$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው በመንግስት አቃቤ ሕግ የቀረበበት የክስ ቻርጅ በፍርድ ቤት ተሰምቷል:: ሙሉው የክስ ቻርጅ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳል በሚል እንደወረደ ቀርቧል::