Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ ዶ/ር አብይ አህመድ ሳዑዲ ደርሰው ከተመለሱ በኋላ አምባሳደሩን ጠራ

$
0
0
(ዘ–ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ባለፈው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ ጉብኘት አድርገው ከተመለሱ አንድ ሳምንት ሳይሞላቸው አምባሳደር ውብሸት ደምሴ ከጅዳ ቆንስላ  ወደ ዋናው መስሪያ ቤት መጠራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር አስታወቀ:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በተለያዩ አምባሳደሮች ላይ ጥሪና ሽግሽግ አድርጌያለሁ ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩ  አምባሳደር ውብሸት […]

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር አመራሮች በአዲስ አበባ በአቶ አባዱላ ገመዳ አቀባበል ተደረገላቸው

$
0
0
(ዘ–ሐበሻ) ከመንግስት ጋር ድርድር ለመቀመጥ ወደ አዲስ አበባ ያቀኑት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራሮች ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በአቶ አባዱላ ገመዳና በአህመድ በአህመድ ሺዴ አማካኝነት አቀባበል ተደረገላቸው:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ሲደርሱ በሰጡት መግለጫ ሌሎች በውጭ ሃገር የትጥቅ ትግል የመረጡ የፖለቲካ ሃይሎች ሃገር ቤት ገብተው በሰላማዊ ትግሉ […]

ዶ/ር አብይ አህመድ አንዳርጋቸው ጽጌ በቀናት ውስጥ እንደሚፈታ ተናገሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ)  ከየመን አየር ማረፊያ በሕወሓት ደህንነቶች ተጠልፎ ተወስዶ ከ ጁን 23 2017 ዓም ጀምሮ ላለፉት አራት ዓመታት በስር ዓቱ የማሰቃያ እስር ቤት የሚገኘው አንዳርጋቸው ጽጌ በቀናት ውስጥ እንደሚፈታ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ተናገሩ:: ዶ/ሩ በትናትናው ዕለት ከትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ከአንድ ተሰብሳቢ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ተነስቶላቸው ነበር:: ለዚህም ወጣት በሰጡት ምላሽ አንዳርጋቸው […]

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

$
0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው ልደቱን በማስመልከት ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉትን ወገኖች ‘ሰርፕራይዝ’አደረጋቸው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሁለት የሙዚቃ አልበሞችን በግሉ አንድ አልበም ደግሞ በጋራ ሰርቷል:: ከ7 የማያንሱ ነጠላ ዜማዎችንም አበርክቷል:: በሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተጨንቀው ስለሕዝብ ከሚያቀነቅኑት ቴዲ አፍሮ ፣ ብርሃኑ ተዘራ ፣ ፋሲል ደሞዝ ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ ፣ መስፍን በቀለ ፣ ጃምቦ ጆቴ ጋር ይመደባል:: ወልቃይት አማራ መሆኑን ለመታገል አንድ ዜማ ሰርቷል:: ለፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብም በራሱ አነሳሽነት ዘፈን ለቆላቸዋል:: […]

በርካታ ምሁራንና አክቲቪስቶች ለአቶ ለማ መገርሳ ደብዳቤ ጻፉ – በኦሮሚያ ኣማርኛ የሥራ ቋንቋ እንዲሆንና የሌሎች ማህበረሰባት መብት እንዲጠበቅ በመጠየቅ

$
0
0
በኦሮሞ ክልል ኦሮምኛ የማይናገሩ ኢትዮጵያውያን በብዛት በሚኖሩባቸው ዞኖችና ወረዳዎች፣ እንዲሁም በክልሉ ኣማርኛ የሥራ ቋንቋ እንዲሆን፣ ኦሮምኛም በግዕዝ ፊደል ትምህርት እንዲሰጥና የሌሎች ማህበረሰባትን መብታቸው ተረግጦ፣ ደህንነታቸው አደጋ ላይ ወድቆ፣ ከኦሮሞው ማህበረሰብ እኩል እንዳያታዩ ያደረጉ  የክልል መንግስቱ አሰራሮች፣ ፖሊሶዎችና ሕጎች እንዲሻሻሉ ጥሪ አቅርበዋል። ቋንቋ የመግባቢያ መሳሪያ እንደሆነ የገለጹት ምሁራኑ፣ ኦሮምኛ በአንድ አካባቢ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በሌላው ህየአገሪቷ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለእምነት አባቶች የሰጡት እምነትን በስራ ትምህርት! –ከፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም

$
0
0
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮች ጋር ዕርቀ ሰላም እንዲያወርዱ በአጽንኦ ተማጽነዋል፡፡ ይህንንም በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንዲህ ብለዋል፡ “በኃይማኖት መሪዎች መካከል በተለያዩ  ምክንያቶች በርካታ ልዩነቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን  ሊፈቱ የማይችሉ ልዩነቶች አይደሉም፡፡ የቤተክርስቲያን መሪዎችን ያጋጠማቸው […]

ፖለቲካ በፍልስፍና መነፅር ሲመረመር – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

$
0
0
ግንቦት 23፣ 2018 መግቢያ አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ-ዘመን  በእኛ አገር ብቻ ሳይሆን ከብራዚል ጀምሮ እስከ አርጀንቲናና ሜክሲኮ እንዲሁም በጠቅላላው ከሰሃራ በታች በሚገኙ አገሮች ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ቀውስ ይታያል። እንዲሁም በሳይንስና በቴክኖሎጂ መጥቆ በሚገኘውና በካፒታሊስታዊ የስልተ-ምርት ክንውን  በሚደነገገው አሜሪካና እንዲሁም አውሮፓ ምድር ውስጥ እንደየሁኔታው ከፍተኛ የፓለቲካ አለመረጋጋት ይታያል። በተለይም የስድሳና የሰባ ዐመታት የፓርቲ አወቃቀርና የፖለቲካ ልምድ ባላቸው […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ በሊቢያ በስለት ታርደው በግብጽ የተቀበሩትን ወገኖች አስከሬን ወደ ሃገር አስመጣለሁ ማለታቸው እብደት አይደለም ተባለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በሊቢያ በስለት ታርደው በግብጽ የተቀበሩትን ወገኖች አስከሬን ወደ ሃገር አስመጣለሁ ማለታቸው አበዱ ሳይሆን አበጁ ነው መባል ያለበት ሲል በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ጽሁፎችን የሚያወጣውና የአላቲኖስ መጽሐፍ ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ ገለጸ። ይህን ዜና በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ “በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ግብጽ ተጉዤ በሊቢያ ታርደው በግብጽ የተቀበሩ ኢትዮጵያውያንን አስክሬን ይዤ […]

ኦሮሚያ ክልል ፕረዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ድብቅ እስር ቤት ካለ ንገሩን አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት  አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ  ውስጥ እርሳቸው የማያውቁት ድብቅ እስር ቤት ካለ ሕዝብ እንዲጠቁማቸው ጠየቁ። ፕሬዚዳንቱ በዛሬው ዕለት ለ7611 እስረኞች ምህረት በማድረግ ከ እስር ቤት እንዲለቀቁ አድርገዋል።  እስረኞቹም 7183 ወንዶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 428ቱ ሴቶች ናቸው። ይህን ዜና በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አቶ ለማና አስተዳደራቸው ሰላማዊ ዜጎችን አስሯል በሚል በየሄዱበት ሕዝባዊ ስብሰባ ሲወቀሱ […]

የተለቀቀው የአትሌት ጌጤ ዋሚ ቪዲዮ ብዙዎችን አሳዘነ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አልትሌት ጌጤ ዋሚ ለ18 ዓመታት ያህል በጓደኞቿ መተት እንደተደረገባት የሚያሳይና ቪዲዮ በማህበራዊ ድረገጾች ከተለቀቀ በኋላ ብዙዎችን አሳዘነ። አትሌቷ ለ18 ዓመታት የተደረገባት መተት ጤናዋን እና የምትወደው ትዳሯን እንድታጣ እንዳደረጋት፤ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ እግሮቿን እንደሚይዛት፤ ደብረብርሃን ላይ የሰራችው ሆቴል እንዲያስጠላትና የራሷ እንዳይመስላት፤ የ11 ዓመት ልጇ የ እርሳ እንዳትመስላት እንዳደረጋት ለመምህር ግርማ ስትናገር ቪዲዮው […]

አዜብ መስፍንና አስመላሽ ወልደስላሴ (አባይ ነፍሶ) ተሾሙ

$
0
0
ከጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ አፄ ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ መንግሥት የሚቆጣጠረውን የብሔራዊ ሜታልና ኢንጂነሪንግ (ሜቴክ) የዳይሬክተሮች ቦርድ የአመራር ለውጥ በማድረግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሆኑትን ዶ/ር አምባቸው መኮንንን 3ኛው የቦርድ ሊቀ መንበር አድርገው ሾመዋል። ዶ/ር አምባቸው ላለፉት 6 ወራት ቦታው ላይ የነበሩትን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ለረጅም ጊዜ በቦታው በሃላፊነት የቆዩትን የቀድሞው መከላከያ ሚንስትርና የአሁኑ የትራንስፖርት […]

ሁለቱ ሲኖዶሶች ወዴት እየሄዱ ነው? –ሊቀካህናት ምሳሌ እንግዳ ያብራራሉ

$
0
0
ወዴት እየሄዱ ነው? – ሊቀካህናት ምሳሌ እንግዳ ያብራራሉ

“የልጄን ዐይን አይቼ ብሞት ጥሩ ነበር” –ልጃቸው የታሰረባቸው የ82 ዓመት አባት |በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ እስረኞችአሁንም ድረስ ጭለማ ቤት ውስጥ ተዘግቶባቸው ይገኛሉ

$
0
0
(VOA Amharic) በሽብር ወንጀል ተከሶ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምሕር ጌታ አስራደ ከእስር እንዲፈታ ቤተሰቦቹ ተማፀኑ። ሌሎች እስረኞች በይቅርታና በምሕረት እየተለቀቁ በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ እስረኞች ግን አሁንም ድረስ ጭለማ ቤት ውስጥ ተዘግቶባቸው ይገኛሉ ብለዋል።

የሕወሓት ባለስልጣናት አንዳርጋቸው ጽጌ ከመፈታቱ በፊት ቅድመ ሁኔታ አስቀምጠው እየተከራከሩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት የማሰቃያ እስር ቤት ከየመን ተጠልፎ ተወስዶ ላለፉት አራት አመታት ግፍ እየተፈጸመበት የሚገኘው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በቀናት ውስጥ እንደሚፈታ ጠቅላይ ሚኒንስትሩ ቃል የገቡ ቢሆንም የሕወሓት ሰዎች አንዳርጋቸው ከመፈታቱ በፊት በቪዲዮ ተቀርጾ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይናገር በማለት ክርክር ውስጥ እንደገቡ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ እንደ ምንጮቻችን ገለጻ ከሆነ የሕወሃት ባለስልጣናት አንዳርጋቸው […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚሰሩ ከሆነ አምባሳደር ስዩም መስፍንን ሊያሰናብቱ እንደሚገባ ተጠየቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በጠቅላይ ሚኒስተርነት ከ50 ቀን በላይ የቆዩት ዶ/ር ዓብይ አህመድ በየስብሰባው እንደሚያወሩት ለኢትዮጵያ አንድነትና ሕልውና የሚጨነቁ ከሆነ አምባሳደር ስዩም መስፍንን ማሰናበት እንደሚገባቸው የጋምቤላ ወጣቶችና በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ያሉ ሰራተኞች ጠየቁ:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በደቡብ ሱዳን ጉዳይ የሚያማክሩት የቀድሞው በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ስዩም መስፍን ደቡብ ሱዳን […]

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሰልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ እና ም/ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ክስ ተቋረጠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት፣ ዛሬ ግንቦት 17/2010 ዓም የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ እና የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ  ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑ ታውቋል። ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አምስት ዓመት ከአስራ አምስት ቀን በ እስር ላይ የቆዩት አቶ መላኩ ፈንታ […]

ሕብር ልዩ ዝግጅት –“የትጥቅ ትግሉ ይቀጥላል”

$
0
0
ሕብር ልዩ ዝግጅት – “የትጥቅ ትግሉ ይቀጥላል”

አንድነት ጋዜጣን በPDF ያንብቡ

$
0
0
አንድነት ጋዜጣን በPDF ያንብቡ

ዶ/ር አበባ ፈቃድ አቋሟን ግልጽ አደረገች

$
0
0
(SBS Amharic) ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ ስለ የአውስትራሊያ ጉብኝታቸው አስባብ፣ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳዮችንና የአማራውን የትግል እንቅስቃሴ ከስነ ልቦናዊ ዕይታ ጋር አሰናስላ ትናገራለች:: “እኔ በዘር አላምንም። የሰው ልጅ ዘር አንድ ነው። በአማራ ላይ የሚደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ነው። የሁላችንም አጀንዳ ሊሆን ይገባዋል ብዬ ነው የማምነው።” – ዶ/ር አበባ ፈቃደ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live