Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የደብረጺዮን ፖለቲካ

0
0
አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት በነበረበት ዘመን ደብረጽዮን አፍ ማር አይቆይም ይል ነበር:: ምን አይቶ እንዲህ እንዳለው እንጃ! ሆኖም ግን አንድ የሕወሓት ሰው እንዲህ ጽፎ አይቻለሁ:: ደብረጽዮን አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የሚያሳያቸው አቋቅሞች ‘ዥዋዥዌ’ የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶታል:: ትናንት የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ መረጃዎችን ይዤላችኋለሁ:: የመጀመሪያው ጸሐፊ ሚኪ አማራ ሲሆን የደብረጺዮን ፖለቲካ ሲል ር […]

ጥብቅ መረጃ –የጌታቸው ረዳ ውሸቶች |ሕወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፎ የማይሰጥበት አንድ ምክንያትና የደብረጽዮን ድብቅ ንብረት

0
0
የደብረጽዮን እና የሞንጆሪኖ ሕወሓት ለምን ጌታቸው አሰፋን አሳልፈው አይሰጡም? የሚለውን መረጃ ላቀርብላችሁ ስዘጋጅ የሕወሓቱ ሦስተኛ ሰው ጌታቸው ረዳ በኤል ሊቲቭ ላይ ወጥቶ ቃለምልልስ ሰጥቷል:: ቃለምልልሱን የተመለከተ አንድ ጋዜጠኛ ጌታቸው ረዳ “አራጁን ጌታቸው አሰፋ መናኝ እስኪመስል ዋሸን! የሚጠበቅ ነው!” ብሎታል:: ይህን ያለው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ሲሆን እርሱ በቃለምልልሱ ላይ የጻፈውን አስተያየት ላስቀድምና ቀጠል አድርጌ “ሕወሓት ጌታቸው […]

የጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ዶ/ር ሐሺም ቶፊቅ ታሰረ

0
0
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተር የነበረውና ሲፈለግ የቆየው ዶ/ር ሐሺም ቶፊቅተይዞ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ግለሰቡ ከሌሎች ሶስት ተጠርጣሪዎች ጋር ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና ክስ ቀርቦበታል፡፡ ከዶ/ር ሀሺም ጋር ፍርድ ቤት የቀረቡት ፊልሞን ግርማይ እና ቴዎድሮስ ያዕቆብ የተባሉት ግለሰቦች በወንጀል የሚፈለጉ የተጠርጣሪዎችን ሰነድ በመደበቅና በማሸሽም ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡ ግለሰቦቹ በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና […]

የእነአብዲ ኢሌ የዛሬ የፍርድ ቤት ቀረቡ |ፖሊስ 50 አስከሬን አውጥቶ እንዳስመረመረ ገለጸ

0
0
የቀድሞው የኢትዮ ሱማሊ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ጉዳያቸውም ለህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ተቀጥሯል፡፡ በዛሬው ችሎት ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ እስካሁን የደረሰበትን የምርመራ ውጤት አስረድቷል፡: ፡ በዚህም መሰረት በተጠርጣሪዎቹ አማካኝነት በጅግጅጋና አካባቢው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ በደረሰው ጉዳት 300 ሚሊየን ብር የሚገመት የንብረት ውድመት እንዳጋጠመ ተናግሯል፡፡ እንዲሁም ከሃምሌ 26 […]

በዛሬው እለት የተሾሙት ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የመጀመሪያ ስራ ይፋ ሆነ፡፡

0
0
ትላንት ህዳር 12 ቀን 2011 ከደቡብ ህዝቦች ምክር ቤት ጽ/ቤት የወጣው ደብዳቤ ለአዲሲቷ የምርጫ ኮሚሽን ሰብሳቢ የመጀመሪያ ስራ እንደሚሆን ለመረዳት ችለናል፡፡ ደብዳቤው በርዕሱ ‹‹ህዝበ ውሳኔ እንዲከናወን ስለመጠየቅ›› ይልና የተላከው ለምርጫ ቦርድ እንደሆነ ያሳያል፡፡ ደብዳቤው ሲዘረዝር ‹‹በክልላችን ካሉት 56 ብሄር ብሄረሰቦች አንዱ የሆው የሲዳማ ብሄር ራሱን ችሎ ክልል ሆኖ የመደራጀት ጥያቄ በቁጥር ም/ቤ/02/38/0034 በቀን 12/11/2010 አ.ም. […]

አጫጭር ዜናዎች

0
0
የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ በቋሚነት ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጎን ለጎን እንዲውለበለብ፤ የህብረቱ መዝሙርም እንዲዘመር ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ገለጹ፡፡ – ‘ከፋኝ አማራ’ የተባለው ታጣቂ ቡድን የጠመንጃ ትግል ማካሄድ ማቆሙን አስታወቀ። ቡድኑ የጠብመንጃ ትግል ለማቆም የወሰነው በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ከመንግስት ጋር ስምምነት ማድረጉን ተከትሎ ነው […]

የብርቱኳን ዉለታ አለብን

0
0
ከሳዲቅ አህመድ ብርቱኳንን የተዋወኳት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊዎች በታሰሩበት ሰሞን ነው።እራሷ ናት የደወለችልኝ። ስለታሰሩት ኮሚቴዎች ጠየቀችኝ።ስለ እስር ቤት አሰከፊነትም አጫወተጭኝ።ከድምጿ አዘኔታን፣ ርህራሄን ሰምቻለሁ። አቅሟ በቻለው መጠንም ማድረግ የሚገባትን እንደምታደርግ ቃል ገብታ ነበር። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ዋሽንግተን ዲሲ መጥተን በህገወጥ መንገድ ስለታሰሩት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች እንድናስረዳ ብርቱኳን ሁናቴዎችን አመቻቸች። በቀነ ቀጥሮውም መሰረት እኔና አብዱሰላም (የደስደስ) ያሲን ቦታው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉንም የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጽሕፈት ቤታቸው ጠሩ

0
0
በቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ ዙሪያ ለመወያየት ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉንም የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ጽህፈት ቤታቸው መጥራታቸው ተሰማ:: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ሌሊት ላይ በለቀቀው መረጃ መሰረት ዶ/ር አብይ ከተፎካካሪዎቻቸው ጋር የሚነጋገሩት የፊታችን ማክሰኞ ህዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ ነው:: “የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን አሁን ላይ በሀገሪቱ ስለተጀመረው የዴሞክራሲ ለውጥ እና በሚቀጥለው […]

መንግስት በኤፈርት ላይ ምርመራ እንዳልጀመረ ገለፀ

0
0
ከፍተኛ ሙስና ይፈፀምባቸዋል ተብሎ በብዙዎች በሚነገርለት ኤፈርት ላይ መንግስት ምንም አይነት ምርመራ ማድረግ እንዳልጀመረ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል አቃቤ ህግ የ100 ቀናት የስራ እቅዱን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሩ አቶ ዝናቡ ጡኑ እንደገለፁት በኤፈርትም ሆነ በተመሳሳይ መልኩ በተቋቋሙ ኢንዶውመንት ድርጅቶች ላይ መንግስት የጀመረው ምርመራ የለም፡፡ እንደዚህ አይነቶቹ ድርጅቶች ተጠሪነታቸው ለተመሰረቱበት ክልል እንደሆነ […]

35 ሚሊየነር ነጋዴዎች ታሰሩ

0
0
35 በሚሊዮን ብር የሚቆጠሩ ንግድ ድርጅቶችን የሚያንቀሳቅሱ ነጋዴዎች ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ:: ነጋዴዎቹ በዛሬው ዕለት ከየቦታው ተለቃቅመው የታሰሩት የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ቀናት ባደረገው የክትትል ስራ ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ ናቸው በሚል ነው:: በሚሊየን የሚቆጠር ብር የሆነ ተቋማትን የሚያንቀሳቅሱት እነዚሁ ዛሬ በቁጥጥር ስር የዋሉት ነጋዴዎች ሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል”:: የገቢዎች ሚኒስትር ዛሬ በሰጠው […]

አጫጭር ዜናዎች

0
0
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ በቅኝ ገዚዎች የተዘረፉ ቅርሶችን ለማስመለስ ፈረንሳይ አዲስ ዘመቻ ጀመረች፡፡ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን እነዚህ የተዘረፉ ቅርሶች ወደአፍሪካ እንዴት መመለስ እንዳለባቸው ጥናት ተሰርቶ እንዲቀርብላቸው በጠየቁት መሰረት ጥናቱ ዛሬ ይቀርብላቸዋል፡፡ አሶሺየትድ ፕሬስ ዛሬ እንደዘገበው ፈረንሳዊው የስነ ጥበብ ተመራማሪ ቤኔዲክት ሳቮይና ሴኔጋላዊው ኢኮኖሚስት ፊልዊን ሳር ጥናቱን አጠናቀው ለፕሬዚደንቱ ለመስጠት ዛሬ ፓሪስ ገብተዋል፡፡ በቅኝ ገዢዎች በርካታ […]

በመላው አውሮፓ የኢትዮጵያዊያኖች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህብረት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

0
0
November 24.2018 እኛ በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ እ.አ.አ በ31ኦክቶበር 2018 ዓ.ም. በፍራንክፈርት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ጋር የተገናኙበት ስብሰባ ላይ የተፈጸመውን አጠያያቂ ድርጊት በጀርመን እንዲሁም በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያንገላታ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ተግባር ነው። ይህ የለውጥ ሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን ያጡበትን […]

በአዲስ አበባ የጦር መሳሪያ ዋጋ ይፋ ሆነ

0
0
በተመስገን ደሳለኝ አማካኝነት በአዲስ አበባ አየታተመ የሚወጣው መጽሄት በዛሬ እትሙ በከተማው በህገ ወጥ መንገድ እየተሸጠ ስላለው የጦር መሳሪያ ዋጋ ይፋ አድርጓል:: መጽሄቱ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሪፖርቱ ከመትረየስ ጀምሮ እስከ ስናይፐርና ሽጉጥ ድረስ የጦር መሳሪያ በጥቁር ገበያ እየተቸበቸበ እንደሆነ አስረድቷል:: በዚህ መሰረት ከፍተኛው አርፒጂ ሲሆን ዋጋውም 120 ሺህ ብርና የጥይቱ ዋጋ ደግሞ 130 ብር መሆኑን ጠቁሟል:: […]

የአዴፓ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ለነደብረጽዮን የሰጠው ምላሽ –”የኛ ሌባ ለምን በዛ አይባልም”

0
0
የአዴፓ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ከነደብረጽዮን የሰጠው ምላሽ – ” የኛ ሌባ ለምን በዛ አይባልም”

ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋ ኢትዮጵያ ሳስብ

0
0
ከያሬድ ኃይለማርያም ጋብ ብሎ የነበረው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታየው ተማሪዎች በጎጥ እየተደራጁ የመቧቀስ የኋላ ቀርነት አዙሪት ይህን ሳምንት ደግሞ እንደ አዲስ አገርሽቶ መታየቱ እጅግ አሳዛኝም፤ አሳሳቢም ነው። ዩንቨርሲቲዎች የምርምር፣ የእውቀት፣ የጥበብ እና የመፈላሰፊያ መንደሮች ናቸው። የዩንቨርሲቲው ማህበረሰብም አቅሙ የሚለካው በሰነቀው እውቀቱ፣ ባደረገው ምርምር እና የምርምር ውጤት ወይም ግኝት፣ በሃሳቦች ዙሪያ በሚደረጉ ውይይቶች እና ሙግቶች እና ታትመው […]

ኢትዮጵያ በፖለቲካ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደምትገኝ ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ

0
0
ዛሬ በአዲስ አበባ “በኢትዮጵያ የፖለቲካ ለውጥ ተግዳሮቶች፣ እድሎችና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ሀገር አቀፍ መድረክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ሲካሄድ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ በፖለቲካ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደምትገኝ ገለጹ:: ‹‹ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በፖለቲካ መስቀለኛ መንገድ ላይ የምትግኝ […]

የትግራይ ክልል ጌታቸው አሰፋን ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ አሳሰቡ

0
0
የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን የቀድሞውን የደህንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን የትግራይ ክልል ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ ጀነራል ተክለሃይማኖት አሳሰቡ:: ጀነራል አበበ በአዲስ አበባ ዛሬ ታትሞ ከወጣው ኢቶጲስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ክፍል 2 ቃለምልልስ “የፌዴራል መንግስቱ በአቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ያወጣውን የ እስር ማዘዣ እንዴት ያዩታል?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ:

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

0
0
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሰሞኑ በተማሪዎች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመቃወም ዛሬ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በማለት አሳስበዋል፡፡

ከአላሙዲ የተቀማው መሬት የሕዝብ መናፈሻ ፓርክ ሊሆን ነው

0
0
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከአላሙዲ የተነጠቁት መሬቶች መናፈሻ አንደሚሆኑ አስታወቁ:: ከንቲባው በትዊተር ገጻቸው ሲናገሩ ብለዋል:: ጨምረውም ሲሉ አስረድተዋል:: በከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የሚመራው አዲሱ የከተማዋ አስተዳደር አዲስ አበባን አንደስያሜዋ ውብ አና ለነዋሪዎቿ የተመቸች ማድረግን ቀዳሚ ስራው አድርጎ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን ከዚህ ጋር የተያያዙ እቅዶችንም በቅርቡ ለህዝቡ ይፋ እንደሚያደርግ ኢንጅንር ታከለ […]

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገደረገውን የብድር ስምምነት ተቀበለ

0
0
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራው የሚኒስትሮች ም/ቤት ዛሬ ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብስባው ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገደረገውን የብድር ስምምነቱን ተቀብሎ ለማጽደቅ ወደ ፓርላማው መራው:: ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. እና በቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ በቀረበ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live