Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

በዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰራዊት እና በወያኔ ሰራዊት ጦርነቱ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፥

$
0
0

ginbot 7የ44ኛውን ክፍለ ጦር በማንቀሳቀስ በወልቃይት ዓካባቢ በሰፈረው የቀደምት ወያኔ ታጋይ ሰራዊት ታጅቦ በመጣ የወያኔ ሰራዊት እና በዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰራዊት መካከል፥ ዳንሻ ዓካባቢ፣ ጓንጓ ሳግላ እና ማይንቧ በሚሉ ሁለት ቦታዎች በትላንትናው ምሽት ከፍተኛና መረር ያለ ውጊያ ተደርጓል፥ ተኩሱ ዓሁንም እንደቀጠለ ነው፥

zemene Kassieዓመጣጣቸው የሰራዊታችንን እንቅስቃሴና የተነሳውን ሕዝባዊ የዓመጽ ማዕበል ለመግታት ታስቦ እንደሆነ ይታያል፥ በዓውደ ውጊያው የወያኔ ነባር ታጋዮችና ከፍተኛ መኮንኖች እንደተገደሉ በስም ዝርዝር ከግንባሩ ደርሶናል፥

የትግል ስልታቻንና ውጊያችን የወቅቱን ሁኔታ ያገናዘበ፥ በሰራዊታችን ቆስቋሽነት ሕዝባዊ ዓመጽ በማቀጣጠል፥ ብሶት ያበሰለውን ሕዝብ ያካተተና በዓካባቢው ሕዝብ የታቀፈ እንጂ ቦታ በመያዝና በማፈግፈግ የሚካሄድ የተራዘመ ጦርነት ዓይደለም፥

ከወያኔ ጋር ትንቅንቁ ይቀጥላል! ከሕዝቡ ከፍተኛ ድጋፍ እያገኘን ነው፥
እኛም እግራችን የረገጠውን መሬትና ያለፍንበትን ሁሉ በሕዝቡ እጅ እያስገባን ሕዝብ ዓብሮን እንዲዋደቅ ማድረግ ነው ዓሰራራችን፥

የዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ቃል ዓቀባይ ታጋይ ዘመነ ካሴ፥

The post በዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰራዊት እና በወያኔ ሰራዊት ጦርነቱ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፥ appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles