ሸንቁጥ አየለ ============ ESFNA ቦርድ 5 ሰዓታት የፈጀ ዉይይት አድርጎ “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተጋበዙ ከተቃዋሚ ድርጅቶችም ሰው ይጋበዝ:: እናም ተቃዋሚዎችም አንድ ሰው ወክለው ይቅረቡ” የሚለው የውሳኔ ሃሳብ አሳልፏል የሚል ዜና አሁን ዘሀሻ አስነበበን:: እኔም ይሄን አይነት ዉሳኔ እንደሚሆን ገምቼ ነበር:: የቦርዱ ዉሳኔ ልክ ብዙ የተደከመበት እንዲመስል ብዙ ተራገበ::ስሌቱ ግን ቀላል ነዉ::እነ ሌንጮ ለታ የጀመሩትን የማደራደር እቅድ […]
↧