Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል በጭፍን በሚደረግ ውሳኔ ኢትዮጵያ ያለፈችበትን አዙሪት የሚደግም እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶክተር በዕውቀቱ ድረስ እና የህግ ባለሙያው አቶ ዳንኤል አሰፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በምርጫ ዙሪያ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ዶክተር በዕውቀቱ ምርጫው የታለመለትን አላማ ይመታ ዘንድ ዜጎች በሂደቱ ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ አለባቸው ሲሉ አሳስበዋል፡፡ አሳታፊ፣ ተዓማኒ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ ዜጎች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው የሚሉት ዶክተር በዕውቀቱ፣ ለዚህም በቀጣይ የሚያስተዳድራቸውን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያስችላቸውን የምርጫ ካርድ ከመውሰድ ይጀምራል ይላሉ፡፡ ዜጎች በቀጣይ ያስተዳድረናል የሚሉትን የፖለቲካ ፓርቲ ከመምረጣቸው በፊትም ፓርቲዎች ያቀረቧቸውን አማራጭ የፖለሲ ሃሳቦች በትኩረት መረዳት እንዳለባቸው
The post በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.