Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለሁ አለ  –ግርማ ካሳ

$
0
0
ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው ላይ መካከት የነበረባቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ባለመጠቀሳቸው አዝኛለሁ። በአማራ ክልል የክልሉ መንግስት ሳይፈቅድና ሳያዝ አጋዚ የብዙ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል። የብአዴን መግለጫ በክልሉ በደረሰው የንብረት ውድመት […]

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አመጽ ተነሳ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ማምሻውን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሆነ የተማሪዎች አመጽ ተነሳ:: እንደ ዜና ምንጮች ገለጻ በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲው በአጋዚ ሰራዊት የተከበበ ሲሆን በርካታ ተማሪዎች ላይ ጉዳት ደርሷል:: የመብት ጥያቄ በማንሳት የተጀመረው ይኸው ሰላማዊው የተማሪዎቹ አመጽ በመጨረሻም ፖሊስ ገብቶ የሃይል እርምጃ ሲወስድ ተማሪዎቹም መጋጨት እንደጀመሩ የደረሰን መረጃ ያመለክታል:: ምንጮቹ እንደሚሉት እስካሁን ከ30 በላይ ተማሪዎች ላይ መጠናኛና ከፍተኛ ጉዳት […]

የቄሮዎች እና የታጋዮች ትውልድ ግጭት፡ በጦርነት ያሸነፈ በጦር አይገዛም!

$
0
0
1: የኢትዮጲያ ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ በሀገራችን ፖለቲካ ባለፉት 15 ቀናት የታዩት ለውጦች በ2009 ዓ.ም 365 ቀናት ውስጥ ከታዩት ለውጦች በላይ ጉልህ ሚና አላቸው።ባለፉት 3 አመታት የታዩት ለውጦች ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 13 አመታት ከታዩት ለውጦች የበለጠ ፖለቲካዊ አንድምታ አላቸው። “ለምን እና እንዴት?” የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ በቅድሚያ “በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው?” ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል። […]

ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም! –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ  እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት  እጅግ ፈታኝ (  ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ ) የትግል አካሄድ  በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና ጨርሶ ወደ ኋላ በማይመለስበት ደረጃ መሸጋገሩን ብዙ ማብራሪያ ሳያስፈልገው ራሱን ግልፅና ግልፅ አድርጎ እያሳየን ስለመሆኑ ለመረዳት ብዙ የሚያከራክረን አይመስለኝም ። እኛው ራሳችን መልሰን […]

ኦቦ በቀለ ገርባ፥ አቶ አንዱዓለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፥ ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ጋር ያደረጉት ቆይታ እነሆ

$
0
0
ኦቦ በቀለ ገርባ፥ አቶ አንዱዓለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፥ ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ጋር ያደረጉት ቆይታ እነሆ

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጥሷል

$
0
0
ከመሳይ መኮንን ከስታዲየም ውስጥ ነው። ከወዲያ ማዶ ደጋፊዎች ”ይሰማል?” ይላሉ በህብረት። ከወዲህ በተቃራኒው የስታዲየሙ ክፍል ያሉት ደግሞ ”አዎ!” ይላሉ። ”ወያኔ” ይላሉ ከማዶ ያሉት ፡ ”ሌባ ነው” በማለት ይመልሳሉ ከወዲህ ያሉት። እንዲህ እንዲህ እያለ በስታዲየሙ ያለው ፖለቲካዊ ግለት ጨመረ። አስቸኳይ አዋጁ በጥብቅ የሚከለክለው ይህንኑ ጉዳይ ነበር። ”በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን መልዕክቶችን ማስተላለፍ……” ብሎ በጥብቅ […]

ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው?

የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሕይወት በወሕኒ –በአሜሪካ ድምጽ ዛሬ የቀረበ

$
0
0
የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሕይወት በወሕኒ – በአሜሪካ ድምጽ ዛሬ የቀረበ

ግጥም: አንድነት |ዳንኤል ጎበዜ ዘ-ጎንደር

$
0
0
አንድነት የኢትዮጵያ ትግል ገድል አንሳፎ የሚጥል ጅረት፣ የስደት ማቆሚያዉ ተዉኔት የኢትዮጵያ ዉዳሴ የነጻነት ማህሌት፤ የትብብር መገለጫ የጭቁኖች አንደበት። የሃይላችን መደብር የህዝብ ዝሃ መዘዉር፣ ከዚያም ከዚህ ድር ሲያብር የጠላት ነብስ የሚሰዉር፣ ወልጋዳ ስርዓት የሚሰብር። የዲሞክራሲ ዉጋግራ ፤ለተከፉት መከታ የፍትሕ የቤት ጣራ፣ የቆራጥ ጀግና አዝመራ ለተራቡት ጎተራ፣ በጎንደሩ ጋራ ሸንተረር በጎጃም አባይ ጎራ፣ በወልድያ፤ ቆቦ/መርሳ ሸንተረር በማይጨዉ […]

ለውሽውሽ ሻይ ተክል፣ ለቴፒ ቡና ተክል፣ ለበበቃ ቡና ተክል፣ ለጉመሮ ሻይ ተክልና ለሊሙ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች የቀረበ አስቸኳይ ጥሪ

$
0
0
ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት  ለውሽውሽ ሻይ ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች  ለቴፒ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች  ለበበቃ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች  ለጉመሮ ሻይ ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች  ለሊሙ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች እንዲሁም በሌሎች የደቡብ ምዕራብ የልማት ድርጅቶች የምትሰሩ አገር ገንቢ ወዛደሮች በሙሉ፣ የወያኔ መንግስት ላለፉት 27 […]

የቪኦኤ ጋዜጠኞች እና የአፈና ተግባራቸው!!! (ከተማ ዋቅጅራ)

$
0
0
ቪኦኤ የአማርኛ ክፍል በቀጥታ ስርጭት ላይ በጽዮን ግርማና በሄኖክ ሰማእግዜር አቅራቢነት አራት ተጋባዥ እንግዶችን በመጋበዝ አነጋግሮ ነበር ተጋባዦቹም •       ዶክተር ደረሰ ጌታቸው የፖለቲካ ተንታኝ •       ጀዋር መሃመድ የኦሮሚያ ኔትወርክ ስራ አስኪአጅ •       አቻሜለህ ታምሩ በማህበረሰብ የመብት አራማጅ •       አሉላ ሰለሞን ጋዜጠኛ እና በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ማህበር ሊቀመንበር […]

ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የፖለቲካ እስረኛ በእስር ቤት ህይወቱ አለፈ

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው በእነ እስከዳር ይርጋ ክስ መዝገብ በ”በሽብር” ክስ አራት አመት ተፈርዶበት ይፈታል ተብሎ እየተጠበቀ የነበረው 2ኛ ተከሳሽ ገበየሁ ፈንታሁን በእስር ቤት ባጋጠመው የጤና እክል ህይወቱ አልፏል። ተከሳሹ በቂ ሕክምና ባለማግኘቱ ከደከመ በኋላ ወደ ፖሊስ ሆስፒታል ተወስዶ ትናንት የካቲት 18/2010 በፖሊስ ሆስፒታል ህይወቱ አልፏል። ገበየሁ ፈንታሁን ማዕከላዊ 8 ቁጥር በሚባል ጨለማ ቤት ታስሮ እንደነበርና በቆይታው […]

የዋልድባ መነኮሳት ክስ አሁንም እንደቀጠለ ነው ፤ ጠበቃ አማሃ መኮንን የሕግ መርህ ተጥሷል እያሉ ነው ።

$
0
0
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬው እለት የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት፤ በእነ ተሻገር ወ/ሚካኤል ላቀው የክስ መዝገብ ስር የተከሰሱት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት አባ ገ/እየሱስ ኪ/ ማርያም ካሴ እና አባ ገ/ስላሴ ወ/ሀይማኖት። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቅርቦት የነበረውን የሽብርተኝነት ክስ አሁንም እንደቀጠለ ነው ። መነኮሳቱ የሃይማኖት ልብሳቸውን እንዲያወልቁ መገደዳቸውና መደብደባቸውን […]

Hiber Radio: ወያኔና ኦብነግ የፈጠሩት አገር የማፍረስ ስጋት ላይ ጥሪ ቀረበ፣ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ |የኦሮሞ ሕዝብ ለይስሙላ ጠ/ሚ/ር ወንበር አልታገለም ተባለ |በኢትዮጵያ ያሉ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ህልውናቸው አጠያያቂ መሆን፣መካነ ኢየሱስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀች፣ የጅቡቲ እና የዱባይ ውዝግብ፣ የእነ ዶ/ር መረራ ጉዲና የሰሞኑ እገታ ተቃውሞ ያስነሳል መባሉ እና ሌሎችም አሉን

$
0
0
የህብር ሬዲዮ የካቲት 18 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕዝቡ መስዋዕትነት ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመት ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት(ያድምጡት) በአገሪቱ ላይ ወያኔ የደቀነው የመበተን ስጋትን ለማስቀረት እና ለለውጥ የሚደረገው ትግል እንዴት ውጤታማ ማድረግ ይቻላል ከዶ/ር ዲማ ነጎ፣ከሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስና ከፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል […]

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY: ‹‹ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት አባላት የህወሓት ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ድምፅ እቀባ በማድረግ ታሪክ ሥሩ!!!››

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ‹‹ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት አባላት የህወሓት ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ›› ድምፅ እቀባ በማድረግ ታሪክ ሥሩ!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ›› ‹‹ባትዋጋ እንኮ በል እንገፍ እንገፍ፣ የአባትህ ጋሻ ትኃኑ ይርገፍ!!!›› ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች ሁሉ፡- ብሄራዊ […]

ነቀምት ከተማ የጦር አውድማ መስላ ዋለች |አጋዚ ሁለት ወጣቶችን እንደገደለ ተሰማ |ሕዝብ ተቆጥቷል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ቅዳሜ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮች በአጋዚ ሠራዊት መታገታቸውን ተከትሎ የነቀምት ሕዝብ ቁጣውን ሲገልጽ የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳና የሕዝብ በነጻ የመንቀሳቀስ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በሰላማዊ መንገድ አደባባይ የወጡት ወጣቶች ላይ የአጋዚ ጦር ወደ ህዝብ በመተኮስ በርካታ ወጣቶችን ሲያቆስል ሁለት ወጣቶችን መገደሉን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አስታወቁ:: በነቀምት ከተማ በሰላም የወጣውን ሕዝብ […]

ሲራጅ ፈጌሳ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና ተጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የተቃረበ ይመስላል። እኔም ግምቴን ከደመቀ መኮንን ወደ ሲራጅ ፈጌሳ እየቀየርኩ ነው።

$
0
0
ከኤርሚያስ ለገሰ ሲራጅ ፈጌሳ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና ተጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የተቃረበ ይመስላል። እኔም ግምቴን ከደመቀ መኮንን ወደ ሲራጅ ፈጌሳ እየቀየርኩ ነው።   ምክንያት አንድ: ለትግራይ ነፃ አውጪ ከደመቀ መኮንን ሲራጅ ፈርጌሳ በሁለት እጥፍ አድርባይ ነው። መከላከያ ሰራዊቱ ህዝብ ይወደዋል፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሕዝብ ጥያቄ ነው የደነገግነው ለማለት አይኑን በጨው ያጠበ ሰው ነው። #ምክንያት ሁለት: ሲራጅ […]

ደኢሕዴን ኃይለማርያምን በአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ተካ |አቶ ሽፈራው የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆነዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ስለመጣና ተራውም የደቡብ ስለሆነ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ ደቡብ መያዝ አለበት እያሉ ሲከራከሩ የቆዩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቀመንበር በመሆን ተመረጡ:: የደህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ሊቀመንበር እንዲሁም የመከላከያ ሚኒስትሩን አቶ ሲራጅ ፈጌሳን ምክትል ሊቀመንበር […]

የሀገር መሪዎችና ገዳማዊያን አበው በኢትዮጵያ |መንግሥቱ ጎበዜ

$
0
0
ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ምክንያቱ በከባድ እስር ላይ የሚገኙት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ጉዳይ ሲሆን ዋና አላማውም ከትናንት እስከ ዛሬ ያለውን የሀገራችን መሪዎችና የገዳማውያን አበውን ግንኙነት  በአጭሩ ማስቃኘት እና የዘመናችን መሪዎች ከታሪክ እንዲማሩ መጋበዝ ነው። በሀገራችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ቤተክህነትና ቤተመንግሥት በአንድም ይሁን በሌላ መልክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተነጣጥለው ስለማያውቁ በገዳማቱና በገዳማውያን አበው ላይ መሪዎች የነበራቸው ተጽእኖ […]

ከመሠረታዊ  ዴሞክራሲያዊ   የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም!

$
0
0
February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ  እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት  እጅግ ፈታኝ (  ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ ) የትግል አካሄድ  በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና ጨርሶ ወደ ኋላ በማይመለስበት ደረጃ መሸጋገሩን ብዙ ማብራሪያ ሳያስፈልገው ራሱን ግልፅና ግልፅ አድርጎ እያሳየን ስለመሆኑ ለመረዳት ብዙ የሚያከራክረን አይመስለኝም ። እኛው ራሳችን መልሰን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live