Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post “የዘንድሮው ምርጫ የችግራችን መፍቻ ሁሉ ቁልፍ ነው።” ጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከፊልጶስ ወርቅነህ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
የጠ/ሚሩን ስለ ምርጫ ያስተላለፋት መልዕክት ፤ -አንድ ተራ ግለሰብ ቢናገረው ስለ ዲሞክሲና አገራችን ያለችበት ሁኔታ አልገባውም ሊባል ይችላል። – ወይም የአንድ ፓለቲካ ፓርቲ አባል ቢናገረው ፓርላማ መግባት የሚፈልገው የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ሳይሆን የውሎ አበልና ደመወዝ ” እያወሩ ” ብቻ ለመብላት አማራጭ ስለሆነበት ነው ሊባል ይችላል። እንደ ኢትዮጵያ ባለ በውስጥም በውጭም በችግር ተወጥሮ ለተያዘና ምንም ዓይነት የዲሞክራሲ መዋቅር ባልተገነባበት፣ እንዲሁም ዜጎች ወቶ መግባት በማይችሉበትና በማንነታቸው በየቀኑ በሚታረዱበት ፤ እንዲት አድርጎ ምርጫ የችግራችን ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ሊሆን እንደሚችል ማንም ሰው ማስረዳት የሚችል አይመስለኝም። ከማስረዳት ይልቅ “እመኑ” ማለቱ ይቀላል። ጠ/ሚ አብይ አህመድ “የዝሆን ጆሮ” ይስጠኝ ብለው እንጅ ፤ የዲሞክራሲን መስፈርት አሟልተው ምርጫ የሚያካሄዱ
The post “የዘንድሮው ምርጫ የችግራችን መፍቻ ሁሉ ቁልፍ ነው።” ጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከፊልጶስ ወርቅነህ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.