Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

የበይነመረብ ስነምግባር –ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር)

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post የበይነመረብ ስነምግባር – ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

በቅድሚያ የበይነመረብ እና ማህበራዊ ትስስሮች ኮሚዩኒኬሽን ስነምግባር በተመለከተ አስተያየቴን እንድሰጥ በመጠየቁ አመሰግናለሁ። ርዕሰ ጉዳዩ ሰፊ ስለሆነ በአጭሩ ለመግለጽ ከባድ ቢሆንም እንደሚከተለው አስተያየቴን አቀርባለሁ። ይህ አስተያየት ከማንኛቸውም ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ አስተያየት ገለልተኛ የሆነ ሙያዊ መሆኑን እገልጻለሁ። በአጋጣሚ አብረን ትምህርት ከጀመርነው ከዶ/ር ሃምዛ መሃመድ ጋር በዚህ ጉዳይ በሰፊው ስንነጋግር ነበር። የሳይበር ቴክኖሎጂ ደህነንት ባለሙያ እና ብዙ ኩባንያዎችን የሚያማክር ነው። ጊዜ ኑሮት የእሱን ልምድ መካፈል ቢቻል ጥሩ ነው። በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ በምሰራበት መስሪያ ቤት በየአመቱ አንድ ጊዜ የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity Training) ስልጠና መውሰድ እና ፈተናውን ማለፍ ግዴታ ነው። በዘመነ ዲጄታል ሰው ከማህበራዊ ኢንጅነሪንግ (social engineering) ተነስቶ ዛሬ ምሁራዊ የዲጅታል ሀብትን በመጠቀም የሰው ልጅ

The post የበይነመረብ ስነምግባር – ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር) appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>