Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!!

$
0
0
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) እንደሚታወቀው የዩጎዝላቪያ ፈዴራላዊ ስርዓት አወቃቀር ማንነትንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነበር። የኢትዮጲያ የፌዴራል ስርዓትም በሸፍጥና በሴራ የተተበተበ ቢሆንም ከዩጎዝላቪያ ጋር ተመሳሳይ ሊባል በሚችል መልኩ ከሞላ ጎደል ማንነትን፣ ቋንቋንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት አድርጎ የተዋቀረ ስርዓት ነው። በሁለተኛ ደረጃ ዩጎዝላቪያን ሲያስተዳድራት የነበረው ዮጎዝላቪያ ኮምዩኒስት ሊግ (League of Communists of Yugoslavia) ተብሎ የሚታወቅ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ በስድስቱም የዩጎዝላቪያ ክልሎች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ነበሩት። ኢትዮጵያም በየክልሎቹ አባል ወይም አጋር ድርጅቶችን ባቀፈው ኢህአዴግ ስትተዳደር ቆይታለች። በሶስተኛ ደረጃ ሁለቱም ሃገሮች በአንድ ወቅት ጠንካራ ናቸው ተብለው በሚታወቁ ሰዎች ተመርተዋል። በዚህም መሰረት ዩጎዝላቪያ ስልጣን ላይ እንዳሉ ህይወታቸው ባለፈው “አምባገነኑ” ግን ደግሞ “ተወዳጁ” ፕረዚደንት ጆሲፕ

The post ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!! appeared first on Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>