$ 0 0 ከላስቬጋስ ኔቫዳ የምትሰራጨው ህብር ራድዮ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አስመራ የመጓዛቸው ሰበር ዜና እንደተሰማ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን በራድዮኑ ጋብዞ ትንታኔውን ተቀብሎታል:: ይህን ትንታኔ ይዘነዋል – ያድምጡት::