Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ይድረስ ለሰብአ ትግራይ |ከፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

$
0
0
ታኅሣሥ 2011 1. በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፡ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ፤) ፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ፤) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ፤) ነች፡፡ በሥራዬ አብዛኛው ዕድሜዬ ያለፈው በአስተማሪነት ነው፤ […]

“ሀገራዊ ማዕቀፍ አልባ ሀገር!!!” 

$
0
0
ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና  የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)      ሀገራዊ ማዕቀፍ ባሕሪያዊ የሰው ልጅ ታሪክ ጠባያዊ ውጤት ነው፡፡ ግላዊ የኾነው ሰው እንዳሻው በግለሰባዊ ማዕቀፍ እንዳይፈነጭ – ገደብ እንዲኖረው ቤተሰባዊ ማዕቀፍ አለ፡፡ ቤተሰቤ ምን ይለኝ ይኾን? ለቤተሰቤ ምን ላድርግ? ይላል፡፡ ራሱን ይገዛል፡፡ ፍላጎቱን በዛ ማዕቀፍ ይገድባል፡፡ ቤተሰብ […]

ይድረስ ለዶክተር አሻግሬ ይግለጡ እና ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ ሃይለማሪያም

$
0
0
ዲጎኔው ሞረቴው ከአሜሪካ ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ  በእውነትም ለድሃና ለምስኪን ፍረድ ምሳሌ 31:8 በሃገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ እኩልነትና ዲሞክራሲ  ይሰፍን ዘንድ ለደከሙና ክቡር ህይወታቸው ለሰጡ በተለይ ዛሬ ቀና ብለው ማየት ለማይችሉት ክብርና እውቅና መስጠት የተገባ ነው:: በሌላውም አንጻር ይህን የሃገራችንን በጎ መጻኢ እድል ለማዳፈን የተጉትና ተባባሪዎቻቸው በታሪክም በህግም የመጠየቅ ተገቢ ሂደት ሊደረግ የግድ ነው:: ሰሞኑን ካለሁበት […]

የአማራ ቲቪ ጋዜጠኛ ከበረከት ስምኦን ጋር ያደረገው ምናባዊ ቃለ ምልልስ:

$
0
0
ጋዜጠኛ:  አቶ በረከት በመታሰርህ ምን ይሰማሃል ። በረከት:  ታላቅ እፎይታ። ጋዜጠኛ:  እንዴት? በረከት:  ባለፈው ቃለምልልስ ላይ እንደገለፅኩት የራሴ መኖሪያ ቤት ስለሌለኝ በየጎዳናው ስንክራተት ነው የከረምኩት። ስለዚህ አሁን ቋሚ ማረፊያ ቤት ስላገኘሁ ደስተኛ ነኝ። ጋዜጠኛ ፣ የታሰርክበትን ምክንያት ታውቀዋለህ? በረከት:  እነሱ የሚሉት ከጥረት ጋር የተያያዘ ነው። እኔ ግን ደጋግሜ እንዳስረዳሁት የጥረትን ካፒታል ወደ 11 ቢሊየን ብር […]

አቶ በረከት ስምኦን በነጠላ ጫማ ፍርድ ቤት ቀረቡ! 

$
0
0
ወህኒ ቤት እንዲወርዱም ትእዛዝ ተላልፏል  በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ጥንቅሹ በዛሬው እለት በባህር ዳር ፍርድ ቤት ቀርበው፣ ችሎቱ ጉዳያቸውን ለየካቲት 1 ቀን 2011 ከቀጠረ በኋላ ወደማረሚያ ቤት እንዲወርዱ አዟል፡፡   ጉዳዩን የተመለከተው የባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አቶ በረከት ስምኦን ወደፍርድ ቤቱ በፖሊስ ታጅበው የደረሱት ጠቆር ያለ ሱሪና […]

ድሬዳዋ ዛሬም ሳትረጋጋ ዋለች

$
0
0
  በተቃውሞ እና ሁከት እየታመሰች ያለችው ድሬዳዋ ዛሬም አልተረጋጋችም፡፡  በተለይ መርመርሳ በተባለው ሰፈር ግጭቱ በቡድን በቡድን ሆነው በድንጋይ  ሲወራወሩ እንደነበር የአይን እማኞች የገለጹ ሲሆም  መከላከያና ፌዴራል ፖሊስ አካባቢውን ከበው ለማረጋገት መሞከራቸውን ነግረውናል::  በከተማዋ የኢንተርኔት አገልግሎት ሲቋረጥ ስልክም በአግባቡ እየሰራ አለመሆኑን ለመረዳት ችለናል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት የጥምቀት በአል አከባበርን ተከትሎ በከተማዋ የተጀመረዉ ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። […]

በአቶ አብዲ ኤሌና በሌሎች 40 ሰዎች ላይ በቀጣዩ ሰኞ ክስ ሊመሰረት ነው

$
0
0
ጠቅላይ አቃቤ ህግ ‹‹በሁለት ቀናት ግርግር ከ412 ሚሊየን ብር በላይ ከባንኮች እና ከህዝቡ ላይ ተዘርፏል፡፡›› አለ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ላይ እና አብረዋቸው በእስር ላይ በሚገኙ 6 ሰዎች እና ባልተያዙ 46 ሰዎች ላይ በቀጣዩ ሳምንት ክስ እንደሚመሰርት ገለፀ፡፡ በአቃቤ ህግ የተመራው ቡድን ከፌደራል ፖሊስና ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት የተውጣጣ ባለሙያዎችን […]

ዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል

$
0
0
ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡   ከ5 እስከ 9 ያለውን ደረጃም የያዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል፡፡  በሴቶች በተካሄደው ውድድር ኬንያዊቷ ሩት በአንደኛ ስትወጣ እሷን በመከተል ወርቅነሽ ደገፋ ሁለተኛ፤ ወርቅነሽ ኢዶሳ ሶስተኛ፤ ዋጋነሽ መነካሻ […]

የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ለኢትዮጵያዊው አቶ አበበ ሀይለገብርኤል ሹመት ሰጠ

$
0
0
የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ጆዜ ግራዚያኖ ዳ ሲልቫ ለኢትዮጵያዊው አቶ አበበ ሀይለገብርኤል ሹመት ሰጡ፡፡ በዚህ መሰረትም አቶ አበበ የእሳቸው አማካሪና የአፍሪካ ክልላዊ ተወካይ ሆነዋል፡፡ ከሀሮማያ ዩኒቨርስቲ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ የተመረቁት አቶ አበበ ኔዘርላንድ ከሚገኘው ሶሻል ጥናት ኢኒስቲትዩት ማስተርሳቸውንና ዶክትሬታቸውን ተቀብለዋል፡፡ በተለያዩ የአመራር ሃላፊነቶች ከ30 አመት በላይ ያገለገሉት አቶ አበበ በአፍሪካ ህብረት ሃላፊነት ተሰጥቷቸው ቡርኪናፋሶ […]

የጌታቸው አሰፋ ስውር እጆችና ብሔራዊ አደጋ |ከክንፉ አሰፋ

$
0
0
በኢትዮጵያ የለውጥ ሃዲድ ላይ እንደጅብራ የተገተሩ ሁለት እንቅፋቶች እንዳሉ ማንም አይክደውም። መቀሌ ለፌደራል መንግስት ያለመገዛት እና ጌታቸው አሰፋ ከርቀት የሚነዳቸው ትሮጃን ፈረሶች። እነዚህ እንቅፋቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የባቡሩን ፍጥነት ቢቀንሱት፣ አልያም ቢያቆሙት ሊደንቀን አይገባም። ራሳቸው ባበጁልን የባንቱስታን ክልሎች ከርቀት በሚለኩሱት እሳት የተፈጠረው መፈናቀል ጀምሮ የፌደራል ሰራዊትን እስከ ማገት ደርሰዋል። ፌደራል መንግስት የሚጫወተው የእሽሩሩ ፖለቲካ ምን […]

የትግራይ ሕዝብ ግዴታ

$
0
0
ከፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ ዜናዊ፥ “ዘር አጥፊዎች” ብሎ ከከሰሳቸው ንጽሓን ውስጥ አንዱ አድርጎኝ ነበር። የኦነግ ደጋፊዎች […]

መከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብሱን ሊቀይር ነው

$
0
0
መከላከያ ሰራዊት የመለያ ደንብ ልብስ በመልበስ በሰራዊቱ ስም ወንጀል የሚፈፅሙ አካላትን ለመቆጣጠር የአባላቱን የመለያ ደንብ ልብስ የቀለምና የዲዛይን ለውጥ ሊያደርግ ነው፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜጀር ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል ለመንግስት ሚዲያዎች ዛሬ እንደተናገሩት ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ ለመለወጥ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰራዊቱ አልባሳትና ሌሎች ወታደራዊ ግብዓቶችን […]

የመንግስቱ ኃይለማርያም የቀኝ እጅ የነበሩት ሻምበል ለገሰ አስፋው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

$
0
0
  በደርግ ዘመን ከፍተኛ የስርዓቱ ባለስልጣን እና የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ቀኝ እጅ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሻምበል ለገሰ አስፋው አረፉ::  የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጥር 3 ቀን 1999 ዓ.ም. የፌዴራሉ የከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጥረው ተከስሰው በነበሩት የደርግ ባለሥልጣናት ላይ እስከ ዕድሜ ልክ እስራት ድረስ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን ከሰጠ በኋላ፤ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሞት […]

የትግራይ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እስከዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ የተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን ህግ ተቃውሟል

$
0
0
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እስከዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ የተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን ህግ ተቃውሟል፡፡ የተቃወመውም በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በአብላጫ ድምፅ የፀደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ነው፡፡  የክልሉ ምክር ቤት አዋጁ ‹‹ህገ መንግስቱን ስለሚፃረርና ህገመንግስቱን ስለሚጥስ በሕገመንግስቱ አንቀፅ 9/1 መሰረት በክልሉ ውስጥ እንዳይፈፀምና ወደ ተግባር እንዳይገባ›› የሚል ውሳኔ […]

‹‹ሀገርን ለማረጋጋት እየተሄደበት ያለው እርምጃ ግን አዝጋሚ ነው›› አረጋሽ አዳነ

$
0
0
ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ በአገሪቱ ውስጥ የተፈጠረውን ለውጥ አድንቀው ‹‹ሀገርን ለማረጋጋት እየተሄደበት ያለው እርምጃ ግን አዝጋሚ ነው›› ብለዋል፡፡  የህወሀትና ኢህአዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ አባልና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪና ሌሎች ስልጣኖች ላይ ቆይተው የህወሀት ክፍፍልን ተከትሎ ከእነስዬ አብርሃ ጋር የተባረሩት ወ/ሮ አረጋሽ በአገሪቱ ውስጥ መልስ የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሊሰጣቸው […]

“በቤተክርስቲያን ውስጥ አፈና አለ”–አቡነ መቃርዮስ

$
0
0
ከ22 አመታት የአሜሪካ የስደት ህይወት በኋላ ወደአገራቸው ተመልሰው በገዛ ፈቃዳቸው በቅርቡ አደጋ በደረሰባት የኢትዮጵያ ሱማሌ ጅግጅጋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት አቡነ መቃርዮስ ህዝቡ የተጎዱትን የጅግጅጋ አብያተ ክርስቲያናት መደገፍ እንዳለበት አሳሰቡ፡፡ ዛሬ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት አቡኑ ሲናገሩ በጅግጅጋ ለተቃጠሉት ቤተክርስቲያናት መልሶ ማቋቋሚያ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረባረብ እንደሚገባ ያሳሰቡት እስካሁን በአብዛኛው እየተረባረበ ያለው በውጭ […]

ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ..

$
0
0
ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ላይ ቆማ ሶስት ወር ድርድር ከተደረገበት በሁዋላ ስንዴው ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው ሲሉ አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ አጋለጡ:: ‘አምባሳደሩ በፌስቡክ ገጾች እንዳሰፈሩት “ፕሮሚስንግ በተባለ አቅራቢ ድርጅት አማካይነት የቀረበው ይህ ስንዴ በስብሶ ለምግብነት ሊውል ስለማይችል ወደመጣበት እንዲመለስ የተወሰነ ቢሆንም የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከአስመጭው ድርጅት ጋር […]

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በተማሪዋች መኖሪያ ክፍሎች ጩቤ፣ ድንጋይ፣ ብረት እና ዱላ ተገኘ

$
0
0
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በተማሪዋች መኖሪያ ክፍሎች ጩቤ፣ ድንጋይ፣ ብረት እና ዱላ ተገኘ:: ዩኒቨርስቲው ትላንት ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሰጠው የፅሁፍ መግለጫ የሚከተለውን ብሏል፡፡  

የመከላከያ ሰራዊት በድሬዳዋ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር  የጸጥታ ማስከበር ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ…

$
0
0
የመከላከያ ሰራዊት በድሬዳዋ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር  የጸጥታ ማስከበር ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ እንዲረከብ መደረጉን የከተማይቱ አስተዳደር አስታወቀ። 200 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ገልጿል።  የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ የመከላከያ ሰራዊት ወደ ድሬዳዋ እንዲገባ የተደረገው ባለፉት ቀናት በከተማይቱ የነበረው ሁኔታ ከአስተዳደሩ እና ከፌደራል ፖሊስ አቅም በላይ ስለነበር ነው። የመከላከያ […]

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከአቶ ሙስጠፋ ኡመርና የአቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት አስታውቋል::

$
0
0
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት አስታውቋል:: ዶ/ር አብይ ከሙስጠፋ ኡመር እና አህመድ ሺዴ ጋር ከስብሰባው በፊት የተነሱትን ፎቶ አድርጎ ባሰራጨው ዘገባው ዉይይቱም የተኮረው በሶማሌ ክልል ልማትና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ሲሄን ጠ/ሚር ዐቢይ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live