Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሌንጮ ለታ አስጠነቀቁ

0
0
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሊንጮ ለታ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በቀለ ገርባን በሰበብ በእስር ለማቆየት የጻፈው ደብዳቤ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የተከሰሱበትን የሽብር ወንጀል በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ በዋስ እንዲወጡ የተወሰነላቸው አቶ በቀለ ገርባ ይህ ዘገባ እስከተሰራጨበት ጊዜ ድረስ አልተፈቱም:: ለዋስትና የሚሆነ 30 ሺህ ብር ወዲያውኑ የተከፈለ ቢሆንም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለምን እስካሁን እንዳልፈታቸው ሰበብ የያዘ ደብዳቤ ለፍርድ ቤት ጽፏል:: ደብዳቤው ይኸው:-

ንግስት ይርጋ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ገለፀች

0
0
(በጌታቸው ሺፈራው) በአማራ ክልል በነበረው ህዝባዊ እምብይተኝነት ሰበብ የ”ሽብር ክስ” የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ዓቃቤ ህግ ያቀረበባቸው ማስረጃ መሰረት ይከላከሉ ወይም በነፃ ይሰናበቱ የሚለውን ለመበየን ቀጠሮ ተሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ብይኑ አልተሰራም ተብሎ ብይኑን ለመስራት ለ3ኛ ጊዜ ለህዳር 1/2010 ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል።

እነ ኦሊያድ በቀለ (ድምፃዊት ሴና ሰለሞን) ያቀረቡት የመቃወሚያ ብይን አልተሰራም

0
0
“ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም።” 7ኛ ተከሳሽ ኤሊያስ ክፍሌ “ሰርቫይቭ አድርገን ከዚህ ማረሚያ ቤት የምንወጣ አይመስለኝም።” 4ኛ ተከሳሽ ኢፋ ገመቹ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት እውቋ የኦሮምኛ ዘፋኝ ሴና ሰለሞንን ጨምሮ ሌሎች በሙዚቃ እንዲሁም በጋዜጠኝነት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰባት ወጣቶች ዛሬ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ነበር። እነ ኦሊያድ በቀለ በሚል መዝገብ የተካከተቱት እነዚህ […]

የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች: የመከላከያ ሠራዊቱ ጉዳይ |የበቀለ ገርባ መጨረሻ |የነንግስት ይርጋ የፍርድ ቤት ውሎና ሌሎችም

0
0
የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች: የመከላከያ ሠራዊቱ ጉዳይ | የበቀለ ገርባ መጨረሻ | የነንግስት ይርጋ የፍርድ ቤት ውሎና ሌሎችም

“ሁላችንም ህዝባችንን ለማዳን ለኣንድነት ዘብ እንቁም”–ከአሰገደ ገብረ ሥላሴ

0
0
“በዘር በብሄር ዜጎች በመከፋፈል በሃገራቸው እንደባእድ በጥይት በድንጋይ በግፍ መግደል ይቁም !!” በሀገራችን በዘመነ ኣገዛዝ ኢህኣደግና ኣባል ፓርቲዎች በህወሓት ባኣዴን ኣማራ ትግራይ በሚሊ ልዩነት የሁለቱ ፓርቲውች እጅ ማስገባት ተጨሙሮበት በጎንደር ፣በኣርማጭሆ ፣በመተማ ፣ በወልቃይት ፣ በጎጃም ባህርዳር የተቀጠፉ ዜጎች ቁጥር ስፍር የለለው የወደመውና የተወረሩ በህዝቦች መካከል ቂም በቀል ጥላቻ ከፈጠሩ በኃላ በመጨረሻ የኣባይ ወሉና የገዱ […]

በተለያየ ክፍለዓለም በስደት ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን የተሰጠ መግለጫ

0
0
ኖቨምበር 2017 በንጹሃን ዜጎቻችን በተለያየ የሃገራችን ክፍሎች የተፈጸመውን ግዲያ፣እስራትና መፈናቀል አጥብቀን እናወግዛለን፣ በተለያየ ክፍለዓለም በስደት የምንኖር ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን፣ በኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት በትረ ስልጣኑን የያዘው ህወሓት/ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ከፋፍሎ ለመግዛት ብዙ ሴራዎችን እንዳሴረ፣ ብዙ ንጹሃን ዜጎችን እንደገደለና እንዳስገደለ፣ እንዲፈናላቀሉ እንዳደረገና እንዳስደረገ ሁላችን የምናውቀው መራራ ሃቅ ነው። አገዛዙን በበላይነት ሲመራው በነበረው ህወሓት በግለሰብ ፈላጭ ቆራጭነት ኢህአዴግን […]

የመጨረሻው መጀመሪያ |ከኤርሚያስ ለገሠ

0
0
የሕውሓት አገዛዝ የመጨረሻውን መጀመሪያ ጐዳና ጀምሮታል። ይህ ምዕራፍ እውነተኛው የስርአቱ ባህሪ በማያወላዳ መንገድ የሚገለጥበት ሆኗል ። በተለይም የትግራይ ተወላጆችን በፍራቻ በመሸበብ ከሌሎች ኢትዬጲያውያን ጋር ደም እንዲቃቡ የማይቆፍረው ጉድጓድ እንደማይኖር በግልፅ የታየበት ነው። የሰሞኑ አስደንጋጭ ክስተቶች ዝም ብለው የመጡ ሳይሆን ከአገዛዙ ውስጣዊ ባህሪ የሚመነጩ ናቸው። ሰለሆነም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደርገው የስርአት ለውጥ ትግል ህውሓት ትግሉን ወደ ሌላ […]

ስንታየሁን በቶሎ ለመርዳት ለጠየቃችሁን ሁሉ

0
0
በርካታ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች የስንታየሁን አሳዛኝ ታሪክ ካደመጣችሁ በኋላ “እንዴት ልንረዳው እንችላለን?” የሚል ጥያቄዎችን አቅርባችሁልናል:: ለአብዛኞቻችሁ በግል መልዕክት የሚረዳበትን መንገድ ስንጠቁም ነበር:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለሁላችሁም ለማሳወቅ ያህል ስንታየሁን ለመርዳት የምትችሉበትን መንገድ እንጠቁማለን:: በሰሜን አሜሪካ አትላንታ የሚሰራጨው አድማስ ራድዮ እና ወ/ሪት ጤናዳም ዓለሙ ሃላፊነቱን በመውሰድ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ ናቸው:: ስለሆነም በስልክ ቁጥር +1 770-568-8861 በመደወል ወ/ሪት […]

በመላው አውሮፓ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የቀረበ ጥሪ

0
0
ኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣  ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብራስልስ  ከተማ ያዘጋጀ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።  ዘንድሮም   “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”  በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀንሲሚናር ላይ እንዲገኙልን እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፍልን በትህትና እንጠይቃለን፥

አስመራ በጥይት ተናጠች –የሳዲቅ አህመድ ዜና ትንታኔ (ከቃለምልልሶች ጋር)

0
0
አስመራ በጥይት ተናጠች – የሳዲቅ አህመድ ዜና ትንታኔ (ከቃለምልልሶች ጋር)

ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ ወቅታዊ ጥሪ: “መገንጠል የትግራይ ህዝብ ዓላማ አይደለም”–አክቲቭስት ናትናኤል አስመላሽ (ቃለምልልስ)

0
0
ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ ወቅታዊ ጥሪ: “መገንጠል የትግራይ ህዝብ ዓላማ አይደለም” – አክቲቭስት ናትናኤል አስመላሽ (ቃለምልልስ)

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ

0
0
በቶማስ ሰብስቤ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችሎት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ። ችሎቱ የተፈቀደውን ዋስትና ያገደው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታን ተከትሎ ሲሆን፥ ጉዳዩ ለሰበር ሰሚ ችሎት ያስቀርባል በማለት ነው። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የግባኝ ሰሚ 1ኛ የወንጀል ችሎት ከትናንት በስቲያ አቶ በቀለ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ትእዛዝ ማስተላለፉ […]

ኢትዮጵያ ካለች እንኑራት –ሞታም ከሆነ እንቅበራት…! (በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና ትብብር መድረክ)

0
0
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለዉን አሳዛኝ ድርጊት ምክንያት ተንተርሶ ዋዜማ ራዲዮ በሰሞኑ ዘገባዉ … ኢትዮጵያ ካለች እንኑራት-ሞታም ከሆነ እንቅበራት…! በማለት የመጨረሻ ምሬቱን በዚህ መልክ ገልጾታል። መኖር ማለት ምን ማለት ነዉ? ወደ ብዙ የተወሳሰበ ኃተታ መግባት ሳያስፈልግ እንደ ሀገር መኖር፤ እንደ ሕዝብ መኖር ማለት፤ የሀገሬዉ ሕዝብ ሀገሩ ለእሱ የሁሉም ስትሆንና ሀገርና ሕዝብም የእኔ የሚሉት የራሳቸዉ የሆነ መንግሥት […]

ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ –አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

0
0
ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ – አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች

0
0
የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች

ከሆላንዱ የጦር ፍ/ቤት ማን ይቅረብ? የደርግ ካድሬ ወይስ የህወሃት/ኢሕአዲግ ባለስልጣናት? – (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

0
0
ከሆላንዱ የጦር ፍ/ቤት ማን ይቅረብ? የደርግ ካድሬ ወይስ የህወሃት/ኢሕአዲግ ባለስልጣናት? – (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

የኦህዴድ ኮንፍረንስ በፖለቲካዊ ጉዳዮች የተነሳ ለተጨማሪ ቀናት ተራዘመ

0
0
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ኮንፈረንስ በወቅታዊ ፖለቲካዊ ችግሮች የተነሳ ለተጨማሪ ቀናት መራዘመ ታወቀ፡፡ ኮንፈረንሱ በአንድ ቀን ይጠናቀቃል ተብሎ የተገመተ ቢሆንም፣ በክልሉ ባሉ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ችግርች እና የህዝብ ተቃውሞ የተነሳ ለአራት ተጨማሪ ቀናት እንዲራዘም መደረጉን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ በዚህም መሰረት የድርጅቱ ኮንረፈንስ እስከ ነገ ሐሙስ ጥቅምት 23 ቀን 2010 ድረስ እንደሚቆይ ከአዳማ የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ኦህዴድ […]

የኦሮሚያ ክልል ‹‹ልዩ ኃይል›› የሚባል የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ

0
0
የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ተብሎ የሚጠራ የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ምክትል ኮማንደር አዲስ ጉተማ፣ ‹‹በክልሉ መንግሥት የተደራጀ ልዩ ኃይል የሚባል ሠራዊት የለም፡፡›› ብለዋል፡፡ እንደ እሳቸው ገለጻ ከሆነ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለው ልዩ ኃይል የሚባል ፖሊስ ሳይሆን፣ የአድማ በታኝ ኃይል ነው፡፡ ‹‹ይህን ኃይል በተለምዶ ልዩ ኃይል ብሎ የመጥራት ሁኔታ አለ›› ያሉት […]

የህውሃት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ )

0
0
የህውሃት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ) ወያኔ /ኢህአዲግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድርጅትን ከፖለቲካ ድርጅት በማጋጨትና በማጣላት ላይ ሲሆን ህሕዋት እያራመደ ባለው የዘርና የጎሳ ፖለቲካ የተነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ከመቸውም ጊዜ በላቀ እና ታይቶ በመይታወቅ ሁኔታ የወያኔ መንግስት አሁን የኢትዮጵያን ህዝብ በሁሉም […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live