Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ትላንት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በተፈጠረው ያለመግባባት ፖሊስ ሰው ገደለ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የተናፈሰው ዜና የሀሰት መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ የአራዳ ክ/ከተማ የራስ ደስታ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ሀላፊ የሆኑት ዋና ሳጅን ተከተል ዳንኤል አንደተናገሩት ትላንት ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡10 […]

ጥብቅ መረጃ –ኦሮማሌ |በተመስገን ደሳለኝ

$
0
0
ጥብቅ መረጃ – ኦሮማሌ | በተመስገን ደሳለኝ

የለውጡ ተግዳሮቶች በኔ ዕይታ –ይነጋል በላቸው (ከአዲስ አበባ)

$
0
0
በተለምዶ “የለማ ቡድን (ቲም ለማ)” የሚባለው ደፋርና ጀግና ስብስብ እያኬሄደው ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ እጅግ ግሩም ነው፡፡ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐፈር ላይ” እንዲሉ ሆኖብን አንዳንዶቻችን በረባ ባልረባ ምክንያት ይህን ለውጥ እንቃወም እንደሆነ እንጂ ለውጡ ያልተጠበቀና ሀገራችንን ከውድመት፣ ዜጎቻችንን ከዕልቂትና ከውርደት የታደገ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እኛን ብዙዎች ኢትዮጵውያንን ብቻ ሣይሆን መላው ዓለምን ያስደመመ ነው፡፡ እንዲህ […]

የማይቀጡት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል –ይሄይስ አእምሮ

$
0
0
ወያኔዎች ያላሰቡት ዱብ ዕዳ ወርዶባቸው በአሁኑ ወቅት ይሠሩትን አጥተዋል፡፡ ትግራይን ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ገጽታዎች አንጻር እንሰማቸው ከነበሩ መጥፎ ንግርቶች ለማዳን የተያዘውን ብሔራዊ ጥረት ለማኮላሸት ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረጉ ይመስላሉ፡፡ እነዚህን አስቀያሚ ትንቢቶች ቢቻል ለማስቀረት ባይቻል ለማለዘብ እንዲቻል ትንቢቶቹን የማያውቋቸውና ምናልባትም ስለመነገራቸውም ያልሰሙም ሆኑ የነገሮች አካሄድ ያላማራቸው አንዳንድ ኃላፊነት የሚሰማቸው ወገኖች እያደረጉት […]

ሰበር ወሬ

$
0
0
በትግራይ ጌታቸው አሰፋና ሌሎች ዘራፊዎች እና የዘር ማጥፋት ፈጻሚዎች በሕግ እንዳይጠየቁ ሰልፍ በተወጣ ማግስት የአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት እና የገቢዎች ዲፓርትመንት ጌታቸው አሰፋ ጋር በተያያዘ የተጀመረው ማዕቀብ እና ለፍትሕ እንዲቀርብ ጥያቄን ተቀብሎ አስፈላጊውን ሂደት እንደሚከተል ለኮንግረስማን ማይክ ኮፈመን በፃፈው ደብዳቤ አሳውቁዋቸዋል። አሜሪካ ላይ ሰልፍ መቼ ነው የሚደረገው ፈጠን ካላላችሁ ጌታቸው አሰፋ ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ ነው። […]

ማእከላዊ እስር ቤት አልተዘጋም ተባለ

$
0
0
ለ40 አመታት ከፍተኛ ሰቆቃ ሲፈፀምበት የቆየው ማእከላዊ እስር ቤት እንዳልተዘጋ ታወቀ፡፡ አዲስ ማለዳ የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው እስር ቤቱን ለቢሮነት ከመጠቀሙ ውጭ መስሪያ ቤቱ ሙሉ በሙሉ አልተዘጋም፡፡ የምርመራ ቢሮው ሃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ ሲናገሩ ‹‹ታሳሪዎችን በማእከላዊ እንዳንጠቀም የተሰጠንን ትእዛዝ ተከትሎ እስረኞችን ወደአዲስ አበባ ፖሊስ አዛውረናል፡፡ ነገር ግን ከቢሮ መጣበብ ጋር በተያያዘ እስር ቤቱን ለቢሮነት ለመጠቀም […]

አጭጭር ዜናዎች

$
0
0
በአሶሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ የተከሰተ ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ። ከቀናት በፊት በዚሁ ዩንቨርስቲ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል። ግጭቱን ሲያስፈጽም ነበር ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብም በትናንትናው ዕለት በመካለከያው መያዙን ዘግበናል:: በአሶሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ የተከሰተ ቃጠሎ መነሻ ምን እንደሆነ ለማወቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም:: በሌላ በኩል ግን የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው ግጭት ተቋርጦ የነበረውን […]

የአቶ በረከት ስም ዖን ኔትወርክ ፈረሰ

$
0
0
በአቶ በረከት ስምኦን የተመሰረተው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሙሉ በሙሉ ፈረሰ፡፡  የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ባለፈው ህዳር 12 ቀን 2011 የንብረት ርክክብ አከናውነዋል፡፡ አዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው አቶ በረከት ስምኦን በሚኒስትር ማእረግ ይመሩት የነበረው ይህ መስሪያ ቤት እስከክልል የተዘረጋ መዋቅር ነበረው፡፡  እንዲሁም በየመንግስት መስሪያ ቤቱና ድርጅቶች ያሉ ኮሙኒኬሽን መዋቅሮችን በዳይሬክቶሬት ደረጃ የሚሾምና ፖለቲካዊ አቅጣጫ በመስጠት ለፕሮፓጋንዳ […]

የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ፈረንሳይ ልታቋቁም ነው

$
0
0
የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ፈረንሳይ ልታቋቁም ነው

በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎችና አዳዲስ ታሳሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

$
0
0
በዛሬው ዕለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳዲስ የተያዙ በሌብነትና በሰብአዊ መብት ረገገጣ የተጠረጠሩ ታሳሪዎች; 28 #METEC የሌብነት ተጠርጣሪዎች 36 #የሰብዓዊመብትጥሰት ተጠርጣሪዎች ; ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላና ሌሎች ፍርድ ቤት ቀረቡ:: በሰብዓዊ መብት ጥሰት በእነ ጎሃ አጽብሃ እና በሌብነት ውንጀል በእነ ብርጋዴር ጀኔራል ጠና ቁርዲ መዝገብ የተካተቱ ከ60 በላይ ተጠርጣሪዎች፥ ለ2ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ […]

የህወሃት ሴራዎችን ማክሸፍ እና ለውጡን ማሳከት የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታ ነው |ከብርሃነ መስቀል አበበ

$
0
0
የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት ህወሃት እና ተባባሪዎቻቸው በጠቅላይ ሚንስትሪ አብይ መንግስት አመራር ወደ ፊት እየተራመደ ያለውን ለውጥ ወይ 1) ለማዳከም 2) ወይም ለመቀልበስ ወይም 3) ህወሃት ወይም የህወሃት አሻንጉሊቶች የጠቅላይ ሚንስትር አብይን መንግስት ተክተው ወደ ስልጣን እንዲመለሱ ለማድረግ የሚሰሩትን የተለያዩ የፖላቲካ ቁማሮች ተገንዝቦ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ መንግስት ጎን መቆም እና ራሱ ያመጣውን ለውጥ መጠበቅ እና […]

“ሜ/ጀነራል አበበ ተከለሃይማኖት በሕግ መጠየቅ አለበት”–ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ

$
0
0
“ሜ/ጀነራል አበበ ተከለሃይማኖት በሕግ መጠየቅ አለበት” – ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ

ዶ/ር አብይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች 3 ወይም 4 እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

$
0
0
በርካታ ኢትዮጵያዊያውያን በተስፋ ሲጠብቁት የቆየው የዶ/ር አብይ አህመድ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በጽህፈት ቤታቸው ተካሄደ:: በውይይቱ ዶ/ር አብይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሶስት እና አራት ብቻ እንዲሆኑ ጠይቀው እገዛ ለማድረግ ቃል ገብተዋል:: “በአጠቃላይ የዛሬው መድረክ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በይፋ መጀመሩን የምናሳውቅበትም ይሆናል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን አሁን ላይ በሀገሪቱ ስለተጀመረው የዴሞክራሲ ለውጥ እና […]

የጋምቤላው ፕሬዚደንት ‹‹ከዶክተር አብይ ጋር ተደምረናል፡፡›› አሉ!

$
0
0
አዲሱ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የጋሕአዴን ሊቀመንበር ኡሞድ ኡጁሉ ከመንግታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ‹‹ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጋር ተደምረናል፡፡›› ሲሉ ተናገሩ፡፡ ጨምረውም ‹‹ለዚህ ማሳያው ባለፈው ሰፊ ጊዜ ተወስዶ በግምገማ አማካይነት የተደረገው ለውጥ በራሱ እማኝ ነው፡፡ ይህም ብቻ አይደለም በክልሉም የተለያዩ ድጋፎች እየተሰጡ ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ ቁልፍ ችግሮች መለየታቸውን […]

ኦነግ አዲስ ፓርቲ አይደለሁም እንደ አዲስ አልመዘገብም አለ

$
0
0
በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) ከምርጫ ቦርድ ጋር የጀመረው ውዝግብ ቀጥሏል፡፡ ከውጭ አገር የገቡ ፓርቲዎች በሙሉ በቦርዱ እንዲመዘገቡ ጥሪ የተላለፈ ሲሆን ኦነግ ግን አልመዘገብም ብሏል፡፡ ለዚህ ያቀረበው ምክንያት ደግሞ በ1983 የሽግግር መንግስቱ ጊዜ የተመዘገብኩ ስለሆነ ድጋሚ መመዝገብ አያስፈልገኝም የሚል ነው፡፡ ይህንኑ ምክንያት ጠቅሶ ለምርጫ ቦርድ ማመልከቻ አስገብቶ የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት ማመልከቻው ውድቅ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ 95 % ተጠናቀቀ! አዲሱ የአዲስ አበባ ስታዲየም ግንባታ የመጀመሪያ ምእራፍ 95 ፐርሰንት መጠናቀቁን የወጣቶችና ስፖርት ሚ/ር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትር እንዳሰራጨው መረጃ በቦሌ ክፍለ ከተማ በ48.8 ሄክታር ላይ እየተገነባ ያለው ይህ ስታዲየም 62,000 የተመልካች በወንበር የማስተናገድ አቅም ያለው ሲሆን ሙሉ በሙሉ ጣሪያው የፋይበር ፕላስቲክ ይለብሳል፡፡ ከስታዲየሙ ውጭ 3,231 ተመልካች ማስተናገድ የሚችሉ ትናንሽ የእግር […]

የለውጡ ተግዳሮቶች በኔ ዕይታ

$
0
0
ይነጋል በላቸው (ከአዲስ አበባ) በተለምዶ “የለማ ቡድን (ቲም ለማ)” የሚባለው ደፋርና ጀግና ስብስብ እያኬሄደው ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ እጅግ ግሩም ነው፡፡ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐፈር ላይ” እንዲሉ ሆኖብን አንዳንዶቻችን በረባ ባልረባ ምክንያት ይህን ለውጥ እንቃወም እንደሆነ እንጂ ለውጡ ያልተጠበቀና ሀገራችንን ከውድመት፣ ዜጎቻችንን ከዕልቂትና ከውርደት የታደገ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ እኛን ብዙዎች ኢትዮጵውያንን ብቻ ሣይሆን መላው […]

በአዲስ አበባ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ

$
0
0
ከትላንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ነዳጅ በመጥፋቱ ከፍተኛ የመኪናዎች ሰልፍ እየታየ ነው፡፡ ለእጥረቱ ምክንያቱ ምን እንደሆነ የተጠየቁት የሚመለከታቸው ባለስልጣናት እጥረቱ የተከሰተው ህገወጥ የነዳጅ ገበያ በመጨመሩ ነው ብለዋል፡፡ በተለይም ለሪፖርተር ጋዜጣ መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ኃይለ ማርያም ለእጥረቱ ዋነኛ ምክንያት በሕገወጥ መንገድ ከነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ እየተቀዳ በየመንደሩ ስለሚሸጥ ነው ብለዋል፡፡ […]

አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልን ከኦሮሚያ በሚያዋስነው ድንበር ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቁጥራቸው ከ17 ያላነሱ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት መገደላቸው ተሰማ። በዚህ አካባቢ ባለው ከፍተኛ ችግር የተነሳ ኦሮሚያን እና ቤንሻንጉልን የሚያገኙ ትላልቅ መንገዶች ተዘግተው መቆየታቸው የሚታወስ ሲሆን አሁንም ማንነታቸው ያልተገለጸ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ፖሊሶች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል:: ሕይወታቸው ያለፈው የፖሊሶች አስክከሬን በዛሬው ዕለት ነቀምት ከተማ ሲገባ ብዛት ያለው ህዝብ አደባባይ […]

ሰባት ህንዳዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ታግተናል አሉ

$
0
0
በኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ስራ ላይ የተሰማራው il&FS አይኤል ኤንድ ኤፍኤስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ሰራተኛ የሆኑት ህንዳዊያን እንደታገቱ ገለፁ፡፡ ከታጋቾቹ አንዱ እንደሆነ የገለፀው ኒራጅ ራጉዋንሺ በትዊተር ገፁ ዛሬ ይፋ እንዳደረገው እሱን ጨምሮ ሰባት ህንዳዊያን ከታገቱ አራት ቀን ሆኗቸዋል፡፡ኩባንያው ለሰራተኞቹ ደመወዝ ባለመክፈሉና ያለበትን እዳም ሊከፍል ባለመቻሉ ኢትዮጵያዊያኑ ሰራተኞችና አበዳሪዎች እገታውን እንደፈፀሙም አስረድቷል፡፡ ኩባንያው ከሁለት አመት በፊት በኢትዮጵያ መንገዶች […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live