ቪኦኤ ዜና እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ — የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በሦስት ዙር ያካሄደውን ይፋ የሙያ ምስክርነት የመስማት ሂደት ዛሬ አጠናቋል። የጉባኤው ሰብሰቢ የሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እንዳሉት ከቀረቡት 22 የፅሁፍ አስተያየቶች አብዛኛዎቹ ወደ ተመሳሳይ ድምዳሜ የሚያመለክቱ ናቸው። ዛሬ ምስክርነታቸውን የሰጡ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለሥልጣናት እና የሥራ
The post የሕገ መንግሥት አጣሪው ሥራውን አጠናቀቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .