Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሰበር መረጃ –ቤተ መንግስት ሊበረበር ነው

$
0
0
የልዑል ዓለሜ ዘገባ ቀድሞ ክቡር ዘበኛ በሚል ስያሜ ይጠበቅ የነበረው የምኒልክ ቤ/መንግስት ዛሬ እራሱን በቻለ አንድ ንኡስ ክ/ጦርና F-35 Lightning ራዳር እንዲሁም በብረት ለበስ ( ሜካናይዝድ ) በአየር ሀይል የቀጥታ የሳተላይት ራዲዬ ግንኙነትና በ9 የጦር ሄሊኮፍተሮች ከለላ ውስጥ በከፍተኛ እይታ ክትትል ይደረግለታል:: ከክፍለ ጦር ወታደራዊ ጥበቃ ውጭ በብሄራዊ መረጃ የደህንነት ሰራተኞች እና የልዩ ሐይል የግለ […]

አቃቤ ህግ በእነ ንግስት ይርጋ ላይ ያለውን የክስ መቃወሚያ አስተያየት አላቀረበም |“ከተመዘገቡ ቤተሰቦች ውጪ አልጎበኝም”–ንግስት ይርጋ

$
0
0
አቃቤ ህግ በእነ ንግስት ይርጋ ላይ ያለውን የክስ መቃወሚያ አስተያየት አላቀረበም (የካቲት 7, 2007) *በቀን ለአንድ ሰአት ብቻ ነው ከቤተሰብ እንድገናኝ የሚፈቀድልኝ። ከተመዘገቡ ቤተሰቦች ውጪ አልጎበኝም። -ተከሳሽ ንግስት ይርጋ የዛሬ የካቲት 7, 2007 ቀጠሮ የነበረው ተከሳሾች በቀረበባቸው ክሰ ላይ ባስገቡት መቃወሚያ ላይ አቃቤ ህግ ያለውን አስተያየት እንዲያቀርብ ነበር። ሆኖም አቃቤ ህግ በስራ መደራረብ ምክንያት መልሱን […]

በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የተከሰተው ሕዝባዊ አመጽ ገቢዬን ቀንሶብኛል ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አማረረ

$
0
0
(BBN News) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ህዝባዊ አመጽ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ገቢ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ አየር መንገዱ ስድስት ቢሊየን ብር ትርፍ ቢያገኝም፣ ህዝባዊ ተቃውሞው በገቢው ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረበት ሳይገልጹ አላለፉም፡፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው ህዝባዊ ዓመጽ በቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከባድ ተፅዕኖ ማሳረፉ […]

አስቸኳያ ተሃድሶ እና ጥለቅ ገደል! |ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ከእስር ቤት የላከው አዲስ ጽሑፍ

$
0
0
 የመጀመሪያ ክፍል ፩ “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!” ይላል ሀበሻ ሲተርት፤ “የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንቤሌጥ”ም  ይባላል፡፡ ስለ ጥድፊያ ያላማረ መጨረን ለመግለጥ “የሀገራችን ኣሳዛኝ ወቅታዊ ሁኔታም ይህን አባባል በተግባር እያስተዋልን እንደሆነ ያስገነዝባል- ልብ ብሎ ላስተዋለ! እጅግ ብዙ ነገሮች ባለፉት 4 ወራት እየተግተ፤ተ፤ ተፈፅመዋል፤ ከእነዚህም ውስጥ፡- የእሬቻ በዓል የጅምላ ሞት የኢህአዴግ “ጥልቅ ተሃድሶ” ነጋሪት የአስቸኳይ ጊዜ […]

በወልቃይት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ነዋሪዎች በዐማራነታቸው እንደማይደራደሩ አስታወቁ

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ዛሬ የካቲት 08 ቀን 2009 ዓ.ም በወልቃይት አድ ረመጥ ከተማ ሆድ አደር በሆኑ የወያኔ አሽሮች ማለትም በእነ አቶ ጀጃው ደመዝ፣ ልእልቲ ሽዋባው እና አብርሃ መተከይ በሚመሩት ስብሰባ የወልቃይት ዐማራዎች በአንድነት በዐማራነታቸው እንደማይደራደሩ ገልጸዋል፡፡ በስብሰባው ላይ ትግሬ ነን እንዲሉና የማንነት ጥያቄም ያስገባነው በስህተት ነው እንዲሉ ማባበያና ማስፈራሪያም ቀርቦ ነበር ተብሏል፡፡ ሆኖም በስብሰባው የተሳተፉ ሁሉ […]

ከአይረሴ የአድዋ ጀግኖች እና የጥቁር ህዝቦች ሰማዕታት አንዱ — ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራው

$
0
0
ከአቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ አድዋ ላይ በጦርነት ስትታመስ እነዚያን ሰልጥነናል ያሉትን የጣሊያን ወታደሮች ያንቀጠቀጡ ኢትዮጵያውያን የጦር መሪዎች ብዙ ነበሩ። «ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ፣ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ።» እየተባለም ተዜሞላቸዋል። እነዚህ ጀግኖች አይረሴ የአድዋ ጌጥ እና የጥቁር ህዝቦች ሰማዕት ናቸው። ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራው ገና ወደ አድዋ ሲዘምቱ ተናዘዙ «ስሸሽ ከኋላዬ ከተመታሁ አሞራ ይብላኝ፤ እኔ እንደ አባቶቼ […]

የኢትዮጵያና የኬንያ ፍጥጫ በቱርካና ሃይቅ

$
0
0
የኢትዮጵያና የኬንያ ፍጥጫ በቱርካና ሃይቅ

“የኤርትራ መንግስት ለወያኔ አሳልፎ ይሰጣችኋል የሚለውን አላምንበትም”–ነአምን ዘለቀ በአማራው ተጋድሎ እና ታጋይ ዘመነ ካሴ ተናገሩ |ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ

$
0
0
“የኤርትራ መንግስት ለወያኔ አሳልፎ ይሰጣኋል የሚለውን አላምንበትም” – ነአምን ዘለቀ በአማራው ተጋድሎ እና ሞላ አስገዶም ከከዳ በኋላ ስላለው ትህዴን ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ሰጡ | ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ

በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን መግቢያና መውጫ አጣን ሲሉ አማረሩ። ኤምባሲው ለሕወሓት በዓል የዜጎችን ስብሰባ ሰረዘ።( ቆንጂት ስጦታው)

$
0
0
በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን መግቢያና መውጫ አጣን ሲሉ አማረሩ። ኤምባሲው ለሕወሓት በዓል የዜጎችን ስብሰባ ሰረዘ። ቆንጂት ስጦታው (መረጃ ኮም) – በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሕጋዊነት ይዘን እየኖርን የሱዳን የጸጥታ ሃይሎች መግቢያና መውጫ አሳጥተውናል ሲሉ አማረሩ። ኢትዮጵያያኑ ጉዳዩን ወደ ኤምባሲ ይዝን ብንሄድም ክሱዳን ባልስልጣናት ጋር እንወያይበታልን ለፊታችን አርብ የስብስባ ቀጠሮ ይዘን እንነጋገራለን ቢለንም የስብሰባ ቀጠሮውን ሰርዞ የሕወሓት ምስረታ […]

በቪዛ አሰጣጥ ዙሪያ ከአዲስ አበባው የአሜሪካ ኤምባሲ የተሰጠ መረጃ

$
0
0
አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ- የካቲት 8 ቀን 2009 ዓ.ም.፤ የአሜሪካ ኤምባሲ የቪዛ አሰጣጥን አስመልክቶ አዳዲስ ለዉጦችን ግልጽ ማድረግ ይሻል፡፡ በዚህ መሰረት በቪዛ አሰጣጥ ላይ እገዳ ተደርጓል በሚል የሚናፈሰዉ ወሬ ሀሰት መሆኑን እየገለጽን፤ የተለመደዉ የቪዛ አሰጣጥ ሂደት መቀጠሉን እናረጋግጣለን፡፡ የቪዛ ማደሻ ጊዜዉ ካለፈ ከ12 ወራት በታች የሆናቸዉ አመልካቾች፤ ለቃለመጠይቅ ሳይቀርቡ ቪዛ እንዲታደስላቸዉ ዳግም ማመልከት የሚችሉ ሲሆን፤ የተለመደዉን የደህንነት […]

ታዋቂው የህግ ባለሙያ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ከጅረት መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

$
0
0
ይህ ፁሑፍ በጥር 27ቀን 2009ዓ.ም በጅረት መጽሔት የወጣ ሲኾን ምንም ለውጥ ሳይደረግለት ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲህ ተሰናድቷል፡፡ ኮማንድ ፖስቱ መጀመሪያ ህገ–ወጥ ድርጅት ነው፡፡ አሁን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ህዝቡ የሀገሪቱ ባለቤት ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎትና የህወሃት አላማ አብረው አይሄዱም የዛሬ የመጽሔት እንግዳችን ታዋቂው የህግ ባለሙያ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በአቃቢ ህግነት በ1987ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ […]

ታጋይ ጋሹን ገጭቶ በመግደል አምልጧል የተባለው መኪና እና ታርጋው ተጋለጠ

$
0
0
‹‹ለማንኛውም ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ብትሰጡ እናንተ ላይ አደጋው የከፋ ነው›› ካድሬዎች ከሙሉቀን ተስፋው የካቲት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ማታ ላይ አንድ መጥፎ ዜና ከወደ ወሎ ደረሰኝ፤ አይበገሬው የነጻነት ታጋይ አቶ ጋሹ ጌታሁን ሕይወት ማለፉን፡፡ ለማጣራት ወደ ቦታው የሔዱ ሰዎች ለማንኛውም የውጭም ሆነ የአገር ውስጥ ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ቢሰጡ የከፋ ችግር እንደሚገጥማቸው ነው ምንጮቻችን የነገሩን፡፡ አቶ […]

IAAF የኢትዮጵያ እና ኬንያዊያን አትሌቶች ዜግነት እንዳይቀይሩ አገደ

$
0
0
(ኢትዮ-ኪክ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲሱ ፕሬዝዳንት አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ ዛሬ እንደተናገረው አይ ደብል ኤፍ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ለኬኒያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በላከው የማስጠንቀቂያ መልእክት መሰረት ኢትዮጵያና ኬኒያዊያን አትሌቶች ዜግነት ለውጠው ለሌላ ሀገር መሮጥ እንደማይችሉ በጥብቅ አሳስቧል። ይሁንና ከዚህ በፊት ዜግነታቸውን ቀይረው ለሌላ ሀገር ሲሮጡ የነበሩ አትሌቶች ይህ አሁን የወጣው ህግ እንደማያካትታቸው ገልፆ አዲሱ […]

በህዝብ ለመታመን፣ የተግባር ሰው መሆን |ይገረም አለሙ

$
0
0
ጸጋየ ገብረመድህን አርአያ በሚለው የብዕር ስሙ የምናውቀው  አቶ ሙሉጌታ ሉሌ (ነብሱን ይማረውና ) በጦቢያ መጽሄት የሀምሌ 1998 እትም ላይ ባስነበበን ጽሁፍ “ በአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ጭንቅላት የሀያ አንደኛውን ክፍለ ዘመን መግቢያ ችግሮቻችንን ለመፍታት የምንደፋደፍበትም ሁኔታ አለ ለማለት እደፈርለሁ፡፡ በዚህ የተነሳም ነው በዘመናችን የሀሳብ ትግልና የሰከነ ውይይት ብሔራዊ  ርዕይ ሊሰርጽ ያልቻለው፣በ16ኛው ክፍለ ዘመን ጭንቅላት ማሰብ […]

60 የመንግስት ተቋማት ሊፈርሱ ነው

$
0
0
BBN News – በኢትዮጵያ መንግስት ባለቤትነት የሚተዳደሩ ስልሳ ተቋማት በኪሳራ የተነሳ ሊፈርሱ መሆኑን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ድርጅቶቹ እንዲዘጉ የተወሰነው፣ ወደ ግል ከተዛወሩ 263 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ውስጥ በ60 ድርጅቶች ስም የነበሩ ተሰብሳቢና ተከፋይ ዕዳዎችን ማግኘት ባለመቻሉ ነው ተብሏል፡፡ ስልሳዎቹ ድርጅቶችም ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ ቢኖርባቸውም ዕዳቸው እንደሚሰረዝላቸው ጉዳዩን እያጣራ የሚገኘው የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ባለ አደራ […]

“ጎንደር ሕብረት የኢትዮጵያ አድነት ለዴሞክራሲያዊ መብትና፤ ለኢትዮጵያ አንድነት ከሚታገሉ ወገኖች ጋር ሁሉ ይተባበራል፤ እንደ አንድ ወገን አድርጎ ያያል”

$
0
0
የጎንደር ሕብረት መሥራቾች፤ ጎንደር መነሻችን፤ ኢትዮጵያ መዳረሻችን ብለን የተነሳነው፤ የታሪክን ሃቅ መሰረት አድርገን ነው። አብነታችን፤ ከድሮ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የተነሱ ጠላቶቻችን፤ የጥቃት ጦራቸውን የሚያዘምቱት በጎንደር በኩል መሆኑ ነው። ከብዙ ጥቂቶቹን ደጋግመን ማንሳት እንደሞከርነው፤ የሩቅ ጠላቶቻችን በተደጋጋሚ የግንባር ወረራቸውፍን በተግባር ለመፈፀም የሚሞክሩት፤ የጎረቤት አገር የሆነችውን፤ ሱዳንን በመጠቀም በጎንደር በኩል አድርገው ነው። የሱዳን መንግሥት፤ ለራሱም […]

አዲሱ የሶማሊያ ፕ/ት መሀመድ አብዱላሂ (ፎርማጆ) አገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ተስፋዎች እና የተደቀኑባቸው ችግሮች ሲፈተሹ  |ከታምሩ ገዳ

$
0
0
አዲሱ የሶማሊያ ፕ/ት መሀመድ አብዱላሂ (ፎርማጆ) አገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ተስፋዎች እና የተደቀኑባቸው ችግሮች ሲፈተሹ  | ከታምሩ ገዳ

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስ በ90 ዓመታቸው አረፉ ቀብራቸው በመጪው ሰኞ ቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስቲያን በ9 ሰዓት ይፈፀማል

$
0
0
እናታቸው እንግሊዛዊቷ ሲልቭያ ፓንክረስ ኢትዮጵያ በጣልያን ስትወረር በእንግሊዝ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በማቀጣጠል ተቃውመዋል።ንጉሡ በስደት በነበሩበት ወቅት አብረው ወጥተዋል ወርደዋል። በኃላም ከልጃቸው ሪቻርድ ፓክረስት ጋር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መኖር ጀምረው ሲያርፉ ቀብራቸው በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ነበር። የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስ እናት የኢትዮጵያ ወዳጅ ወ/ሮ ስልቭያ ፓንክረስ  የስልቭያ ፓንክረስት ልጅ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል እንዲመሰረት ያደረጉ ስለ […]

ጠመንጃ ያንቀጠቀጠ ሐሳብ |ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

$
0
0
“ተራሮችን በጠመንጃ አንቀጥቅጫለሁ” የሚለው ‘ገዢው’ ፓርቲ፣ ለብዕር ግን ይንቀጠቀጣል። የአቶ መለስ (solo) አመራር እና የአቶ ኃይለማርያም የቡድን አመራር ሁለቱም ብዕር ይፈራሉ፣ የጨበጠውንም ይቀጣሉ። የመለስ ዜናዊ የ21 ዓመታት አመራር “በጻፈው ነገር የታሰረ ሰው የለም” እያለ ይጎርር ነበር። እኛም እንዴት አድርገን መስማት እንዳለብን እናውቅ ነበር፤ ‘ሌላ ወንጀል ፈጥረን ነው በሰበብ የምናስራቸው’ ማለታቸው የሚመስለን ጥቂት አልነበርንም። በአቶ መለስ […]

Remembering Yekatit ፩፪ – Ethiopian Martyrs’ Day – SBS Amharic

$
0
0
  Remembering Yekatit ፩፪ – Ethiopian Martyrs’ Day – SBS Amharic
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live