Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ታማኝ በየነ እንደገና ተሸለመ (Video)

$
0
0

(ዘ-ሐበሻ) አርቲስት እና አክቲቭስት ታማኝ በየነ እንደገና ተሸለመ:: ለሃገሩ ፍቅርና ክብር ሕይወቱን ሙሉ እየታገለ የሚገኘው ታማኝ ከዚህ ቀደም በርከት ያሉ ሽልማቶችን በየሃገሩ ሲሸለም የቆየ ቢሆንም የአሁኑ ሽልማት ግን ከሁሉም ለየት ያለ ነው::

ትናንት የአሜሪካ ነፃነት ቀን በተከበረበት የጁላይ 4 ዕለት የኢትዮጵያ የቀድሞ የአየር ኃይል አባላት በጠሩት ታሪካዊ ቀን ታማኝ ከነዚህ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሽልማት በተለይም ሜዳሊያ ጭምር ተሸልሟል:: ሽልማቱን ስነ ሥርዓት እና ታማኝ ያደረገውን ልብ የሚነካ ንግግር ዘ-ሐበሻ በካሜራዋ አስቀርታዋለች ይመልከቱ::

Tamagn beyene zehabesha

The post ታማኝ በየነ እንደገና ተሸለመ (Video) appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles