Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችን እና ተላላኪዎችን እያርበደበደ ያለው የጎቤ ጦር ተከቧል –ለሕዝብ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችጋር እየተዋደቀ የሚገኘው የአማራው ተጋድሎ በጎቤ የሚመራው ጦር ለኢትዮጵያ ሕዝብ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ:: ቦታውን መገለጽ በማያስፈልግ ቦታ በጎንደር ውስጥ ከትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችና ተላላኪዎቹ ጋር እየተዋደቀ የሚገኘው የጎቤ ጦር ቢከበብም ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ጥቃት ማድረሱን እና ድል ማስመዝገቡን ቀጥሎበታል:: ይህን ዜና የሰሙ ወገኖች በሙሉ ትግሉን እንዲደግፉና እንዲቀላቀሉትም ጥሪውን አቅርቧል::

በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው የነበሩ ከእስር ተፈቱ

$
0
0
ከኦሮሚያና ከአማራ ክልሎች በሁከት ተጠርጥረው የተያዙ ወደ አምስት ሺሕ የሚጠጉ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው መለቀቃቸው ተገለፀ፡፡ አዲስ አበባ — “ጥያቄ ማቅረብ መብት ነው፤ በአመፅ፣ በሁከትና በጉልበት ጥያቄን ማቅረብ ግን ዋጋ ያስከፍላል” ብለዋል ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ፡፡በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንደተገለፀው ዛሬ የተለቀቁት 4ሺሕ 8መቶ ሰዎች በሀገሪቱ ተፈጥሮ ከነበረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በሁከት የተጠረጠሩ በጦላይ እና በብርሸለቆ ማሰልጠኛዎች […]

በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

$
0
0
በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ የበላይነት ሲሰፍን በሕግ እንፋረዳለን ብለው ዝምታን የመረጡ ቢሆንም ተስፋፊው የሕወሃት ቡድን ማንኛውንም ጉዳይ ለማስፈፀምም ሆነ ለመማር በትግርኛ ነው እናንተም ትግሬዎች ናችሁ ትግሬ አይደለንም የምትሉ አባይን […]

የፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ “የኦሮሞና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ መፅሃፍ፡-

$
0
0
በቨርጂኒያ- መዓዛ ሬስቶራንት Dec 03/2016 በዋሽንግተን ዲሲ-ላሊበላ ሪስቶራንት Dec 04/2016 በሜሪላንድ- አዲስ አበባ ሬስቶራንት Dec 05/2016 በርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ተመረቀ። መጽሐፉን ሰላምንና ፍቅርን፣ የሚሰብክ የህዝቦች አብሮነትና ብሎም አንድነት እንዲመጣ  የሚረዳን ነው። መጽሃፉ ባለፉት 25 ዓመታት አማራና ኦሮሞን ለማራራቅ ሲጥሩ የነበሩ ፀረ አንድነት ኃይሎችን አንገት ያስደፋ ነው። ህዝብ ለህዝብም አስታራቂ መጸሀፍ ነው ልብ […]

“ግልጽ ደብዳቤ ለP2P ካናዳ ድርጅት” በሚል ርዕስ በክፍሉ አድማሱ ለተጻፈው መልዕክት የተሰጠ መልስ ከP2P ካናዳ ቦርድ፤

$
0
0
Decmeber 21, 2016 ዲሴምበር 11 ቀን 2016 “ግልጽ ደብዳቤ ለP2P ካናዳ ድርጅት” በሚል ርዕስ በክፍሉ አድማሱ በዘሀበሻ ድረ-ገጽ ላይ የወጣውን አስተያየት ተመልክተነዋል፡፡ በመጀመሪያ አቶ ክፍሉ እንዳሉት “የP2Pን በኤች አይ ቪ ኤድስ ወላጅ አልባ ለሆኑ ሕፃናት አስፈላጊ ድጋፍ የመስጠት የተቀደሰ ዓላማ በመደገፍ ለአሥር ዓመታት ያህል የአቅማቸውን ሲያደርጉ” በመቆየታቸው በተረጂዎቹ ሕፃናት ስም ምስጋናችን እንዲደርሳቸው እንሻለን፡፡ አቶ ክፍሉ […]

ጠዋት ሲነሱ ራስዎ ሊፈትሽዋቸው የሚገቡ የጤናዎትን ሁኔታ ጠቋሚ ወሳኝ ምልክቶች

$
0
0
ምላስዎ የጤንነትዎን ሁኔት ይናገራል ምላሳችን የተለያዩ ምግቦና መጠጦችን በማጣጣም ተጠምዶ ስለሚውል የምግቦቹን መልክ ለጥቂት ደቂቃዎች ይዞ ቢቆይ ቸግር የለበትም፡፡ ይሁንና ጠዋት ምንም አይነት ምግብ ሳይወስዱ ምላስዎ ቢጫ፣ ነጭ ወይም ብርቱካንማ ነገር ተጋግሮበት ሲታይ የሆነ ውስጥ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል ይላሉ፣ ሐሳባቸውን ለፕሪቬንሽን መጽሔት የሚያካፍሉት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሎውረን ፔጅ፡፡ ባለሞያዋ እንደሚሉት፣ ይህ ዓይነት ችግር […]

ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሆናችሁ የአማራ አርበኞችን ለምትጨፈጭፉ አማሮች

$
0
0
ከ አቻምየለህ ታምሩ ጀ’ግኖቹ የአማራ አርበኞች እንደሻማ እየነደዱ በአማራ ላይ የተጫነውን ከልክ ያለፈ የፋሽስት ወያኔ ግፍና መከራ ፣ እልቂትና ጭፍጨፋ ለማስወገድ ዱር ቤቴ ካሉ ውለው አድረዋል። ሆኖም ግን አንዳንድ ወገኖቻችን ወያኔን እንደ አማራ መንግስት በመቁጠር የወያኔ መሳሪያ ሆናችሁ አማራነኝ ያለውን የራሳችሁን ወገን በመግደል የፋሽስት ወያኔ ስኬት የሆነውን የአማራ እልቂት አብራችሁ እየደገሳችሁ ትገኛላችሁ። እንዴት ብሎ አማራ […]

“ከባልሽ ባሌ ይበልጣል የሚለውን ትተን ትግሉን ብሔራዊ አድርገን ለነጻነት እንነሳ”–ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ |ሊደመጥ የሚገባው

$
0
0
“…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው። በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ አለመስማማት በተዘዋዋሪ የምንጠላውን ስርዓት እድሜ ማርዘም ብቻ ሳይሆን ..”  ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ  በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሕብር ራድዮ ጋር ካደረገው ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያዳምጡት) 

በገዢው ፓርቲ ጥልቅ ተሐድሶ ፍኖተ ሐሳብ፣ ተራማጅ ኃይሎች ከወዴት ነው ያሉት?

$
0
0
በ2008 ዓ.ም. ህዳር ወር ጀምሮ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የተነሣሣው ሕዝባዊ ቁጣ ለበርካታ ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት መሆኑ የአደባባይ እውነት ነው። ቀውሱን ተከትሎ የተለመደው ህግ የማስከበር ሥርዓት አደጋ ላይ በመውደቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ሁኔታዎች አስገድደዋል። ዐዋጁ በሥራ ላይ በሚቆይባቸው ስድስት ወራት ሀገሪቱ በተቋቋመው ኮማንድ ፖስት እንደምትመራ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፣ ለሕዝብ […]

ኦህዴድ በተሃድሶ እና በአመራሮች ሹም ሽር ኦፌኮ በአመራሮች እስር የተጠመዱበት የኦሮሚያ ፖለቲካ

$
0
0
በይርጋ አበበ  ከ80 በላይ ብሔረሰቦች እና ብሔሮችን የያዘው የኢትዮጵያ ግዛት ላለፉት 25 ዓመታት በኢህአዴግ እየተመራ ሲሆን 547 መቀመጫዎች ያሉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደግሞ ላለፉት 14 ወራት በኢህአዴግ አባሎች ብቻ ተይዟል። በአገሪቱ የመድብለ ፓርቲ ስርዓት በህግ ደረጃ የጸደቀ እና እውቅና የተሰጠው ቢሆንም ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የአገሪቱን ሁሉንም ክፍሎች በትጥቅ ትግል የደርግን መንግስት አስወግዶ ስልጣን ከያዘው […]

የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው –ጎንደር እረፍት የለም

$
0
0
አክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ በአማራው ክልል እየተደረገ ያለውን ተጋድሎ እየተከታተለ መዘገቡን ቀጥሎበታል:: ዛሬ ያስተላለፈውን መረጃ ይመልከቱት:: ከሙሉነህ ዮሃንስ #ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል። ጀግኖቹ መሬዎች ሁለት ቅጥረኛ ገለው መሣሪያቸውንም ቀምተው ተሰውረዋል። የተደናገጠው ወያኔ ከደብረብርሃን ጭምር ሃይል አስመጥቶ አብይ አጠጪ ናችሁ በማለት በጉዳዩ የሌሉ ብዙ ሰወችን ደብድብው ወደ 15 አስረዋል። […]

በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂትና የሃይማኖት አባቶች ትንበያዎች ከወቅቱ ሁኔታ ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ) –በታምሩ ገዳ

$
0
0
ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂትና ቀድሞ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፥መጻህፍት እና ፓለቲከኞች ስለ ሶሪያው እልቂት የሰጡት ትንበያዎች ከወቅቱ ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

በአምቦ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተነሳ |መረራ ጉዲና እና ሌሎች ተቃዋሚዎች እንዲፈቱ ሲጠይቁ ነበር –የሕወሓት ንብረት የሆኑ ተሽከርካሪዎች እርምጃ ተወሰደባቸው

$
0
0
በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ዳግም ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱ ተሰማ፡፡ ቢቢኤን እንደዘገበው ትላንት ከረፋዱ ስድስት ሰዓት አከባቢ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ የስርዓቱ ሰዎች የመሰረቱት የሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር አውቶቡስ ጥቃት እንደተሰነዘረበት ታውቋል፡፡ እንደዚሁም የህወሃት ንብረት የሆኑ ሶስት ተሽከርካሪዎች ህዝባዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተብሏል፡፡ እንደ ቢቢኤን ዘገባ በከተማው የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መነሻውን ያደረገው በአምቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን፣ ተቃውሞዉ ቀጥሎም […]

የእንግሊዙ ዘጋርዲያን የኢትዮጵያን ፖለቲካ መርዛም ሲል ስለጎንደር/አማራ ሕዝብ ትግል የዘገበውን ዓለምነህ ዋሴ እንዲህ ከሽኖ አቅርቦታል

$
0
0
የእንግሊዙ ዘጋርዲያን የኢትዮጵያን ፖለቲካ መርዛም ሲል ስለጎንደር/አማራ ሕዝብ ትግል የዘገበውን ዓለምነህ ዋሴ እንዲህ ከሽኖ አቅርቦታል

ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ አረፈ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ በማድረግ ታሪክ ሲያነሳው የሚኖረው ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ ማረፉ ተሰማ:: በካናዳ ህክምናውን ሲከታተል የቆየው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር በሕይወት እያለ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሞተ ብሎ ዜና አውጆበት ነበር:: ሆኖም ግን አትሌቱ ከልጁ ጋር በመሆን ከካናዳ በለቀቀው ቭዲዮ በሕይወት መኖሩን መናገሩ ይታወሳል:: ምሩጽ ሜይ 15, 1944 በትግራይ አዲግራት […]

ወይንሸትን ማን ገደላት? –የወንጀል ምርመራ ታሪክ |የሚታይ

$
0
0
ወይንሸትን ማን ገደላት? – የወንጀል ምርመራ ታሪክ | የሚታይ

የአርበኛ ጎቤ መልኬ ጦር የወያኔን ጦር ዳግም ቀጣ –የወያኔ ጦር በ6 መኪና ተጭኖ ከሁመራ ወደ መተማ አቅጣጫ እያመራ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአርበኛ ጎቤ መልኬ የሚመራው ጦር በትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት ወታደሮች ላይ የሚወስደውን እርምጃ መቀጠሉ ተሰማ:: ከትናንት በስቲያ በሕወሓት ወታደሮች ተከቦ የነበረው የአርበኛ ጎቤ ጦር በሕወሓት ወታደሮች ላይ የበላይነቱን ወስዶ ከከባበው ከወጣ በኋላ ትናንትናም የሕወሓት ጦር ኃይሉን አጠናክሮ ወደ የጎቤን የሕዝብ ጦር ሊያጠቃ ሞክሮ በድጋሚ ሽንፈትን ተከናንቦ ተመልሷል:: በዛሬው ዕለትም እንዲሁ የሕወሓት ጦር በጎቤ ኃይል […]

“ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፋለች፣ ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ”

$
0
0
“ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፋለች፣ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ፤ ” መጽኃፈ ሲራክ ም/ ፳ ቁ ፪ ፍም አስፈላጊም አላስፈላጊም የሚሆንበት ወቅትና ምክንያት ይኖራል፣ ይህን ለይቶና ተገንዝቦ እፍንም ትፍንም እንደአግባቡ መጠቀም ውጤታማ ያደርጋል፡፡ ይህን ለማድረግ የሚቻለው እንቅስቃሴው ግላዊም ይሁን ድርጅታዊ መነሻውን ያወቀ፣ መሄጃ መንገዱን የለየ፣ መድረሻ ግቡን በግልጽ ያስቀመጠና ለግል ሥልጣንና ጥቅም በማሰብ ሳይሆን […]

በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄን ተከትሎ እስራትና ግድያው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

$
0
0
 በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄን ተከትሎ እስራትና ግድያው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ሲሆን የማንነት ጥያቄ አቅራቢውም ህዝብ ትጥቁን እያጠባበቀ ወደ ጫካ እየከተተ መሆኑ ታውቋል ፡፡ ባለፈው ታህሳስ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት የሆኑት አቶ ዘውዱ ገ/እግዚያብሄርና አቶ ሙላው ከበደ በመተማ ወረዳ ልዩ ስሙ ስናር በተባለው አካባቢ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ተከበው የነበረ […]

“ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፋለች፣ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ፤ ”   መጽኃፈ ሲራክ  ም/ ፳¥ ቁ Ú፪

$
0
0
ይግረም አለሙ ፍም አስፈላጊም አላስፈላጊም የሚሆንበት ወቅትና ምክንያት ይኖራል፣ ይህን ለይቶና ተገንዝቦ እፍንም ትፍንም እንደአግባቡ መጠቀም ውጤታማ ያደርጋል፡፡ ይህን ለማድረግ የሚቻለው እንቅስቃሴው ግላዊም ይሁን ድርጅታዊ መነሻውን ያወቀ፣ መሄጃ መንገዱን የለየ፣ መድረሻ ግቡን በግልጽ ያስቀመጠና  ለግል ሥልጣንና ጥቅም በማሰብ ሳይሆን ሀገርንና ህዝብን በማስቀደም  ላይ የተመሰረተና በስሜት ሳይሆን በእውነት በግብታዊነት ሳይሆን በእቅድና በስልት የሚከናወን ሲሆን ነው፡፡ ነገር […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live