Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን !

$
0
0
በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ ገባሁ » የሚለውን ኣታካች ፕሮፓጋንዳ ከሃያ ስድስት ዓመታት በሁዋላም ማላዘን ያላቆመው የሕወሃት ግፈኛ ኣገዛዝ ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ያለማቋረጥ ያንተን ሁለንተናዊ መብቶች በግፍ እንደረገጠ ዘልቋል። አንተ ከዓፄው ስርዓት ጀምሮ የአንጋፋ መሪዎችህን የነ አበራ ገሙን ሕይወት ጭምር ገብረህ […]

ከኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ከኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ

​የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? –ስዩም ተሾመ

$
0
0
አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ ባህር ዳር መሄዳቸው መሃሪ ዮሃንስ የተባለውን መምህር ለምን አሳሰበው?፣ የወጣቶቹን ተግባር ለምን አጣጣለው? እንደው በአጠቃላይ የአማራና ኦሮሞ ሕዝብ የጋራ ትብብርና አንድነት ለምንና እንዴት ሆኖ የሕወሃት/ኢህአዴግ ደጋፊ የሆኑ የፖለቲካ […]

አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

$
0
0
አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

ታዋቂው ገጣሚ፣ ጸሃፊ ተውኔትና ሃያሲ የሆነው ሰለሞን ዴሬሳ አረፈ!

$
0
0
ጋሽ ስለሞን ዴሬሳ ያረፈው ዛሬ ሃሙስ ንጋት ላይ ሚኒሶታ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ በሚገኘው መኖሪያው ነው። ለረዥም ጊዜ በህመም ተይዞ መናገርና መንቀሳቀስ አቅቶት እንደነበር የቅርብ አስታማሚዎቹ ለአድማስ ሬዲዮ ተናገረዋል። በፍቺ ከተለያት አሜሪካዊት ሚስቱ አንዲት ልጅ የወለደ ሲሆን፣ ስሟንም ገላና እንዳላት ማስረጃዎች ያሳያሉ። ጋሽ ስለሞን ዴሬሳ የአገር ፍቅር እንደጠናበት ወቅቶ መቅረቱ አሳዛኝ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። የመጨረሻው መሰናበቻ […]

ከዘውግ ወዯ ስሌጣን ፖለቲካ እዴገት ወይስ መጫጨት (ቀጣዩን ጊዜ በማን እጅ )???

$
0
0
Melaku Geleta melaku_geleta@hotmail.com የኢትዮጲያን ፖሇቲካ መረዲት የሚፈሌግ ሰው ኢትዮጲያ ከ 26 አመታት በፊት ከነበረችበት ስፍራ ተነስቶ ዛሬ የዯረሰችበትን ዯረጃ ማጤን ነገን በሩቁ የመመሌከት ብቃትና ተስጦ ሉኖረው ይገባሌ፡፡ ይህ እንዱሁ የተመዘዘ የሙግት ርዕስ አይዯሇም፡፡ምክንያት አሇኝ፡፡ሉያውም ከበቂ በሊይ ምክንያት፡፡ በዝርዝር እንመጣበታሇን፡፡በጥቅለ ስሇ ኢትዮጲያ በተናጠሌ ዯግሞ ስሇ ብሔር ብሄረሰቦች ያሇንና ሉኖረን የሚገባው ምሌከታና ምዘና ዛሬም ከየዋህ ፖሇቲካ አረዲዴ […]

የኦሮሞ አርቲስቶችና የክልሉ ባለስልጣናት እንዲሁም ባለስልጣናት ወደባህርዳር ጉዞ ጀምረዋል

$
0
0
[OBN 24-02-2010] የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ኮንፈረንስ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። በኮንፍረንሉ ላይ ለመካፈልም ከ20 የኦሮሚያ ዞኖችና ከ18 ከተሞች የተወጣጡ ከ250 በላይ የሚሆኑ የኦሮሞ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ምሁራን እና አርቲስቶች ዛሬ ማለዳ ወደ ባህር ዳር ከተማ ጉዞ መጀመራቸውን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ […]

የኛ ሰው በሄግ ችሎት –ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ)

$
0
0
ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ) ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወትየሚሰጠውን ክብር ሌት ተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል።  እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንም አይታሰብም።  መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ […]

“ለኢትዮጵያውያን እገዛ ማድረጌ አውስትራሊያና ሕዝቧ ላደረጉልኝ ውለታ ዕዳ ከፈላ እንጂ፤ ሰዎች ላይ ዕዳ እየጣልኩ አይደለም።” –አያሌው ሁንዴሣ

$
0
0
አቶ ግርማ ፋንታ፤ የአቶ አያሌው ሁንዴሣና የወ/ሮ ገነት ጌታቸው ልዩ የምሥጋና ዝግጅት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ስለ ልዩ የምሥጋና ዝግጅቱ ፋይዳና የሽልማቱ ተቀባይ ስለሆኑት ባልና ሚስት የላቀ ማኅበራዊ አስተዋጽኦዎችን ነቅሰው ያስረዳሉ። አቶ አያሌው ሁንዴሣ፤ በሲድኒ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለእሳቸውና ለባለቤታቸው ወ/ሮ ገነት ጌታቸው ያበረከቱላቸው የልዩ ምሥጋና ሽልማት ስላሳደሩባቸው በጎ አስተዋጽ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ። የአጸፋ ምሥጋና ቃሎቻቸውንም በራሳቸውና […]

በዶ/ር መረራ ላይ ሁለት የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ

$
0
0
(በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል አቃቤ ህግ በኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓም ሁለት ምስክሮች አሰምቷል። (ዓለምነህ ዋሴ ስለዶ/ር መረራ የሰራውን የሕይወት ጉዞ ለማየት እዚህ ይጫኑ ) ሁለቱም ምስክሮች ታህሳስ 14/2009 ዶር መረራ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ከኮምፒውተር የወጣን ፅሁፍ የእራሴ ነው ብለው ሲፈርሙ ተገኝተን ታዝበናል ያሉ የደረጃ ምስክሮች ናቸው። ስማቸው ደራራ እና ጌታቸው […]

ኃይሌ ፊዳ

የአቶ ማሙሸት አማረ ክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

$
0
0
(በጌታቸው ሺፈራው) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ተነስቶ የነበረውን ህዝባዊ እንቅስቃሴ ወደ ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል እንዲስፋፋ አባላትን በመመልመል፣ ሀገር ውስጥና ውጭ ሀገር ከሚገኙ ግለሰቦች ጋር ግንኙነት በመፍጠር፣ በጎጃምና ጎንደር የነበረውን እንቅስቃሴ በማቀናጀትና በመምራት ተንቀሳቅሰዋል የሚል የ”ሽብር” ክስ የቀረበባቸው አቶ ማሙሸት አማረ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎባቸዋል። አቶ […]

የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ክርክር ተሰማ

$
0
0
(በጌታቸው ሺፈራው) በማነሳሳት የ”ሽብር” ክስ ተመስርቶበት 6 አመት ከ6 ወር የተፈረደበት አቶ ዮናታን ተስፋዬ የይግባኝ ክርክር ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተሰምቷል። አቶ ዮናታን ተስፋዬ የተፈረደበት ፌስ ቡክ ላይ በፃፈው ፅሁፍ ሲሆን ጠበቃው አቶ ሽብሩ በለጠ አቶ ዮናታን ተስፋዬ የተከሰሰውና የተፈረደበት ሀሳቡን በነፃነት በመግለፁ እንደሆነ ለፍርድ ቤቱ አብራርተዋል። ከዚህም ባሻገር አቶ ዮናታን […]

Hiber News Analysis: Saron Getachew

$
0
0
Hiber News Analysis: Saron Getachew

Hiber News Analysis: Jersualem | Donald Trump | Israel | Palestine

$
0
0
Hiber News Analysis: Jersualem | Donald Trump | Israel | Palestine

OTNAA Press Release and Call for Sustainable Peace and Stability of our  Country-Ethiopia

$
0
0
Date 20 December 2017 Dear all OTNAA Global Leadership, Dear all OTNAA Members worldwide, Dear all Ethiopian community worldwide, The OTNAA has been obliged to deliver a press release based on the current alarming  situations in our country and hereby takes a firm stand condemning all casualties & crimes in  an inclusive & constructive manner. Not only […]

Herman Cohen message about current issue in Ethiopia

$
0
0
Herman Cohen message about current issue in Ethiopia

HOW WE FACE THE BEAST OF ETHNIC HATRED WILL DETERMINE OUR OUTCOME AS ETHIOPIANS

$
0
0
WHAT IS HAPPENING TO US? WHAT COULD HAPPEN TO ETHIOPIA IF WE DO NOT CHANGE? WHAT KIND OF COMMON VISION WILL BRING TRUTH, FREEDOM, ACCOUNTABILITY, RECONCILIATION AND JUSTICE FOR ALL OF US? WHAT CAN BE DONE IN THE CURRENT CRISIS? IS IT A MATTER OF HEART—CONSCIENCE, HUMILITY AND WILL? _____________________________________________________________________ WHAT HAS HAPPENED TO US? […]

Ethiopia is in a process of transformations rather than disintegration

$
0
0
December 22, 2017 Tesfaye Yigzaw Ethiopia has survived a long excruciating years endangering its existence as a liable country under a tribal dictatorship of Tigray People Liberation Front. The long awaited hope for transformation has finally coming to end a single tribal dictatorship, but a future to form a democratic government remains elusive unless democratic […]

Atlanta Sehalite Mehret Kidst Mariam – The Root Cause of the Problem

$
0
0
By Zemariam It is unfortunate that, still most people do not see the root cause of the problem in our church that led us to our present dire situation. According to our byelaw, the archdiocese with its Archbishop has the highest authority on spiritual matters. Church Byelaw Chapter 3 Article 9:6 says “Whereas, the archdiocese […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live