Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኦሮሞ እና የአማራ የዘር ምንጭ ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳን ለምን አስጨነቃቸው!?

0
0
ከተስፋዬ  ባልቻ ብሬመን፣ ጀርመን “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” በሚል ስያሜ ለገበያ የበቃዉን መጽሐፍ እና ከዚያም ይህንኑ መጽሐፍ ካነበቡ የታሪክ ተመራማሪዎችና መሁራን እንዲሁም ሌሎች አንባብያን ያቀረቡትን ጽሑፎች በትኩረከት ተከታትያለሁ። በተለይም የኢትዮጵያ ታሪክ ጽሑፍ ውስጥ ስማቸው የማይዘነጉትን ከሌሉ የመጽሐፉ አንባቢያን ለምን እንዳልተጠቀሱም ብሎ ራሱን የሚጠይቅበት ሁኔታ እንዳለ የታሪክ አንባቢያን ያውቃሉ። ከነዚህ የታሪክና የቋንቋ ተመራማሪዎች እንዲሁም […]

LETTER FROM QILINTO PRISON: “I WILL NOT FALTER” – JOURNALIST DARSEMA SORI

0
0
Dear Addis Standard editors, First my greetings to all the people of Ethiopia, who made me who I am today so that I can serve them back in my profession as a journalist; the ones who are still suffering under this repressive regime while struggling in search of freedom and good governance. To the Ethiopian […]

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር አከላለል ጉዳይ በመቀሌ እየተመከረበት ነው

0
0
BBN News በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር መካከል ያለውን አከላለል እና ችግሮች በተመለከተ በመቀሌ ውይይት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በዛሬው ዕለት በተጀመረው በዚሁ ውይይት ላይ የሁለቱ ሀገራት ባለስልጣናት የታደሙ ሲሆን፣ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ክልሎች ባለስልጣናትም የውይይቱ ተሳታፊ መሆናቸው ታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት ከሱዳን በኩል የገዳሪፍ፣ የጥቁር አባይ፣ የሴናር እና የከሰላ ግዛቶች ኃላፊዎች ሲታደሙ፣ በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ የትግራይ፣ የአማራ […]

ኢትዮጵያዊያን ሱዳን ውስጥ በወያኔ ላይ አመፁ –“መሬታችንን ለሱዳን ቆርሳቹህ አትስጡ”|ቪዲዮ ይዘናል

0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ ዛሬ ሱዳን በሚገኘው የወያኔ ኤምባሲ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርጉ ውለዋል።ሰልፈኞቹ የመኖርያ መታወቂያ ዋጋ ጭማሪን በመቃወም ባደረጉት ሰልፍ እጃቸውን ወደላይ ከፍ አድርገው በማጣመር በጩኸት እንዲሁም በጋራ መፈክሮችን ያሰሙ ነበረ። በሚያስደንቅ ሁኔታም እዛው ሱዳን ሃገር ሁነው ለሱዳን ወያኔ እየሰጠ ያለውን መሬታችንን ጉዳይ ተቃውመዋል። የወያኔ ተወካይ ባለስልጣናት ለተሰብሳቢው ምላሽ ከመስጠ ይልቅ እስከ […]

በሱዳን ካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፖሊስ እንደተክበበ ነው ፤ ስድሳ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ታስረዋል። (ቆንጂት ስጦታው)

0
0
በሱዳን ካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፖሊስ እንደተክበበ ነው ፤ ስድሳ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ታስረዋል። (ቆንጂት ስጦታው) ቆንጂት ስጦታው፡መረጃ ኮም ፦ከካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ምንጮች የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤምባሲና ተቃውሞ ሊያሰሙ ኤምባሲው ደጅ ላይ በተሰበሰቡ ኢትዮጵያውያን መካከል በተነሳ ችግር ምክንያት ስድሳ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን መታሰራቸው ተጠቁሟል። ሰሞኑን የሱዳን መንግስት በሕጋዊነት በሃገሩ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ከ […]

ዲቪ ሎተሪን ለማገድ አዲስ የህግ ረቂቅ ተዘጋጀ

0
0
(አድማስ ራድዮ) ረቂቁን ያዘጋጁት ሁለቱ ሪፓብሊካን ሴናተሮች የአርካንሰሱ ቶም ክተን እና የጆርጂያው ዴቪድ ፐርዱ ናቸው። ሴናተሮቹ እንደሚሉት ከውጭ አገር በሚመጣው ሰው የተነሳ አሜሪካውያን ሥራ እያጡ ነው፣ ስለዚህ በህጋዊ መንገድ የሚመጣውን ስደተኛ ቁጥር በግማሽ መቀነስ አለብን ነው የሚሉት። ስለዚህም አንዱ መንገድ ዲቪን ማቆም ነው። ሴናተሮቹ ስለዚሁ ጉዳይ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር መነጋገራቸውንና ያረቀቁት ህግ በዚህ 2017 ዓመት […]

ያልተዘመረላቸዉ የወሎ አርበኞች

0
0
የዚህ ፅሁፍ አላማ የተዘመረላቸዉን ለማንቋሸሽ ወይም ለማጥላላት አይደለም፣፣አላማዉ የሀገራችንን ታሪክ ሙሉ ለማድረግ ነዉ፣፣ሁላችንም የምናዉቀዉን ጎዶሎ የሆነ ታሪክ ብንሞላ ታሪካችን ሙሉ ይሆናል:: ያልተዘመረላቸዉ በነበረዉ የፖለቲካ ሽኩቻ ታሪካቸዉ ገሸሽ ስለተደረገ ነዉ:: ነገር ግን አሁን ያለነዉ ሰዎች የጎደለዉን እየሞላን የጎበጠዉን እያቃናን ብንሄድ ሁላችንም አትራፊ እንሆናለን:: በወቅቱ የነበሩት ሰዎች በመሰላቸዉ አቅማቸዉ ና ዘመኑ በነበረበት ደረጃ ስህተት ሰርተዋል:: ብዙ መልካም […]

የየካቲት 12 አርበኞቻችን እና ሰማዕታቱ

0
0
ገነተ ልዑል ቤተ መንግስት  – አብርሃም ደቦጭ፣ሞገስ አስገዶም እና ስምዖን አደፍርስ እነማን ናቸው? – እልል! በሉ ልዕልት ወለደች፣ – የካቲት 12፣1929 ዓም ደም እንደ ጎርፍ፣ – ሞግስ አስገዶም፣አብርሃም ደቦጭ እና ስምዖን አደፍርስ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ታሪክ ምን ያስተምረናል? ”ታሪክ ምን ያስተምረናል?”ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ምሁሩ ሲመልስ ”ታሪክ የሚያስተምረንየሰውልጅ ከታሪክ  ምንም አለመማሩን ነው” ብሏል።የካቲት 12 /1929 ዓም አዲስ አበባ ከ ሰላሳ ሺህበላይ ነዋሪዎችዋ በ አንዲት ጀንበር […]

ከገቢዎ ላይ ስንቱን % ለዕምነት ተቋም ሰጠው ቢሉ አይአርኤስ ያምንዎታል? የትኛው ህክምና ወጪ ታክስ ላይ ይታሰባል? –በአሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ የተዘጋጀ የታክስ መረጃ

0
0
ከገቢዎ ላይ ስንቱን % ለዕምነት ተቋም ሰጠው ቢሉ አይአርኤስ ያምንዎታል? የትኛው ህክምና ወጪ ታክስ ላይ ይታሰባል? ዶናልድ ትራምፕ ለታክስ ከፋዮች ምን አስበዋል? ኦባማ ኬር በዚህ ዓመት ታክስ ላይ ያለው እጣ ፈንታ ምንድን ነው? – በአሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ የተዘጋጀ እጅግ ጠቃሚ የታክስ መረጃ | ተመልክተው ሼር ያድርጉት

የየካቲት 12 አርበኞቻችን እና ሰማዕታቱ |ሞገስ አስገዶም፣ አብርሃም ደቦጭ እና ስምዖን አደፍርስ ፍቅር እስከ መቃብር

0
0
– አብርሃም ደቦጭ፣ሞገስ አስገዶም እና ስምዖን አደፍርስ እነማን ናቸው? – እልል! በሉ ልዕልት ወለደች፣ – የካቲት 12፣1929 ዓም ደም እንደ ጎርፍ፣ – ሞገስ አስገዶም፣ አብርሃም ደቦጭ እና ስምዖን አደፍርስ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ታሪክ ምን ያስተምረናል? ”ታሪክ ምን ያስተምረናል?”ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ምሁሩ ሲመልስ ”ታሪክ የሚያስተምረን የሰውልጅ ከታሪክ ምንም አለመማሩን ነው” ብሏል።የካቲት 12 /1929 ዓም አዲስ አበባ […]

ህወሓት ኤርትራን ለማስቆረስ ለምን ጎመዠ?

0
0
ጋዜጠኛ ፍቃዱ በርታ የዛሬ ሁለት ዓመት የካቲት 2007 ዓ/ም፣ አራት ኪሎ ከሚገኑት ካፉዎች በአንዱ  በቀጠሮ ከተገናኘን ከአንድ ወጃጄ ጋር ማኪያቶ ይዘን ወግ ጀምረናል፡፡የመገናኘታችን መንስሄ  የህወሐት 40ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ሰበብ ሆኖን፤ የድርጅቱን ታሪክ በሰፊው የሚዳስስ  ተከታታይ ጽሑፍ  በምሰራበት ፍቱን መጽሔት ላይ ለመሰራት በወጣነው ዕቅድ መሰረት፣ ከመሸጫ መደብሮች ያጠናቸውን ስለህወሓት የሚያወሱ መጽሐፍትን  ከወዳጆቻችንን እየተዋስን በማሰባሰብ ላይ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እንዳይቀበሩ ከለከለች |የመንግስት ባለስልጣናት እያግባቡ ነው

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከትናንት በስትያ ሕይወታቸው ያለፈው ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በቅድሥት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንዳይቀበሩ መከልከሏ ተሰማ:: የመንግስት ባለስልጣናት እጃቸውን በማስገባት ቀብሮ በሥላሴ ቤ/ክ እንዲፈጸም የኃይማኖቱን መሪዎች እያነጋገሩ መሆኑን ከሃገር ቤት የሚሠራጩ ሚዲያዎች አስታውቀዋል:: እንደሚዲያዎቹ ገለጻ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፕሮፌሰሩ በሥላሴ ቤተክርስቲያን እንዳይቀበሩ የከለከለችበት ዋናው ምክንያት የካቶሊክ እምነት ተከታይ በመሆናቸው ነው:: ሆኖም ግን ለሃገሪቱ […]

የቤተ አማራ መድህን የስብሰባ ጥሪ በሲያትል ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

0
0
የቤተ አማራ መድህን የስብሰባ ጥሪ በሲያትል ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

ከአብዮት ካሳነሽ እና ከመላኩ በላይ ማን የተሻለ ይወዛወዛል?

0
0
ሁለቱም ጎበዝ ናቸው:: ጥያቄው ማን የተሻለ ነው? የሚል እንጂ በብቃታቸው ላይ ምንም ዓይነት ጥያቄ አይነሳም:: አብዮት ካሳነሽ እና መላኩ በላይ:: ሁለቱም የኢትዮጵያ የብሔረሰብ ባህላዊ ውዝዋዜዎችን በደንብ ይጫወቱታል:: የዛሬው ጥያቄ ማን የተሻለ ይወዛወዛል? አስተያየትዎን ቭዲዮውን ተመልክተው እንዲሰጡ ተጋብዘዋል::

መከላከያ ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ

0
0
(ዘ-ሐበሻ)ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው መከላከያ ከውድድሩ ውጭ ሆነ:: መከላከያ ከቀንት በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም የካሜኑን ያንግ ስፖርት አካዳሚን 1ለ0 አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ የነበረውን ዕድል አለምልሞ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ካሜሮን ላይ በተደረገው ጨዋታ 2ለ0 በመሸነፉ በአጠቃላይ ውጤት 2ለ1 ከውድድር ውጭ ሆኗል:: ለመከላከያ አዲስ አበባ ላይ ጎሉን ያገባው […]

በኢትዮጵያዊነትና በኢትዮጵያ ሀገራዊ ኣንድነት  ላይ የተቃጣው ጦርነትና የአርበኞች ግንቦት 7  ሀገር ኣድን ትግል |ነዓምን ዘለቀ

0
0
ራሱን ህዝባዊ ወይኔ ሃርነት ትግራይ  በማለት  በሚጠራው የጸረ-ኢትዮጵያ መሰሪዎች አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት  የዘለቀ  ስቃይ እና ጥቃት ኢላማዎች የነበሩት የኢትዮጵያ አንድነትና ኢትዮያዊነት ብቻ ሳይሆኑ  የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችም በተናጠል እና በየተራ ግፍ እና ስቃይ ሲቀበሉ ቆይተዋል ፣ አሁንም በከፋ መልኩ ስቃዩ ቀጥሏል። ጸረ ኢትዮጵያዊው ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በተደራጀ መልኩ  የጥፋት ሰይፉን በዋናነት የመዘዘበት  […]

ጎጃም ቢወለድም በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው? –የአቻምየለህ ታምሩ ምላሽ

0
0
ጀግናው በላይ ዘለቀ ––––––––––––– ከዚህ በታች ያለውን አነስተኛ ጽሁፍ ከስድስት ወር በፊት የጻፍሁት ነው። የፈጠራ ታሪኩ ከሰሞኑም ስለተደጋገመ ለፈጠራ ተረት ተረቱ የሰጠሁትን ጽሁፍ በድጋሜ አትሜዋለሁ። ––––––––––––– ባለፈው ሰሞን «ጎጃም ቢወለድም በላይ ኦሮሞ ነው» የሚል ግጥም ያለው አዲስ ዘፈን ተለቆ ነበር። የግጥሙ «ኃሳብ» ባለቤት የእውቀት ጾመኛው ተስፋዬ ገብረዓብ ነው። ተስፋዬ ገብረዓብ ከሁለት ዓመታት በፊት በተካነበት የእባብ […]

ከጎንደር ሕብረት (ጎሕ) ለኢትዮጵያ አንድነት የወጣቶች ግብረ ሃይል የቀረበ ጥሪ

0
0
የጎሕ መመስረት ምክንያቱ ወያኔ ለዘመናት አብሮ በፍቅር የኖረውን የቅማንትና የአማራ ወገናችንን ለእኩይ ተግባሩ ማሳኪያ አመች እንዲሆንለት በቦታ መካለል ምክንያት እራሱ ግፊት በማድረግ እርስበርስ ለማጫረስ የዘረጋው ተንኮል እንደሆነ ማስታወስ እንወዳለን። የጎሕ መመስረት ባስተላለፋቸው ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ መግለጫወቹ የወያኔን እኩይ እንቅስቃሴ አክሽፎ ሕዝባችን የኖረ የአንድነት መሰረቱን ለማስከበር እንዲችል አብይ ሚና ተጫውቷል። ለሱዳን ተቆርሶ ሊሰጥ የታቀደው ሰፊ የኢትዮጵያ […]

የኤደን ገብረሥላሴ የትግርኛ ሙዚቃ አልበም መቀሌ ውስጥ አንድ ሲዲ በ150 ብር ተሸጠ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በማርሽ ሙዚቃ ታጅቦ መቀሌ ላይ የተመረቀው የኤደን ገብረሥላሴ ወስን አልበም በምርቃቱ ቀን አንድ ስሙ እንዳይነገር የፈለገ ሰው አንድ ሲዲ በ150 ሺህ ብር ገዛ:: ሰይፉ ፋንታሁን ማምሻውን በታዲያስ አዲስ ፕሮግራም ላይ ባስተላለፈው በዚሁ መረጃው አንድ ሲዲ በ150 ሺህ ብር የገዛው ግለሰብ ከአልበሙ ውስጥ “አትንቅንቅኒ” የሚለው ዘፈን ተመችቶኝ ነው […]

የፍቅርአዲስ ነቅአጥበብ እና የአብነት አጎናፍር ኮንሰርት ተሰረዘ

0
0
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ፖስተሮች ተለጣጥፎ የነበረለት የፍቅርአዲስ ነቅአጥበብ እና የአብነት አጎናፍር ኮንሰርት በታሰበለት ቦታና ቀን ሳይታይ መቅረቱ ተሰማ:: በአዲስ አበባ አሁን አሁን ኮንሰርቶች እና ዝግጅቶች ይታያሉ ከተባሉ በኋላ መሰረዝና አለመካሄድ እየተለመደ የመጣ ይመስላል:: የፍቅርአዲስ ነቅአጥበብ እና የአብነት አጎናፍር ኮንሰርት የተሰረዘበት ምክንያትን ከዚህ የድምጽ ዘገባ መታደም ይቻላል::
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live