Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (A real societal suicide!) – ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
“እርስ በርሷ የተከፋፈለች መንግሥት አትጸናም” ይላል መጽሐፉ፡፡ ከጎንደር ንፋስ መውጫና ላይ ጋይንት አካባቢ የሚሰማው ዜና አሣፋሪ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ በአካባቢው የሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና ሽማግሌዎች በአፋጣኝ ገብተውበት ነገሩ ካልተስተካከለ ይህ የብአዴን ሤራ በአማራ ታሪክ ላይ የሚፈጥረው ጠባሳ ቀላል አይደለም፡፡ የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ነጻ መውጣት ውርርድ ውስጥ የሚገባ እንዳልሆነ በቅድሚያ ሊታወቅ ይገባል፡፡ በመሆኑም ማንም ማንንም በማስገደድ ኢትዮጵያዊ ሁን ወይም አትሁን ማለት ባንችልም በግፍና በደል ተሸካሚው አማራ ስም እየተጠሩ የገዳይና አስገዳይን አጀንዳ ማራመድ አያቀባብርምና ይህ ችግር በአፋጣኝ መፈታት ይኖርበታል፡፡ አማራ ነኝ ከሚል ዜጋ እንዲህ ያለ ቅሌት መሰማት መታየቱ በውነቱ አሸማቃቂ ነው፡፡ በዚህ ሰልፍ የተሳተፉ ጋይንቶች አማራ ነን የሚሉ ከሆነ ከአማራ የማይጠበቅ ነገር ማድረግ
The post የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (A real societal suicide!) – ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.