ፕላኑ እንዲህ ነው። ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ የህወሓት ተቃዋሚዎች ይለያሉ። “የዐብይ አሕመድ መንግስት በሰብአዊ መብት ጥሰት ሰበብ የትግራይ ክልል መንግስትን በመወንጀል በክልላችን ጣልቃ ገብቶ ሊቆጣጠረን ስለፈለገ የህወሓት ተቃዋሚዎችን ለመግደል ፕላን አለው” ተብሎ በሰፊው እንዲሰራጭ፣ እንዲነገርና እንዲፃፍ ይደረጋል። “ዐብይ እኛን ለማስወንጀልና ለመከፋፈል ፈልጎ የኛን ተቃዋሚዎች ለመግደል አቅዷል” እየተባለ ፕሮፓጋንዳ ይሰራል። ህወሓት ተቃዋሚዎቿን ትገድላለች። ራሷ ገድላ “ይሄው ያልነው

The post ህወሓት አሁን ትግራይ ክልል ውስጥ ባለው መነሳሳት ስለደነገጠች በደሕንነት ክፍሏ በኩል ዋና ዋና የሚባሉ የተቃዋሚ መሪዎችን የመግደል ሐሳብ ላይ ተወያይታለች appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ሕወኃት –ጨዋታው እያበቃ ነው!!! Game Over!!  የሕወኃት መፍረክረክ የቅርብ ጊዜ ምልክቶች፣ መንስኤዎችና አንደምታዎች

$
0
0

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ግንቦት 18/2012 መንደርደሪያ አንባቢ ይህን ርዕሥ ብቻ አይቶ ለድምዳሜና ለመሳሳት አላግባብ የደፈርኩና የቸኮልኩ ባይመስለው ደስ ይለኛል፡፡ “ጌም ኦቨር” በሚለው እይታና ድምዳሜዬ ላይ ለመድረስ “ትንሽ አልቸኮልክም ወይ” በሚል ገና ከወዲሁ በመፍረድ (Judge) አንባቢ ራሱ የቸኮለ እንዳይመስልበት ይጠንቀቅ፡፡ የሕወኃትን መፍረክረክና የህልውናዋ ጉዳይ የመጨረሻው መጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን የሚያሳዩ ምልክቶች በተለይ ከቅርብ ጊዜ

The post ሕወኃት – ጨዋታው እያበቃ ነው!!! Game Over!!  የሕወኃት መፍረክረክ የቅርብ ጊዜ ምልክቶች፣ መንስኤዎችና አንደምታዎች appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቢሊዬን የዛፍ ችግኞች ተከላና ውጤቱ –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

በኢትዮጵያ ላለፉት 10 ዓመታት በላይ በርካታ የዛፍ ችግኞች እየተተከሉ እንደሆነ ሲዘገብ ቆይቷል በዚህም ዓመት 5ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዟል፡፡ የዛፍ ችግኞች መተከሉ ተነሳሽነት ከመልካም ጎን የሚቆጠር ሆኖ ተተከል እየተባለ የሚገለጸው ቁጥር አሳማኝነቱ አጠያያቂ ብቻም ሳይሆን ውጤቱ የማይታይ መሆኑ ግልጽ በሆነ የቁጥር ጫወታ የተባለውም ልማት ሳይሰራ ብዙ ንብረትም ዓላግባብ እየባከነ እንደሆነ ያስረዳል፡፡ በኢትዮጵያ ቁጥርን አጋኖ ማቅረብ

The post የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቢሊዬን የዛፍ ችግኞች ተከላና ውጤቱ – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

ከታሪክ መጥፎ ጠባሣ ያልተማረ ፣የበለጠ ጉዳት ይደርስበታል ና የኢትዮጵያ መንግሥት በአባይ ጉዳይ ፣ከታሪክ ማመር ይጠበቅበታል። –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

የታላቁን ህዳሴ ግድብ በተመለከተ የግብፅ መንግሥት ፍላጎት ድብቅ አይደለም።ግልፅ ነው።ፍላጎቱ የህዳሴው ግድብ ወድሞ ማየት ነው።ይህ የዛሬው የግብፅ መንግሥት ብርቱ ፍላጎት ነው።ይህንን ፍላጎቱንም የሚያሣኩለት የተደራጁ  ፀረ -ኢትዮጵያ ኃይሎች በሀገራችን ውሥጥ እና በውጪ በህቡ አደራጅቷል።የትላንትናዎቹ  የግብፅ መንግሥታት እንዳደረጉት ሁሉ ፣ የዛሬውም የግብፅ መንግሥት በኢትዮጵያ የተረጋጋ መንግሥት እንዳይኖር ብርቱ ጥረትም እንደሚያደርግ ይታወቃል። የትላንትናዎቹ የግብፅ መንግሥታት ፣ይህንኑ  ሲያደርጉ ነበር።በዚህ

The post ከታሪክ መጥፎ ጠባሣ ያልተማረ ፣የበለጠ ጉዳት ይደርስበታል ና የኢትዮጵያ መንግሥት በአባይ ጉዳይ ፣ከታሪክ ማመር ይጠበቅበታል። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

‹‹ኢትዮጵያ ነባር ዲፕሎማቶቿን በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በማሰማራት ዘመቻ ብታካሂድ ይመረጣል›› -ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ

$
0
0

አዲስ አበባ፡- መንግስት ነባርና በጡረታ የተገለሉ ዲፕሎማቶቿን በማሰባሰቡ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ሰፊ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት እንደሚጠበቅ የቀድሞው የ16ኛ ሰንጥቅ ሜካናይዝድ ብርጌድና በኋላም የሶስተኛው ሜካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፤ መንግስት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋናነት የዲፕሎማሲ ስራውን በከፍተኛ ደረጃ

The post ‹‹ኢትዮጵያ ነባር ዲፕሎማቶቿን በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በማሰማራት ዘመቻ ብታካሂድ ይመረጣል›› -ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ እንዳለበት የሚያስገድድ መመሪያ ጸደቀ

$
0
0

በኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ ሲንቀሳቀስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ እንዳለበት ግዴታ የሚጥል መመሪያ ጸደቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት ህይወት ለመታደግ ሲባል ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ ሲንቀሳቀስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል የማድረግ ግዴታ የሚጥል መመሪያ ጸደቋል። ወ/ሮ አዳነች እንዳሉት ከሌላው ስህተት መማር ብልህነት ነው !የኮሮና

The post ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ እንዳለበት የሚያስገድድ መመሪያ ጸደቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የህወሃት ቅጣት –ከአንተነህ መርዕድ

$
0
0

ማይ 20202 በግሪኮች አፈ ታሪክ የተንኮለኝነት ቅጣት ተምሳሌት የሆነው የሲስፉስ ታሪክ ነው። ወደ ዝርዝሩ ሳልገባ ባጭሩ ላስቀምጠው። በጥንታዊቷ ግሪክ ሲስፉስ (SISYPHUS) የሚባል ንጉስ ነበር። በሸረኛነቱ የሚታወቅና በሌሎች ስቃይ መደሰት የሚወድ ተወዳዳሪ የሌለው የሰው ክፉ ነው። በቤተሰቦቹ፣ በባላንጣዎቹ፣ በእኩዮቹና በተወዳዳሪዎቹ ማንም ከሚያስበው በላይ ተንኮል ብዙ ግፎች በመስራቱ የግሪክ አማልዕክት ተቆጥተው ለዘለዓለሙ ግዙፍ ቋጥኝ ወደተራራ እየገፋ እንዲኖር

The post የህወሃት ቅጣት – ከአንተነህ መርዕድ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

ዶር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ፣ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ

$
0
0

“ያለፈው ሥርዓት)ሕወሃት) መጥፎ ስለነበር ማህበረሰቡን ወደ ቀውስ ከቶታል፤ ከዛ ወጥቶ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መኬድ አለበት የሚል ግፊት በመፍጠሩ ለውጡ መጥቷል። ነገር ግን ለውጡ የመጣው አብዮታዊ በሆነ መንገድ የነበረውን ሥርዓት ጥሎ አይደለም። አብዮት ሳይሆን ለውጥ (ሪፎርም) ነው። ራሱ ገዢው ፓርቲ ውስጥ ክፍፍል ተፈጥሮ፤ ‹‹እንደፓርቲ ከአሁን በኋላ መሄድ አንችልም፤ በአዲስ መልክ መሄድ አለብን›› የሚሉት አካላት አሸንፈው፤ በዚህ

The post ዶር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ፣ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የባለ አደራ መንግሥት በተፎካካሪ ፓርቲዎች ያቆቆሙ፣ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ጣምራ መንግሥት ይመሥርት –ሚሊዮን ዘአማኑኤል

$
0
0

ለውጡ በዴሞክራሲ አብሪ ጥይቶች ከሸፉ!!! የፖለቲካ ልሂቃን ታላቅ አሳቢዎች አፈና ይቁም!!! ሃገሪቱ የጋራችን ናት!!! የኢትዮጵያና ተፎካካሪ ፓርቲዎች በጋራ ጊዜዊ የባለ አደራ መንግሥት መጀመሪያ ይመሥርቱና የብልፅጋና ፓርቲ ጋር ጣምራ መንግሥት መመሥረት ይኖርባቸዋል እንላለን፡፡ በተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የቀረቡት ጥናታዊ ፁሁፎች መበረታታት ይኖርባቸዋል፡፡ በሰላማዊ መንገድ ለቀረቡ ጥናቶችን እንደ እጅ ቦንብ መፍራት የዲጂታል አንባገነናዊነት አዲስ  የኮሮና ቨይረስ የፖለቲካ ሥልጣን

The post የባለ አደራ መንግሥት በተፎካካሪ ፓርቲዎች ያቆቆሙ፣ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ጣምራ መንግሥት ይመሥርት – ሚሊዮን ዘአማኑኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

$
0
0

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴአታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ፣ የዳያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት አካላት ተገኝተው አቀባባል

The post በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ግብጽ ወደ ድርድሩ ተመለሰች አልተመለሰች ከሚለው ይልቅ ኢትዮጵያ የቤት ሥራዎቿን በመሥራት ላይ ማተኮር አለባት

$
0
0

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ሂደት ላይ ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር ተቋርጦ የነበረውን ድርድር ዳግም ለመቀጠል ግብጽ መስማማቷን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት አማካኝነት በቅርቡ ይፋ መደረጉ ይታወሳል። የሦስትዮሽ ድርድሩ በተጀመረበት ሂደት እንዳይከናወን የተለያዩ ተግዳሮቶችን በመፍጠር በኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ መንገዶች ጫና ለማሳደር ስትጥር የከረመችው ግብጽ ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር ተቋርጦ የነበረውን ድርድር ለመቀጠል መስማማቷን ይህንንም ይፋ

The post ግብጽ ወደ ድርድሩ ተመለሰች አልተመለሰች ከሚለው ይልቅ ኢትዮጵያ የቤት ሥራዎቿን በመሥራት ላይ ማተኮር አለባት appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

የሸዋ ተፈናቃዬች! የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግሥት! የትግራይ ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት!!! –ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

$
0
0

‹‹የነገ ሞች ዛሬ አስክሬን ይሸኛል›› አቡነ ማቲያስ፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሪ ዓሳራ ግመል አንድ የትግራይ ተወላጅ ምሁር በአንድ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር  መጠረት ወያኔ ይሄን ለምን እንደማይቀበለው እንገንዘብ፤“የህወሓት/ማሌሊት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ሌላ አማራጭ መንገድ የማያውቁ በስታሊናዊ ጨካኝ አስተሳሰብ ተኰትኩተውና እንደ ዓሳራ ግመል ፊታቸውን ተሸብበው ያደጉ ናቸው:: መለስ ዜናዊም ብልጥ ነው:: ሆን ብሎ የህወሓት/ማሌሊት ሶፍት

The post የሸዋ ተፈናቃዬች! የወያኔ የጦር አበጋዞች መንግሥት! የትግራይ ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የዐማራው ትውልድ የኅልውና ትግል፣ አገር አልባ አድርጎ፣ እንደ ክፉ አውሬ እንዲታደን ያደረገውን ሕገ-መንግሥት በመለወጥ ላይ ያነጣጠረ መሆን አለበት!

$
0
0

ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ደረቱን ለጦር ሰጥቶ፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ከሠሯት ነገድና ጎሣዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆኑን፣ የአገሪቱ የረጅም የመንግሥትነትና አገራዊነት ታሪክ ያስረዳል። ዐማራው ቋንቋን ከፊደል፣ ሃይማኖትን ከሥርዓት፣ ሕግን ከአስተዳደርና ከባህል፣ አጣጥሞና አዋሕዶ ለኢትዮጵያውያን የወል መጠቀሚያነት ያበረከተ ሕዝብ ነው። ጀግናና ኩሩም ነው። የዛሬውን አያድርገውና፣ መብቱ ሲነካበት የማይወድ፣ ለማንነቱና ለነፃነቱ ቀናዒ ሕዝብ የነበረ ነው። እነዚህ መገለጫዎቹ

The post የዐማራው ትውልድ የኅልውና ትግል፣ አገር አልባ አድርጎ፣ እንደ ክፉ አውሬ እንዲታደን ያደረገውን ሕገ-መንግሥት በመለወጥ ላይ ያነጣጠረ መሆን አለበት! appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

ግንቦት 20 የቀውሶቻችን መባቻ!?

$
0
0

ግንቦት 20 በግልብ ትንተናና በፈጠራ ትርክት ድቡሽት ላይ የተመሰረተ አማጺና አንጋችን ለአገዛዝነት ያበቃ ዕለት ነው። ሀገራችን ዛሬ ለምትገኝባቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች መባቻም ነው። እንደ ሀገር እንደ ሕዝብ የገባንበት ቅርቃር አሀዱ የተባለበት ቀን ነው ማለት ይቻላል። አምባገነናዊውን የጊዜያዊ ወታደራዊ አገዛዝ /ደርግ/ን ገርስሶ በሌላ አምባገነንና አፋኝ አገዛዝ በመተካት አዲስ አበባን የተቆጣጠረበት ዕለት ነው። የተማሪዎችን አብዮት ቀምቶ

The post ግንቦት 20 የቀውሶቻችን መባቻ!? appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>