Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከባንክ ደንበኞች ላይ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

$
0
0
የተሰረቁ ቼኮችን እና ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከተለያዩ የመንግስትና የግል ባንክ ደንበኞች ላይ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በተጠርጣሪዎቹ ላይ ከፌደራልና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተውጣጣ የምርመራና የክትትል ቡድን በማዋቀር ምርመራው መጀመሩን በኮሚሽኑ የከባድ ሌብነትና ዘረፋ ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ ኢንስፔክተር ያሬድ አለማየሁ ገልፀዋል። በወንጀሉ ተጠርጥረው የተያዙት ከ70 […]

የህዳሴው ግድብ ድርድር ሂደትና የግብፅ ሴራ!!

$
0
0
ራፋኤል አዲሱ አሜሪካና የአለም ባንክ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በግብፅ ውትወታ በሦስተኛ ወገን አደራዳሪነት/ታዛቢነት መሰየም ግብፅ ጉዳዩን አለም አቀፍ ገፅታ እንዲይዝ ( internationalize) በማድረግ የሦስትዮሽ ድርድሩ ሂደት ከቴክኒካል ይዘት ወደ ፖለቲካዊ ይዘት እንዲሸጋገር የሰራችው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ ውጤት ነው:: አሁን ድርድሩ የደረሰበት ደረጃ ግብፅ የሀያሏን ሀገር አሜሪካ እና አሁን ላይ ዋነኛዎቹን የሀገር ሀብት የሆኑ በመንግስት የሚተዳደሩ […]

ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ብዙ ዋጋን የከፈለው ጀግናው አንዱዓለም አራጌ በቦስተንና አካባቢዋ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ብርቱ ቀጠሮ

$
0
0
ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ብዙ ዋጋን የከፈለው ጀግናው አንዱዓለም አራጌ በቦስተንና አካባቢዋ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ብርቱ ቀጠሮ

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር የአለም ሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር) –ከመሰረት ተስፉ

$
0
0
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታየ ይድረስዎ እላለሁ። በመቀጠል ይህን ግልፅ ደብዳቤ ስፅፍለዎ ምንም እንኳ እርሰዎ የኢህአዴግ ሊቀመንበርነቱንና የጠቅላይ ሚ/ርነቱን ቦታ ከያዙ ጀምሮ ከምራብውያን፣ ከአንዳንድ አረብና ጎረቤት ሃገራት ጋ መስርቻቸዋለሁ ከሚሏቸው መተክላዊ ያልሆኑ ግንኙነቶች ጀምሮ በርከት ባሉ አገራዊ ውሳኔዎችዎና ተግባራተዎ ላይ ልዩነቶች ቢኖሩኝም ከሚያደርጓቸው ንግግሮችዎና ከአንዳንድ ስራዎችዎ ተነስቸ ኢትዮጵያ አድጋና በልፅጋ እንድትታይ ፅኑ ፍላጎት እንዳለዎ ተረድቻለሁ። ቢያንስ ቢያንስ […]

ኦዴፓ ሕወሓት የሔደበትን ቁልቁለት ባይጀምረው መልካም ነው! –በያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
በኦዴፓ የሚመራው የለውጥ ኃይል ህውሃት ያሰመረለትን የቁልቁለት መንገድ መመለሻው እሩቅ ስለሆነ ባይጀምረው መልካም ነው። ህውሃት ያሽመደመዳት ኢትዮጵያ ሌላ አሽመድማጅ ወይም አፋኝ ወይም የመድሎ ሥርዓት የምትሸከምበት ጫንቃ የላትም። በተወሰነ ደረጃ በተግባር፤ በብዛት ደግሞ በንግግር የታጀበው የዶ/ር አብይ ኢትዮጵያን የመታደግ ህልም እና ምኞት በድርጅታዊ ቅዠት እና በፓርቲዎች መካከል በሚታየው ፉክክር እየተደነቃቀፈ መንገዱን ሊስት የሚችልበት እድል እሩቅ አይደለም። […]

ይድረስ ለዶ/ር አብይ መሀመድ (እጂግ አሳሳቢ ጉዳይ)

$
0
0
ሰመረ አለሙsemere.alemu@yahoo.com በእርግጥ ታስቦበት ይሁን የዶ/ር አብይ ይሁንታ ተጨምሮበት አገራችን ላይ ብዙ ተስፋዎች መክነዉ ከአንድነት ይልቅ ትርምስ ሀገር በእዉቀትና በጥበብ ከመመራት ይልቅ ለኢትዮጵያ በማይመጥኑ ደካማ ምስለኔዎች አማካይነት አንዴ ወደግራ አንዴ ወደቀኝ እየተናጠች ዛሬ ላይ ደርሳለች። ዶ/ር አብይ  አጀማመራቸዉ  በኢትዮጵያዊነት  የተቃኙ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለት ፍንጭ ስላሳዩ በሀገርም ከሀገር ዉጭም የተሰጣቸዉ ድጋፍ እስከዛሬ ካየናቸዉ መሪዎች የገዘፈ […]

በህዳሴ ግድብ ስም ተከፍተው የነበሩ 4000 የገንዘብ አካውንቶች በአንድ ቋት ተጠቃለሉ –በሩብ ዓመት ብቻ 168 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል

$
0
0
– በሩብ ዓመት ብቻ 168 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማፋጠን ሲባል ተከፍተው የነበሩ 4000 የገንዘብ አካውንቶች በአንድ ቋት መካተታቸው ተገለፀ። ህዝባዊ ተሳትፎ እንደቀጠለ ሲሆን በ2012 ሩብ ዓመት ብቻ 168 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ ተጠቆመ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ […]

ፕ/ት ትራምፕ “አሸባሪዎችን “ቢያስታግሱልን ምን አለበት? –ታምሩ ገዳ

$
0
0
የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ በአወዛጋቢው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ የሚነታርኩት የኢትዮጵያ፣የግብጽ እና የሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮችን በማነጋገር የህዳሴው ግድብ ግንባታ ሲጠናቀቅ ወደ ኢትዮጵያ ብቅ ብለው የምረቃ ማብሰሪያውን ክር (ሪቫን)በመቁረጥ ክብረበአሉን እንደሚያደምቁት መናገራቸውን አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ገልጸዋል ። ሰሞኑን ዋሽንግተን ከተማ ላይ የተካሄደው ውይይትን የታደሙት የኢትዮጵያ የውሃ እና የመስኖ ሚኒስተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የጉዟቸው ውጤትን በተመለከተ […]

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 75ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል

$
0
0
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 75ኛ መደበኛ ስብሰባ በአምስት ረቂቅ አዋጆች እና ደንቦች ላይ ተወያይቶ አዋጆቹ ይፀድቁ ዘንድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ በመከላከያ ሚንስቴር በቀረበ የመከላከያ ሠራዊት መተዳደሪያ ረቂቅ ደንብ እና የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ የተወያየው ምክር ቤቱ ደንቦቹ ፀድቀው በስራ ላይ እንዲውሉ ወስኗል፡፡ የፌደራል የአስተዳደር ስነ-ስርዓትን ለመደንገግ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ፣ […]

የጀዋር ቡችሎች በኦቶዶክስ ሐይማኖት አማኞች ላይ ያደርሱት ጥቃት

$
0
0
የጀዋር ቡችሎች በኦቶዶክስ ሐይማኖት አማኞች ላይ ያደርሱት ጥቃት    

ከዓለማቀፋዊ የአማራ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ 

$
0
0
November 9, 2019 ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ለሕይዎት መጥፋትና ንብረት መውደም ተጠያቂ የሆኑት እነጅዋር ሙሃመድ ለፍርድ ይቅረቡ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እንደመጡ በትኩሱ ያደረጓቸውን ሥራዎችና የወሰዷቸውን ዲሞክራሲያዊ የሚመስል እርምጃዎች በማድነቅ፣ ዘራፊና ገዳይ የነበሩት የወያኔ መሪዎች በመወገዳቸው የተሰማውን ደስታ በመግለጽ አማራው ከየሚኖርበት በሰልፍ እየወጣ ድጋፉን መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን፣ እየቆዬን ስንመጣ፣ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣ ስንሞት ኢትዮጵያ” በማለት ተስፋ በሰጡት […]

”ከታሪክ ጠባሣ ለመማር ፍቃደኛ ያልሆነ ህዝብ እና መንግሥት ታሪክን ለመድገም ይገደዳል።” (ሰው ዘ -ናዝሬት)

$
0
0
ከጠ/ሚ መለሥ ዜናዊ በፊት የዚች ሀገር ፕሬዝዳንት የነበሩት የኮ/ሌ መንግሥቱ ዕጣ  ፈንታ እንደ ዓፄ ኃይለሥላሴ ያለመሆን እድለኛ ያሠኛቸዋል።በግል እሳቸውን በቻ።በእርግጥ “የመጀመርያው አውሮፕላን ጠላፊ…” ተብለዋል።ይሁን እንጂ ሲአይ ኤ ኩብለላውን አሥቀድሞ አያውቅም ብለን እሳቸውን እንደ አውሮፕላን ጠላፊ መቁጠር የዋህነት ነው።እንኳን ሲ አይ ኤ የኢትዮጵያ ደህንነት ክፍል ወይም” የነጭ ለባሾች ” ኃላፊ የነበሩት ኮ/ሌ ተሥፋዬ ወልደሥላሴ ፣ሥለ ጓዳቸው […]

በዪኒቨርሲቲዎች የብሔር ግጭት እንዲፈጠር የሚሰሩ ሀይሎችን ለመታገል ህብረተሰቡ እንዲተባበር ተጠየቀ

$
0
0
በዪኒቨርሲቲዎች ውስጥ የብሔር ግጭት እንዲፈጠር አልመው የሚሰሩ ሀይሎችን ለመታገል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲተባበር ተጠየቀ፡፡ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት በተከሰተው ችግር ዙሪያ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘው ተሻገር እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛ ዙር 5ኛ አመት 14 መደበኛ ጉባኤ ላይ ወቅታዊ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ለክልሉ ምክር ቤቱ በሰጡት ማብራሪያ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሽት ላይ ተማሪዎች […]

ለምንድ ነው ለውጥና ሕዝባችን እንደ ደሀና ገበያ ግጥጥሞሽ ያጡት ? –ክዘገዬ ድሉ

$
0
0
ሕዝባችን ለለውጥ ሲታግል ፣ ሲሞትና አሮጌውን ኢዲሞክራሲያዊ ሥርዓት አስወግዶ በሌላ የባሰ ሲተካ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ነገር ግን የሚፈልገውን ለውጥ አግኝቶ አያውቅም ለምን ? ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቶ ከአዙሪቱ ሊያላቅቀን የሚችል መፍትሄ የሚጠቁም ምሁርም ሆነ ፖለቲክርኛ እስካሁን አልተገኘም ። ነገር ግን ብሶት የወለደው ሕዝባዊ አመጽ ያሽመደመደውን ሥርአትና መንግሥት በማስወገድ ጠብ መንጃ ያነገቡ ቡድኖች ሥልጣን በመጨበጥ በሕዝብ […]

የጥፋት ኃይሎች ለህግ እንዲቀርቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ጠየቁ

$
0
0
የአገሪቱን ሰላም የሚያደፈርሱና የዜጎች ሕይወት እንዲቀጠፍ ያደረጉ የጥፋት ኃይሎች ለህግ እንዲቀርቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ጠየቁ። የክልሉ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ተጀምሯል። የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሰላም የማይመቻቸው የጥፋት ኃይሎች በቀሰቀሱት ግጭት የአማራ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ […]

ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ እስከአሁን የተመዘገቡ ድምፅ ሰጪዎች ብዛት 1 ሚሊየን 394ሺ 922 መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

$
0
0
ድምፅ ሰጪዎቹ የተመዘገቡት በ1 ሺህ 692 የምዝገባ ጣቢያዎች ነው:: ቦርዱ ከፍተኛና ዝቅተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸውን አካባቢዎች ይፋ አድርጏል:: አርቤጎና፣ ሁላ፣ ወንሾ፣ ቦና ዙሪያ፣ ከፍተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸው ዝቅተኛ ተመዝጋቢ የታየባቸው አካባቢዎች- ደግሞ ሃዋሳ ከተማ፣ አለታ ወንዶ፣ ዳራ ሆነዋል:: የቦርዱ ስራ ሃላፊዎች እና የማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ አባላት በተለያዩ ወረዳዎች በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው የምዝገባ ሂደቱን ተመልክተዋል፡፡ በሂደቱ የታዩ […]

በተማሪዎች መካከል በተከሰተ ግጭት የ2 ተማሪዎች ሕይወት ማለፉን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ

$
0
0
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሽት 5:00 ሰዓት አካባቢ በተፈጠረ ግጭት የተማሪዎች ሕይወት አልፏል፤ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ደግሞ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የአካደሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ተወካይ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስረስ ንጉሥ ችግሩን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት፣ “ምሽት አካባቢ የተፈጠረው ችግር ምንጩ እስከሚጣራ ድረስ ከመገመት የዘለለ በትክክል አይታወቅም” ማለታቸውን የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል። […]

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ወደነበረበት ሠላማዊ ሁኔታ እየተመለሠ መሆኑ ተገልጿል

$
0
0
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ምሽት ተፈጥሮ በነበረ ግጭት ጉዳት ደርሷል፡፡ ትናንት ከምሽቱ 4፡00 እስከ 5፡00 ገደማ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ሕይወት ማለፉና ስምንት ተማሪዎች ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ፡፡ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወልደትንኤ መኮንን ለአብመድ በስልክ እንደገለጹት ምሽት ተማሪዎች ኳስ በቴሌቪዝን በጋራ ሲከታተሉ አምሽተው ሲመለሱ በተፈጠረ ግጭት ነው […]

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ

$
0
0
2019-11-10 (እ.ኤ.አ) ሰሞኑን የጃዋርን የድረሱልኝ ጥሪ ተከትሎ በአገራችን በልዩ ልዩ ቦታዎች በወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል። ብዙ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ያለአግባብ በግፍ ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቦታቸውም ተፈናቅለዋል፣ የእምነት ተቋማትም ተቃጥለዋል ወይም የመቃጠል ጥቃት ተሞክሮባቸዋል።  ይህ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ባንድ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ባየነውና በሰማነው መጠን መከሰቱ ብዙዎችን አስደንግጧል፤ […]

ጥረት ኮርፓሬት ተጠሪነቱ ለአማራ ክልል ምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ

$
0
0
የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 14ኛ በመደበኛ ጉባኤ ጥረት ኮርፓሬት ተጠሪነቱ ለክልል ምክር ቤት እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል። የክልሉ ምክር ቤት የህግ ፍትህ እና አስተዳደር ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አማረ ሰጤ፥ ጥረት ኮርፓሬት ተጠሪነቱ ለክልሉ ምክር ቤት እንዲሆን የተባለበትን ዝርዝር ሁኔታዎች አቅርቧል። በዚህም ጥረት ኮርፓሬት የክልሉ ህዝብ ሃብት መሆኑን፣ የአሰራር ግልፀኝነት ችግር የነበረበት በመሆኑ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live