(ዘ-ሐበሻ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከቤተሰቦቹና ከወዳጆቹ ጋር ተገናኘ:: አንዳርጋቸው ጽጌ ከ እስር ቤት ትናንት ተለቆ በቤተመንግስት ነበር እየተባለ ቢነገርም በወላጅ አባቱ ቤት ቤተሰቡና ወዳጆቹ ላለፉት አራት ቀናት ከአሁን አሁን ይመጣል በሚል ሲጠባበቁ ቆይተዋል:: በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አባት ቤት የአንዳርጋቸውን መምጣት የሚጠባበቁት የአዲስ አበባና ከክልል የመጡ ወጣቶች ድንኳን ጥለው; ቄጤማ ጎዝጉዘው; አበባ መሬት ላይ ነስንሰው የአቶ […]
↧