Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የአገራችንን ምኅዳር ለአንድ ወገን ዘረኛና ያልተገራ ሽምጥ ግልቢያ የሚያመቻቹ ኃይሎች ከወዲሁ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አብን ያሳስባል! has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
የአማራ ሕዝብ በአገዛዙ ላይ የቀረውን ተስፋና በጎ ግምት ሁሉ አስተባብሎ መጨረሱን እና በየቦታው በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን ጭፍጨፋና ፖለቲካዊ አሻጥር በማያሻማ ሁኔታ በአገር ቤትና በውጭ አገር ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎች አውግዟል፤ አጋልጧል። ሰልፎቹ እጅግ ሰላማዊና በሰለጠነ መልኩ የተካሄዱ ከመሆናቸው ባሻገር የአማራን ሕዝብ ጠንካራ ውስጣዊ አንድነት ለወዳጅም ለጠላትም በግልፅ ያሳዩ ነበሩ። የአማራን ሕዝብ ጅምላ ሞትና መፈናቀል «የተለመደና ነባራዊ» ለማድረግ ከየአቅጣጫው የተከፈተውን ሴራ መመከት የሕዝባዊ ንቅናቄው አንድ ዘርፍ ሆኖ መቀጠል አንዳለበት አብን በጽኑ ያምናል። አማራ በማንነቱ ተለይቶ ተከታታይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲከፈትበት ለባሕል፣ ለሞራልና ለሕግ ተቃራኒ መሆኑን ገልፀው ያላወገዙ አካላት ሁሉ የለመዱትን «ማኅበራዊ ሳንሱር» ለማድረግ የያዙት አካሄድ ዘመኑን ያልዋጀና ፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑንም
The post የአገራችንን ምኅዳር ለአንድ ወገን ዘረኛና ያልተገራ ሽምጥ ግልቢያ የሚያመቻቹ ኃይሎች ከወዲሁ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አብን ያሳስባል! has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.