Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የህዝባችን መፈናቀል እና በግፍ መገደል አንገብጋቢነት |በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ (ፕሮፌሰር)

0
0
በሀረር ክፍለሀገር ቁጥራቸው ወደ ዐንድ ሚሊዎን የሚጠጋ ኦሮሞዎች እና በሺህ የሚቆጠሩ ሱማሌዎች፣ እንዲሁም በሞያሌ ሻኪሾ እና ጉጂ ክልል አያሌ ለፍቶ አዳሪ ኢትዮጵያውያን ከትውልድና መኖሪያቸው ተፈናቅለዋል። በርካታ ዜጎችም በግፍ ተገድለዋል። አብዲ ኢሌ የተባለ አምባገነን ጂጂጋ ላይ ከትሞ ሱማሌ ኢትዮጵያውያንን አየፈለጠና እየቆረጠ ያለልጓም ይፈነጫል። ህዝቡ ኡኡ! ቢልም የህዝቡን የስቃይ ድምፅ የሚሰማው አጥቶእል። ፍዳው የበዛበት አማራም በቤንሻንጉል ጉሙዝ […]

ዶ/ር ዘላለም እሸቴ፤ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለአገር ዕድገትና ስኬት እንደምን ርዕያቸውንና ዕውቀታቸውን ማጋራት እንዳለባቸው ግለ አተያይቸውን ያጋራሉ

0
0
ዶ/ር ዘላለም እሸቴ፤ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለአገር ዕድገትና ስኬት እንደምን ርዕያቸውንና ዕውቀታቸውን ማጋራት እንዳለባቸው ግለ አተያይቸውን ያጋራሉ።

ግንቦት 20 ሲመጣ የሚታወሱኝ ሁነቶች

0
0
ከብሩክ አበጋዝ ግንቦት 20 ቀን ሲመጣ ሁልጊዜም የሚታወሱኝ እነዚያ በልጅነት ዘመኔ ያየኋቸው ፀጉራቸውን አንጨብርረው አፋቸው የሚያስተጋባ የኢህአዴግ ታጋዮች ናቸው። በዚያን ወቅት አያቴ “አየሁ ብያ” ትለኝና “አቤት” ስላት “ከደርግና ከኢህአዴግ ማን ይሻላል?” ብላ ትጠይቀኛለች፤ እኔ ሁለቱንም ምን እንደሆነ ለይቼ ስለማላውቅ ከአፌ የመጣልኝን እናገራለሁ፤ ታዲያ ይህን ጥያቄ በተለያየ ቀን ነው ደጋግማ የምትጠይቀኝ። አሁን ድረስ የሚገርመኝ “ኢህአዴግ” ብዬ […]

Hiber Radio: አዴአን የትጥቅ ትግሌን እቀጥላሉ አለ |የትግራዩ ት/ቤት የተመሳሳይ ጾታ አርማ መጠቀምና ያስከተለው ተቃውሞ |የኢትዩጵያና የኤርትራ ገዢዎች ዛሬም ልዩነቶቻቸውን ማጥበብ ተስኗቸዋል |ጃዋር መሐመድ ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ማስጠንቀቂያ መስጠት |ኬኒያ ህገወጥ ሩዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል መያዟን አስታወቀች እና ሌሎችም

0
0
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም የአማራ ዴሞክራሲ ሀይል ንቅናቄ የውጭ አመራሮች ድርጅቱ ከኤርትራ ተነስቶ በአገር ቤት እያደረገ ስላለው የትጥቅ ትግል ይናገራሉ። (ክፍል አንድን ያድምጡት) ብአዴን መጀመሪያም ተሰራው በሕወሓት ዓላማውን ለማስፈጸም ነው በየት በኩል ነው የሕዝቡን ችግር አልፈታም የሚባለው? ከአቶ አያሌው ጋር ያደረግነው ቆይታ ተከታይ ክፍል የዶ/ር አብይ ወላጅ እና ማህበረሰቡ ክፍሎች ከጠሚሩ ምን […]

በጠቅላይ ሚስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሳውዲ ጉብኝት የኢትዮጵያውያኑ ቅሬታ

0
0
ኢንጂነር መሃመድ አባስ ከሪያድ ሳውዲ አረቢያ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ የገቡትን ጠቅላይ ሚስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለማነጋገር እድሉ ተነፍጎናል ያሉ ኢትዮጵያውያን ቅሬታቸውን ገለጹ ። በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለጉብኝት ወደ ሳውዲ መምጣታቸውን እንደ ማንኛውም ዜጋ በተለያዩ የዜና ማሰራጫዎች ከመስማት ባሻገር በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምንም ያለን ነገር ባለመኖሩ ጠቅላይ ሚንስትራችንን […]

“ፈርሷል ብዬ ለማመን አልፈልግም”–ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው

0
0
“ፈርሷል ብዬ ለማመን አልፈልግም” – ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው

የአማራ ድምጽ ዜናዎች

0
0
የአማራ ድምጽ ዜናዎች

የዳኖ ወረዳ እዉነታ –ከአዲሱ አረጋ የተሰጠ ማብራሪያ

0
0
ግንቦት 13/2010 ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጂላ እና አዋዲ ጉሉፋ በተባሉ ቀበሌዎች የአማራ ተወላጅ ወንድሞቻችን እንደተፈናቀሉ እና የመብት ጥሰት እንደተፈፀመባቸዉ ተደርጎ ሲዘገብ ቆይቷል። ብዙ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችም ስለ ጉዳዩ የተጣራ መረጃ እንድናደርሳቸዉ ጠይቀዋል። በዳኖ ወረዳ አጂላ ቀበሌ 366፥ በአዋዲ ጉሉፋ ቀበሌ ደግሞ 355 የሚሆኑ የአማራ ተወላጅ አባወራዎች ይኖራሉ። እነዚህ አባወራ አርሶ […]

ሰብዓዊ መብቶችና ያገራችን ሁኔታ |ባይሳ ዋቅ-ወያ

0
0
መግቢያ በህብረተሰብ ታሪክ ውስጥ ስለ ሰብዓዊ መብቶች የመከበር አስፈላጊነት በግልጽ መወራትና መጻፍ የተጀመረው በቅርብ ጊዜ ይሁን እንጂ፣ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጭቆናን የማይቀበል ግን ደግሞ በአቅም ማነስ ብቻ ለጉልበታሙ ይገዛ ነበር እንጂ፣ እንደ ሰው ማንም ከማን እንደማይበልጥና በተፈጥሮም ከአካልና የአዕምሮ ብስለት መበላለጥ ሌላ፣ ሰው በሰውነቱ እኩል እንደሆነ ሁሉም ያምናል። ለምሳሌ በተለምዶ የሴት ልጅ እንደ ወንዶች ቀስትና […]

ስለ ኢሮብ ህዝብ ያገባኛል !

0
0
ከአምዶም ገብረሥላሴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስዎች ከኢሮብ ማህበረሰብ ከ ዓመታት በፊት በሸዓብያ ተጠልፈው ተወስደው እስካሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው። የዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ መንግስት ከ1990 ዓ/ም ጀምሮ ብየዓመቱ በሻዕብያ ታጢቂዎች እየታፈኑ እየተወሰዱ ህልውናቸው የማይታወቁ ዜጎቻችን ሁኔታ እንዲያረጋግጡልን እንጠይቃለን። በሻዕብያ ከባዳ እስከ ሑመራ ድረስ ተጠልፈው የተወሰዱ ዜጎቻችን ህልውና ኣጣርተው እንዲመለሱ እንዲያደርጉልን እንጠይቃለን። 1 ዓብዱ ወ/ዮሃንስ ተስፉ፣ ወንድ፣ […]

ጠ/ሚ አብይና የእስካሁን ጉዟቸው –በቀለ ደገፋ

0
0
ቀለ ደገፋ (bekeledegefa5@gmail.com) ግንቦት 2010 ዓ.ም. ዶ/ር  አብይ  የጠቅላይ  ሚኒስትርነት  ስራቸውን  ከጀመሩ  ሰባት  ያህል  ሳምንታት  ተቆጥረዋል።  ወደ ስልጣን የመጡበት መንገድ ከተለመደው እጅግ የተለየ መሆኑ እንኳን ለወገን ለባዳም  ግልፅ  ነው።  ወያኔ  እንደከዚህ በፊቱ  በአምሳሉ  ጠፍጥፎ  ያወጣቸው፤  አልያም  ህዝብ ይሆኑኛል ብሎ በድምፁ የመረጣቸው ሹም አይደሉም። አብይ በገዛ ቤታቸው ውስጥ በተፈጠረ ፍትጊያ መሀል የተከሰቱ ናቸው። አመጣጣቸው በፓርቲያቸው ውስጥ […]

ሁለት ኢትዮጵውያን አትሌቶች ከአበረታች እጽ ጋር በተያያዘ ከሃገራዊና አለማቀፋዊ ውድድሮች ታገዱ

0
0
አትሌት ብርቱኳን አደባ እና አትሌት እዮብ አለሙ ለ4 ዓመታት ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ እንዳይሳተፉ ታገዱ::  ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሁለቱ አትሌቶች የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በመፈፀማቸው ነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ውሳኔ የተቀጡት:: አትሌት ብርቱኳን አደባ በሪሁን በሻንጋይ ዓለም አቀፍ ማራቶን ውድድር ላይ “ኤግዞጂንየስ […]

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ ተሸኙ

0
0
(ዘ–ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት ከኢህአዴግ ጋር መደራደር ጀምሬያለሁ; ወደ አዲስ አበባም ሄጄ ቀጣዩን ድርድር እቀጥላለሁ ያለው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር አመራሮች ወደ አዲስ አበባ አቀኑ:: ነገ ረቡእ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ወደ አዲስ አበባ ለድርድሩ የሚሄዱት የኦነግ አሁን ደግሞ የኦዴግ መስራች አቶ ሌንጮ ለታ; ዶ/ር ዲማ ነገዎ ; ዶ/ር በያን አሶባ;  […]

በአሜሪካ ሒውስተን ከተማ የምትገኘው የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሕብረት ቤተክርስቲያን በፓስተር ዓለማየሁ ደምሴ ጉዳይ መግለጫ ሰጠች

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሒውስተን ከተማ የምትገኘው የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሕብረት ቤተክርስቲያን “ሰሞኑን በአንዳንድ የዜና ማሰራጫዎችና ድረ ገጾች ስለ ፓስተር ዓለማየሁ ደምሴ ብዙ እየተባለ ነውና እውነተኛውን ታሪክ እንድታገኙ” በሚል መግለጫ አወጣች:: ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ይነበባል:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ

ብአዴን በሌሎች ክልሎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን ነፍጠኛ ፣ ትምክህተኞች እና የሌሎችን ብሔር፣ ብሔረሰቦች ጨቋኞች አድርጎ እንደሚያምን ተጋለጠ

0
0
(ዘ–ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ስም የተቋቋመውና የሕወሓት ክንፍ ነው የሚባለው ብአዴን ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል መዲና ባህርዳር ከተማ ለመጡ ስደተኞች ምንም ድጋፍ የማያደርገውና እንደውም  ክልል መስተዳድሩ ቢሮ ፊት ለፊት ያለ ሜዳ ላይም “ማደር አትችሉም” ብሎ በፖሊስ ያስባረረው በ1986 ዓ.ም ያሳተመውን የድርጅቱን ፕሮግራም ተከትሎ መሆኑን አክቲቭስት አቻምየለህ ታምሩ አጋለጠ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አቻመየለህ […]

ኤርትራዊው አባት፣ ሚስቱንና ሁለት ልጆቿን በስለት ገደለ –እናቷንም አቁስሏል

0
0
(አድማስ ሬዲዮ) ነገሩ የሆነው በኮሎምበስ ኦሃዮ ነው። ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎች ለአድማስ ሬዲዮ እንደተናገሩት የ64 ዓመቱ አባዲ ገብረ እግዚአብሔር ባለፈው ሰኞ ሰሚት ወደተባለ አፓርትመንት ሄዶ፣ አዜብ ደሞዝ የተባለችውንና የ33 ዓመቷን ሚስቱና የሁለት ልጆቹ እናት፣ እንዲሁም ከሱ በፊት ከሌላ ትዳር ወልዳቸው የነበሩትን የ18 እና የ19 ዓመት ወጣት ልጆች በስለት መግደሉ ተሰምቷል። ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ   […]

ዘ-ሐበሻ የዕለተ ማክሰኞ ዜናዎች

0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለተ ማክሰኞ ዜናዎች

ለሕብር አሁን የደረሰው ልዩ ዜና

0
0
ለሕብር አሁን የደረሰው ልዩ ዜና

እውነት ለፍርድ በር ላይ ደርሳለች!!! – ከተማ ዋቅጅራ

0
0
ለግዜአዊ ጥቅም ቤትህን በእንቧይ ካብ አትገንባ። ለፖለቲካ ትርፍ ብለህ ለህዝብ እና ለልጆችህ የውሸት ታሪክ አታስተምረው። የእምቧይ ካብ ሳይቆይ ይፈርሳልና። የውሸት ታሪክም ውሎ አድሮ ይገለጣልና ያኔ ለህዝብ እና ለልጆችህ የምትመልሰው ታጣለህ። ማጣት ብቻ ሳይሆን ህዝብህንም ልጆችህንም የውርደት ካባ እንዲለብሱ ከማድረግ ባሻገር ተሸማቀውና በሁሉ ነገር ተጠልተው እንዲኖሩም መፍረድም ጭምር ነውና። ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ በተለያየ መድረክ ላይ የሚናገሩት […]

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ከጣሉት ባለስልጣን መካከል አንዱ የሆኑት የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪ ሆነው ተሾሙ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ የማይወደዱትና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ከጫኑበትና የተለያዩ ህሊና እስረኞች ላይ ፖለቲካዊ ክስ በመለጠፍ ጥሩ ስም የሌላቸው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩት አቶ ጌታቸው አምባዬ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የሕግ አማካሪ ሆነው መሾማቸው ተገለጹ:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዲሱ ካቢኔያቸውን ሲያዋቅሩ ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ጌታቸው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live