Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከወልዲያ ዩኒቨርስቲ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

$
0
0
በቅድሚያ ከትናንት ወዲያ ጥቅምት 29/2012 ዓ.ም ምሽት 5:00 ስዓት ላይ በወልድያ ዪኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ ግጭቱ የሁለት ተማሪዎቻችንን ህይወት የቀጠፈና በሌሎች 13 ተማሪዎችቻን ላይም ቀላል የሚባል ጉዳት መድረሱን የህክምና ምርመራ ውጤታቸው ላይ መረዳት ተችሏል፡፡ . በመሆኑም ድርጊቱ መላውን የዩኒቨርሲቲያችንን ማህበረሰብ መምህራንን፡ ሰራተኞቻችንና ተማሪዎቻችንን ከዛም አልፎ የአካባቢውን ማህበረሰብ ያሳዘነ ድርጊት […]

አቶ ታዬ በዚሁ ቂይታቸው ካነሷቸው ነጥቦች መካከልም

$
0
0
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በዚህ ሳምንት ለንባብ በምትቀርበው ዘመን መጽሔት ላይ ስላላፈውና ስለአሁኑ የአገሪቷ ፖለቲካ ጉዳይ ሃሳባቸውን ዘርዝረው አካፍለዋል፤ (ኢ.ፕ.ድ) • በትክክል ኢህአዴግ ውስጥ የተበላሹ፣የሚያሳዝኑ ብዙ ነገሮች ተሰርተዋል፡፡ እኔም ያለጥፋቴ አስር ዓመቴን አጥቻለሁ፡፡ ይሄ ሆኖ አልፏል፡፡ በዚህ ቁስልና ስሜት መንጠልጠል ለኢትዮጵያ አይጠቅምም፤ • በጥላቻ ላይ፣ በትናንት ታሪክ ላይ ተቸንክረን […]

የካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ

$
0
0
የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው (ዶክተር) ተገኝተው ስለስታዲዬሙ አጠቃላይ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የካፍ ልዑክ የጉብኝቱን የማጠቃለያ አስተያዬትና ውሳኔ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል። (ወልድያ […]

ከተሞቹ ስምምነታቸውን በአዲስ መልክ ለማደስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

$
0
0
አዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ የእትማማች ከተማነት ስምምነታቸውን በአዲስ መልክ ለማደስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ኢ/ር ታከለ ኡማና የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ሙሪየል ቦውሰር የተፈራረሙት ሲሆን ሁለቱ ከተሞች በኢኮኖሚ፣ ጤና፣ የባህል ልውውጥና አረንጓዴ ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ተሰማምተዋል፡፡ በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ መረጃ ለመለዋወጥና በጋራ የሚሰሩ የልማት ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ተስማምተዋል፡፡ ሀገራዊ የቢዝነስ ሀሳቦች ማደግ በሚችሉበት ዙሪያ በከተማ […]

የህግ የበላይነት ሳይረጋገጥ አገርና ኢኮኖሚን መገንባት አይቻልም

$
0
0
ኖቬምበር 10፣ 2019 ዓ.ም. አገራችን ኢትዮጵያ ለሃያ ሰባት አመታት በከፋፋይ የዘዉግ ፖለቲካ ስርአት ስትማቅቅ ቆይታ የዛሬ 19 ወራት አካባቢ የፖለቲካ ሽግግር እንደጀመረችና ይህም ሽግግር ለኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ተስፋን እንዳስጨበጠ ይታወቃል። ይሁንና ከዚህ ተስፋ ጎን በተለያዩ ጊዜያት የተፈጠሩና የሽግግር ሂደቱን የተገዳደሩ ችግሮች ህዝቡን ስጋት ዉስጥ ሲከቱት መቆየታቸዉም እሙን ነዉ። በተለይ፣ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት የመጥፋቱ ጉዳይ ዋነኛዉ […]

ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ –አለምአቀፍ ኢትዮጵያዊያን ትብብር ለፍትህ

$
0
0
ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ፣ የአማራ ነገድ ተወላጆችና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ ቄሮ የተባለው አክራሪዉ አሸባሪ ቡድን ያደረሰውን ዘግናኝ፣ አሰቃቂ ፣ አረመኔያዊና ኢሰበአዊ ጭፍጨፋ በጽኑ እናወግዛለን ። ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ አጥብቀን እንጠይቃለን ።  ከሰሞኑ በሐገራችን ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተለያዩ ከተሞችና የገጠር መንደሮች ይኖሩ በነበሩ የኦርቶዶክስ እምነት […]

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተባለ

$
0
0
በሲዳማ ዞን የሚደረገው ህዝበ ውሳኔ ሰላማዊ፣ ፍትሀዊ፣ ታዓማኒ እና የህዝቡን ፍላጎት ያረጋገጠ እንዲሆን የፀጥታ አካላት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው የፌዴራል ፖሊስና የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን “ጀስትስ ፎር ኢትዮጵያ” ከተሰኘ ተቋም ጋር በአዳማ ከተማ በጋራ ባዘጋጁት ስልጠና ላይ ነው፡፡ ስልጠናው ለፀጥታ አካላት የተዘጋጀ ሲሆን ህዝበ ውሳኔው ሲካሄድ ያለምንም ግርግርና ግጭት በሰላም እንዲጠናቀቅ ታስቦ የተዘጋጀ […]

 ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ –በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ

$
0
0
ኢትዮጵያ ሐገራችን በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ምክንያታዊና ምክንያተቢስ ችግሮች ተጠምዳ በየእለቱ ሰቆቃ የሚሰማባት የደም መሬት ሆና ትገኛለች።  ለዘመናት ተዋዶ እና ተከባብሮ የሚኖረው ሕዝባችን እርስዎ ወደ ስልጣን ከወጡበት የአንድ አመት ከግማሽ ጊዜ ጀምሮ ዘረኞች እና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ እንዲሁም በመንግስት ከለላ በሚሰጣቸው ፅንፈኛ አክቲቪስቶች በሚፈጥሩት የበሬ ወለደ ዘመቻሳቢያ መሰደድ፣መገደል፣ ሰላምና እፎይታ ማጣት የየእለት ተግባር ከሆነ ሰነባብቷል።  በህወሀት […]

የኢህአዴግ የውህደት ጉዞ

$
0
0
-ኢትዮጵያዊነትን ከማንነት ጋር አስተሳስሮ የሚያስኬድ ነው -ራስን በራስ የማስተዳደር፣ ቋንቋን ወደ ፌዴራል የማሳደግ እድል ይፈጥራል አዲስ አበባ:- የኢህአዴግ ውህደት ኢትዮጵያዊነትን ከማንነት ጋር አስተሳስሮ የሚያስኬድ፣ ራስን በራስ የማስተዳደርና ቋንቋን ወደ ፌዴራል የማሳደግ እድል  የሚፈጥር የእውነተኛ ፌዴራሊዝም መተግበሪያ መሆኑን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ […]

ኦሮሚያ ለሚባል ምናባዊ አገር ምስረታና …

$
0
0
(ይህንን ከዚህ በታች የሚገኝ የአበበ ቦጋለን ጽሑፍ ከሣተናው ድረገፅ ወስጄ እንዳለ ላክሁት – አጭር ነው – ለማንበብ አትፍሩ፡፡ አስተያየቶቹ አስተማሪ ናቸው ብዬ ስላሰብኩ በአንድ ድረገፅ ብቻ ተወስነው መቅረት እንደሌለባቸውና ፈቃደኛ የሆኑ ድረገፆች ቢያስናግዱልኝ ብዬ በልመና መልክ ሰደድኩት፡፡ የነአባዊርቱ ልፋትና ድካም፣ የነአባጫላ ድንቁርናና ልበሥውርነት በስፋት መታወቅ ይገባዋል፡፡ ከምሥጋና ጋር፡፡ ግን እኔ ማን ነኝ? ማንስ ብሆን ምን […]

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮርቻ ግድቡ ሙሊት ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ

$
0
0
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮርቻ ቅርፅ ግድብ ሙሊት ስራ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ በላቸው ካሳ እንደገለፁት ቀደም ሲል ከ14 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የድንጋይ ጥቅጥቅ ሙሊት ስራ ተከናውኗል፡፡ ከኮርቻ ግድቡ ቀሪ ስራዎች መካከል 30 ሳ.ሜ. ሙሊት ይፈልግ የነበረው የላይኛው አርማታ ሙሊት (ፌስ ስላብ) […]

አዲስ ለሚዋቀረው ለኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ አማራጭ ሀሳብ ጠቁዋሚ –ይድረስ ለሚመለከታችሁ ሁሉ

$
0
0
እንዲህ ነው ጉዳዩ። አካሄዳችን ስላላማረኝ ምናልባት አገራችንን ወደሰላም ያመጣል ብዬ መፍትሄ ሀሳብ ነውና እንደፈለጋችሁ እዩት። አንድ ጃንሆይ ካደረጉት ነገር ይቺን በብዙ ጎሳዎች የታጠረችን አገር በዘዴ ነበር ያስተዳድሩ የነበረው። ያለንበት ሁኔታ ዘዴን ይፈልጋል ይመስለኛል። አይተናት ያደግናት ኢትዮጵያ መልኳን ቀይራ ሁሉ ጫፍ ይዞ እርስበራሱ የሚጓተትበት ዘመን ላይ ስለሆን የአቢይ መንግስት ይህን ከግንዛቤ አስገብቶ አሁን የሚዋቀረውን ፓርቲ እንዲህ […]

በፕሮፊሰር መስፍን ወቅታዊ አስተውሎ ላይ የግርጌ ማስታወሻ ለመጨመር –ነዓምን ዘለቀ

$
0
0
“ከአለንበት ማጥ በጊዜ ለመውጣት የምንሻ ከሆነ ያለን አማራጭ አንድ ብቻ ነው። አብይን እስከ ችግሩ ደግፈን ሃሳብ ማንገስ ይበጃል። አብይን ማዳከም አዳዲሶቹን ጉልበተኞች ማጠናከር ነው።” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም 1. ያደራጁት ሃይል በእጃቸው በሌለበት፣ አማራጭ ራዕይና ፕሮግራም ባላዘጋጁበት፣ አገርን ሊያረጋጋ ፣ ሕዝብን ከጥቃት ሊከላከል የሚችል ወታደራዊና የጸጥታ ሃይሎችን ባላሰለጠኑበት፣ በማይመሩበት፣ ለዚህ ደግሞ መንግስታዊ አቅሙም፣ ችሎታም፣ ስትራቴጂካዊ […]

የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት የሰላም አምባሳደር አስተባባሪ ኮሜቴ አቋቋመ

$
0
0
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት/ባልደራስ/ ባስቀመጠው የውስኔ አቅጣጫ መሰረት የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ ብሎም የተደራጀ ሰላማዊ ትግሉን እንዲያግዝ ታሳቢ ያደረገ የሰላም አምባሳደር አስተባባሪ ኮሜቴ አቋቁሟል፡፡ ባጭር ጊዜ በ10ሩም ክፍለ ከተማ ንዑስ አስተባባሪ ኮሜቴ ለማቋቋም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስመኘው ቸኮል አዲስ አበባ

ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ ፖለቲካችንና አክራሪዎቻችን –አንዱዓለም ተፈራ

$
0
0
ማክሰኞ፣ ሕዳር ፪ ቀን፤ ፳ ፻ ፲ ፪  ዓመተ ምህረት አንዱዓለም ተፈራ የተጀመረው የለውጥ ሂደት፤ ወደፊት አይሉት ወደኋላ፣ በፍጥነት አይሉት በቀሰስታ፣ መሠረታዊ አይሉት የላይ ላይ፤ ቅጡ ባልታወቀ ምንነትና ሁኔታ እየቀዘፈ ነው። ለውጡን ፈላጊውና ለውጡን ተቃዋሚው በዕንፈ ሃሳብ ደረጃ ግልጥ ነው። በተጨባጭ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ስንመረምረው ግን ግራ ያጋባል። እንዴት ለዚህ ተዳረግን? ስንቶቹ ሕይወታቸውን ያጡበት […]

‹‹ውህደቱን በስምምነት ማጠናቀቁ ይጠቅማል፤ ምርጫውን ማራዘም መፍትሔ አያመጣም›› ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

$
0
0
አዲስ አበባ፦ የኢህአዴግ ውህደት በስምምነት ላይ መመስረቱ ለአገሪቱና ለህዝቧ ጠቃሚ መሆኑን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ምርጫውን ማራዘምም አገሪቱ ላለችበት ሁኔታ መፍትሔ እንዳልሆነና ለበለጠ አደጋ ሊያጋልጥ እንደሚችልም ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር መረራ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የኢህአዴግ እህት ፓርቲዎች አንድ ውሁድ ፓርቲ የመሆን ሃሳባቸው የራሳቸው ቢሆንም እንደ ፖለቲከኛ ግን በስምምነት ቢዋሀዱ ይጠቅማቸዋል፡፡ ይህ የማይሆን […]

በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ ሰኔ 15 ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከሰጠው መግለጫ

$
0
0
ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ 70 ተጠርጣሪዎች መያዣ ወጥቶባቸው 31ዱ በቁጥጥር ስር ውለዋል የ147 ሰዎችን ቃል መቀበል ተችሏል የ22 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብ ታግዷል ወንጀሉን ከሚያዚያ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለመፈፀም ዝግጅት ሲደረግ ቆይቷል ጥቃቱ በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ መሪነት የተፈጸመ ነው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ማጣራት ተደርጎ ከተጠርጣሪዎቹ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ በርካታ ተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ የውጭና የሃገር ውስጥ ገንዘብ፣ […]

በኢህአዴግ ውህደት የሚፈርሰው ህወሓት ወይስ ኢትዮጵያ? –ስዩም ተሾመ

$
0
0
“የኢህአዴግ ውህደት እና የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት” በሚለው ፅሁፍ ለመግለፅ እንደተሞከረው ህወሓት የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ እንደሆነ ተገልጿል። ከመጋቢት 2011 ዓ.ም ጀምሮ የወሰዳቸውን ዝርዝር ተግባራት፣ እንዲሁም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መቀሌ ላይ እያደረገ ባለው ስብሰባ የሚያሳልፋቸውን ውሳኔዎች መመልከት ከመጀመራችን በፊት ባለፉት አራት አመታት የታዩትን ለውጦች በአጭሩ እንመልከት። በጥቅሉ ከ2008 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ ህዝባዊ […]

“200 ሚሊዮን ብር በሚገመት ወጪ በአርባ ምንጭ ቤ/ክርስቲያን እያስገነባች የምትገኘው ብርቷዋ ሴት

$
0
0
ወ/ሮ ቤዛወርቅ መኮንን ይባላሉ። በአርባ ምንጭ ግንባታው በቅርብ ጊዜ ተጀምሮ ወደመጠናቀቁ የተቃረበውን የዝጊቲ አቡነ-ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳምን ህንጻ ቤተክርስቲያን፣ ግዙፍ አዳራሽ፣ ብዛት ያላቸው የዕንግዳ ማረፊያ ክፍሎችን በማስገንባት ላይ ይገኛሉ። ወ/ሮ ቤዛወርቅ ከአርባ ምንጩ ዝጊቲ አቡነ-ገብረመንፈስ ቅዱስ አጥቢያ ጋር የተዋወቁት እርሳቸው በጡት ካንሰር ልጃቸው ደግሞ በጣፍያ ካንሰር በሚሰቃዩበት ወቅት ፈውስን ፍለጋ ወደገዳሙ በመጡበት ወቅት ነበር። እርሳቸውም ሆኑ […]

በአዲሱ ውህድ ፓርቲ መቀላቀል የማይፈልግ የኢህአዴግ አባልም ሆነ አጋር ፓርቲ ይቀራል እንጂ በአብላጫ ድምጽ አይወሰንም

$
0
0
በአዲሱ ውህድ ፓርቲ መቀላቀል የማይፈልግ የኢህአዴግ አባልም ሆነ አጋር ፓርቲ ይቀራል እንጂ በአብላጫ ድምጽ እንደማይወሰን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ሕወሃት ላለፉት ሶስት ዓመታት ጥናቱ ሲደረግ ተቃውሞ አለማቀርቡንና ይልቁንም ጥናቱን ሲመራና ሲደግፍ መቆየቱን ገልጿል። በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል የጥናትና ምርምር ዘርፍ አስተባባሪ ዶክተር ተመስገን ቡርቃ ለኢዜአ እንዳሉት፤ በሌሎች […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live