Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አደዋ –  ማላጂ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post አደዋ –   ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post አደዋ –   ማላጂ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ዛሬ የአደዋን ፻፳፭ኛ የድል በዓል ማክበር የወራሪ እና ተስፋፍዎችን  ሽነፈት እና ሞት ብቻ ሳይሆን የዉስጥ ምንደኞች እና ቅጥረኞች  የአገርን ልዑላዊነት እና የህዝብ ማንነትን ለማዛባት የታሪክ ምስቅልቅል እና የክህደት ህልም ላለሙት እና ለሚያልሙትም በአገሩ ነጻነት እና በማንነቱ የማይደራደር  ኩሩዉ ኢትዮጵያዉ ትዉልድ በገቢር ለዉስጥ እና ለዉጭ ታሪካዊ ጠላቶች  ለዓለም ህዝብ ያሳየበት ዓመት መሆኑን ድሉን ዕጥፍ ድርብ ያደርገዋል ፡፡ ትናንት“ አበዉ ቀን የሰጠዉ ቅል ድንጊያ ይሰብራል” እንዲሉ  ስለ ኢትዮጵያዊነት ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነት ፣ነጻነት፣ ክብር ፣ ስለጀግኖች በደም እና ህይዎት  የተፃፈ ደማቅ  እና እንደንጋት ኮከብ የሚያበራ ዘላለማዊ ክብር እና ልዕልና የሚገባቸዉን ብሄራዊ እና ዓለማቀፋዊ ባለዉለታወችን  ምግባር እና ተግባር በመበረዝ እና በመደለዝ ትዉልድ እና አገር

The post አደዋ –   ማላጂ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post አደዋ –   ማላጂ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! –ገብረ ኣማኑኤል

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! – ገብረ ኣማኑኤል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! – ገብረ ኣማኑኤል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የባለሞያ ያለህ! ኣገራችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ኣንዳለች አረዳለሁ። ሆኖም በየዘርፉ ያለውን ችግር ኣንዳመምጣጡ ካልተጋፈጥነውና ካላቃለልነው በቀር አየተደራረበ ማስቸገሩ የማይቀር ነው።  በመሆኑም አየከበደ ስለመጣው የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ማሳሰብ ወደድኩ። የኢኮኖሚ ባለሙያ ኣይደለሁም ሆኖም አንደዜጋ ጉዳዩ ይመለከተኛል ብዬ ኣስባለሁ። ከሁሉም በላይ የገንዘባችን ዋጋ ማጣትና ወርዶ ወርዶ ኣንድ ዳቦ ለመግዛት ብሮች መቁጠር ማስፈልጉ ያሳዝነኛል። በዚህ ምክንያት ደግሞ ብዙዎች ለረህብና ለድህነት አንደሚዳረጉ ሳስብ አጅጉን ይቆጨኛል። የኢኮኖሚ ጽሁፎች አንደሚያሳዩት የዋጋ ግሽበት ማለት የተራዘመ የዋጋ ጭማሪ ማለት ነው። የዋጋ ግሽበት የሚመጣባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፣ ኣጠቃላይ ፍላጎት ከኣጠቃላይ  ኣቅርቦት ሲበልጥ ወይም ኣቅርቦት ሲያንስ፣ አንደነዳጅ ያሉ ሁለገብ ምርቶች ዋጋቸው ሲንር፣ የምንዛሪ ዋጋ ማሻቀብና የገቢ ምርቶች ዋጋ መናር፣

The post ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! – ገብረ ኣማኑኤል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! – ገብረ ኣማኑኤል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል)

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ – martyrof2011@gmail.com) አብርሃ ደስታን ለመግለጽ ቃላት አጥቼ ብዙ ተቸገርኩ፡፡ ልፍጠር ብልም “ማን ይረዳኛል?” ብዬ ተውኩት፡፡ አማርኛ ግና ጥሩ ጥሩ አባባሎች ስላሉት የማውቃቸውን ያህል ላስታውስ፡፡ “የመጥረቢያ ልጅ መዘለፊያ” ፣ “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ” ፣ “የእባብ ልጅ እባብ ነው” ፤ “እባብ የወጣበትን ጉድጓድ አይረሳም”፣ “አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ”፣ “የማን ዘር ጎመን ዘር”፣ የማን ነሽና ትባረኪያለሽ”፣ … በቃኝ፡፡ ሁሉም አባባሎች በስተቀሮች አሏቸው፡፡ “Every generalization has an exception.” ለማለት ነው በዓለም አቀፍ ቋንቋ አገላለጥ፡፡ ስለዚህም አብርሃ ደስታ የተማረና የተመራመረ ሆኖ ሳለ አባቶቹ ከአማራ የዘረፉትን ግዛትና ሀብት ንብረት ዐይኑን በጨው አጥቦ “ ወልቃይንና ራያን መልሱልኝ፤ አለበለዚያ ጫካ ገብቼ እፋለማለሁ፤ በዚያም ብቻ ሳልወሰን ትግራይን

The post የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! –በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፉት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ ትልቅ የስብሰባ መድረክ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፡- ‘‘The Adowa Victory provided practical expression to Ethiopianism: self-worth, dignity, unity, confidence, self-reliance, race pride, spirituality, and freedom from colonialism.’’ ዐድዋ- በሺህ ዘመናት ታሪኳና ቅርስዋ፣ ገናና ሥልጣኔዋና አኩሪ ባህሏ ለምትታወቀው፣ በነጻነቷና በሉዓላዊነቷ ጸንታ የኖረችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዳግመኛ በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገ ነው። ዐድዋ የአፍሪካውያን፣ የአፍሪካ አሜሪካውያንና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት አለኝታ፣ የወኔና ስንቅ የሆነ፤ ሰው የመሆን ከፈጣሪ ዘንድ የተቸረ መለኮታዊ ፍቅርንና ክብርን ያላቀ ነው፡፡ በርግጥም ኔልሰን ማንዴላ በንግግራቸው ለመጥቀስ

The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

“ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post “ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post “ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

adwa የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አብርሐም አለኸኝ ለአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአድዋ በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ ተገዳዳሪ የለሌው ትልቅ በዓል ነው ያሉት አቶ አብርሐም አድዋን መገዳደር በፍጹም አይቻልም፤ በስሁት ትርክትም ይሁን በመጥላትም፣ በማሳነስም፣ በማቻቻልም ቢሆን የአድዋን ድል መገዳደር እንደማይቻልም ገልጸዋል፡፡ የአድዋን ድል ከመገዳደር ይልቅ ቀላሉ መንገድ ከድሉ ጋር ተስማምቶ መኖር ነው። የአድዋ ድል ትልቅ ድል ነው ብለዋል። የአድዋ ድል የጥቁር አፍሪካውያን ፣ የተገፉ የዓለም ህዝቦች ሁሉ ድል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አብርሐም ድሉ የእኛ ድል ነው ሲሉ ነው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅዓላማ ቅርጹን በመቀየር የሀገራቸዉ ብሔራዊ አርማ ማድረጋቸውን አመላክተዋል። “አብዛኞቹ የአፍሪካ ሐገራት ይሔን እውነት መገዳደር

The post “ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post “ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

“ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል”

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝደንት – ዳኝነት አያሌው “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝደንት ዳኝነት አያሌው ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝደንት ዳኝነት አያሌው በባሕር ዳር የዓድዋ የድል በዓል ሲከበር እንዳሉት የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በአይበገሬነት የሀገራቸውን ነጻነት በማስከበር ለአንድ ዓላማ የሚሰለፉ የኩሩ ሕዝቦች ሀገር መሆኗን ያስመሰከረችበት ነው፡፡ ትውልዱም ይህንን በውል ሊረዳው እንደሚገባም ገልጸዋል፡፡ ዓድዋ በዓለም ላይ የጥቁር ሠራዊት በነጭ ላይ አምርቂ ድል ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመዘገበበት የታሪክ ቦታ ነውም ብለዋል፡፡ በዓለም ላይ የሚገኙ

The post “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

እንደ ይሁዳ ከዱ ልጆችሽ ሸፈጡ እንደ ኤሳው ሆኑ ቡክርናቸውን ሸጡ በመታመን ፋንታ ኑፋቄን መረጡ። እንደ ባህር አሸዋ – እንደ ሰማይ ከዋከብት ምነዋ ኢትዮጵያ… በዛብሽ ጠላት?… አፈርሽ ‘’ሰለሰ’’ ሜዳሽ ‘’አሜክላ’’ እሾክ አበቀለ ተራራ ሸለቆሽ ‘’ጃርት’’ ተራባበት – ተራብቶም ፏለለ፤ ባላና ማገርሽ፣ ምሰሶሽ ተማሰ ዞብ አምባሽ ተናደ፣ ወንዝሽ ደፈረሰ ደም እንደ ጎርፍ ውሀ፣ በገላሽ ፈሰሰ ውጭ ውስጥሽ ነቀዘ፣ ቤት አጉራሽ ፈረሰ ምነዋ ኢትዮጵያ… ምፅአት ለአንች ደገስ? የሚታመን ጠፋ፣ ለሰው ልጅ ያደረ ውሸት ገኖ ናኘ፣ በቀየሽ ከበረ ዘብጥያ ወረደ፣ እውነትም ታሰረ ታሪክ ተረት – ተረት ብስራት ተበሰረ፤ የውርጃ ‘’አደፍ’’ ቅሪት – ጭንጋፍ አሳድገሽ ‘’ቃልቻ ዘር – ጎጥን’’ ደም ተጠማልሽ ጉድ ውልዶ ‘’አነበረ’’ ጊዜ

The post ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን –ሰመረ አለሙ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

 ሰመረ አለሙ s emere.alemu@yahoo.com                               እንኳን ለታላቁ የአድዋ በአል አደረሳችሁ የአርበኛ ልጆች ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዉያን እንኳን ለታላቁ የአድዋ በአል አደረሳችሁ።ከዚህ በላይ እንደ ጸሐይ ደምቀዉ እንደ ክዋክብት አብርተዉ የሚታዩት ትግሬዎች በዘመነ ትህነግ የበላይነታቸዉን፤ ደስታቸዉን፤ ያሳዩበት ሁኖ ነገር ቢለወጥ ብለን ለታሪክ ያስቀመጥነዉ ፎቶ ነበር። እንደዉ ለምልክት አደዋ ላይ የተዉለበለበዉ  አንድ የኢትዮጵያ ሰንደቃ አላማ እንኳን አልተያዘም አደዋ  ላይ የወቀደቁት ያባቶቻችን ዉለታ በዛ አካባቢ እንዲህ ሁኖ ቀርቷል። ከማርገሬት ታቸር በፊት የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስተር የነበሩት ኤድዋርድ ሂዝ “ጠንካራ መንግስት ህዝብ የማይፈልገዉንም ማሰማት የሚችል ነዉ” በማለት ስለ ህይወት ታሪካቸዉ በደጎሱት ድርሳን ላይ አስፍረዉት ነበር። የትግሬ መሳፍንት የዘረጉት የአገዛዝ ስልት  እነሱ ከማእከላዊ መንግስት በሚባረሩበት ጊዜ ተጠቃሚ እንደማያደርጋቸዉ በቅጡ ሳይገነዘቡ

The post የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! –ማላጂ  

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ   has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ   has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የሰሞኑ የአሜንስት ኢንተርናሽናል እና የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መግለጫ መደጋገፉ የሚያሳየን ከተሰጣቸዉ መብት እና ድንበር ዉጭ ለመንቀሳቀስ የማይገዳቸዉ መሆኑን ከማሳየት በላይ ለራሳቸዉ እና ለአገራቸዉ የማይመኙትን በሌላዉ ዓለም ለመጫን ያላቸዉን ከንቱ ቅዠት ነዉ ፡፡ የዓለም ሠባዊ መብት ጠበቃ ነኝ ባይ እና ስሙኝ ባይ ጩኸቱ ለምን ዕድሜ ልክ ሰሚ ያጣ ቁራ መሆኑን እንኳን ቆም ብሎ ጠይቆ አያዉቅም ፡፡ አሳዳሪዉን የሚከተል አሳዳሪዉን ያመልካል እንጅ ምግባር እና ተግባር በሌለበት ስም ይዞ ጩኸቴን ቀሙኝ ማስተጋባት ልፋት ነዉ ፡፡ ለመሆኑ አሳዳሪዋ (አሜሪካ) ሆነ አገልጋይ አሜንስቲ ( አስቲ ስማ  ዓለም ) ዓለም ላይ ለሚደረገዉ ዕጅግ ለሚዘገንን የሰዉ ልጆች ስቃይ. መከራ ፣ ስደት እና ሞት መንስኤ ለሆኑት አምባገነን ታማኞቻቸዉ

The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ   has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ   has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 –ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት      ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ  እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት ሎክዳውኑ እስከ መጋቢት 28 2021 ተራዝሟል። በጀርመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትም በዚህ ሳምንት መቀንሱን ቀጥሏል። በሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኝው ኢንፌክሽን በአማካይ  65 በመሆን ቀንሷል። (ለማነጻጸር ጎረቤት ሀገር ቼክ ሪፑብሊክ በመቶሺ ሰዎች መካከል ከ750 በላይ ነው።) የሟቾቹ ቁጠር በቀን ከ1ሺ በታች በመውረድ 04.03.2021 359 ደርሷል፣ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በጀርመን 2,47 ሚሊዮን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ከወረርሽኙ ጋረ በተያያዘ የሟቾች ቁጥር 71,240 ደርሷል። በቅርቡ ከተያዙት 46% የሚሆኑት ከእንግሊዝ ሀገር ከመጣው ራሱን በቀየርው የወረርሽኙ አይነት ነው። የጀርመን ሆስፒታሎች

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል –ዳኛቸው ቢያድግልኝ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ዳኛቸው ቢያድግልኝ biyadegelegnd@gmail.com ስለ አድዋው ድል የምንዘክረው አንድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምስጢር በስጋና በነብሳቸን ውስጥ በመመላለሱ ነው። ይህ የአልገዛም ባይነታችንና ስለነጻነት የምንሰጠው ዋጋ ትልቅነት ነው በባዶ እግር፣ በጦርና ጋሻ፣ በውጅግራና በዲሞፍተር ታንክና አውሮፕላን እንድንደፍር ያደረገን። ነጻነት ማጣት የሞት እኩሌታ ስለሆነ ነው “ማን ይፈራል ሞት!!” የምንለው። ይህ በትምህርት፣ በልምድና የኑሮ ዘይቤ የተወሰደ ብቻ ሳይሆን የመጀመርያ የመሆን ጸጋ በእንበለ ዘራችን ውስጥ እንደ ጥበብ ተጠላልፎና ተቆላልፎ ስለተወራረሰ ነው። የኛን ሥሪት በሚዘውረው የሰው ዘር መነሻነታችን ሳቢያ ነው ለሌሎች ግፉአን ሁሉ ተምሳሌት የሆነው። ኢትዮጵያ የእውቀት ማፍለቂያ ማዕከል እንጂ የኩረጃ መዘክር አልነበረችምና ፈረንጆች እንቁልልጮሽ የሚሉንና ሌሎችን በገዙበት መንገድ እኛን የሚያሸንፉበት ጥበብ አልነበራቸውም። እንዲያውም ፈረንጆች ኢትዮጵያኖች ክፉኛ ይንቁናል

The post ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ)

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የማነኛውም ሀገረ መንግስት ከህዋት ኢሀዲግ ውጭ የሚሰራው ለሀገሩ ኢኩኖሚያዊይ ፣ፖለቲካዊ ፣ማህበረዊይና  ዲፕሎማሲ  አንፃራዊ ጥቅምና የበላይነት  ሲሊ ነው ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን በህዋት ኢድግ ዘመን በሞሉ ምእራባዊያንን መማጽን ሁኗል  በቅር ጊዜ ትዝታችን  መካከል ይኸው ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው በኢትዮጵያዊያን አሜሬካዊያን ከፍተኛ የምርጫ ዘመቻ እና የማይናቅ አስተዋጾ የአሜሪካ ደሞክራቲክ ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በጠበቅነው በተቃራኒ ተጽኖ ሲአደርጉ በተለይ ዴሞክራቶዎች ከሪፓፕሊካን ፓርቲ  በእጅጉ  አንባገነናዊይ  የሆነ በውጭ  ጉዳይ ፖሊሲ አማካኝነት ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ገብነት ፖሊሲ አላቸው ከእነዚህ መካከል ፕረዝዳንት ጂሚ ካርተር, 1976 ቢል ክሊንተን 1992ና, 1996 ፣ባራካ ኦባማና ,2008 ና 2012 የአሁኑ ጆ ባይደን ,2020 ተጠቃሾዎች  ናቸው እነዚህ በላይ  ከሙሉ በጥቂቱ  ለመጥቀስ እንደሞከርኩት

The post ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ፈረጅን  በመለማመጥ  ለኢትዮጵያ  ምንም ጠብ የሚል  መና  አይኖርም    (በአሥማማው  ተሻማሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ዘጋቢ ፊልም :- የሚጠላት ኢትዮጵያ|

$
0
0

የአድዋ ትዝታዬ (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post የአድዋ ትዝታዬ (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የአድዋ ትዝታዬ (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

አዲስ አበባ (2) ባለፈው ክፍል አንድ የአድዋ ትዝታዬ በአዲስ አበባ የተከሠተ አንድ ገጠመኜን አጫውቺያችሁ ነበር። በዚያ ጽሑፍ በአድዋ ቀን ያጋጠመኝን ሳጫውታችሁ  ትውልዱ ከማንነቱ እንዲፋታ፣ ካለፈ አኩሪ ታሪኩ እንዲነጠል ለማድረግ ምን ያህል እንደተሠራበት አይታችሁበታል የሚል ተስፋ አለኝ። ላላነበባችሁት ማስፈንጠሪያው እነሆ https://zehabesha.info/amharic/archives/115516 የዛሬው ትውስታም በአዲስ አበባ ስለተከናወነ ድርጊት የሚያነሳ ነው። እለቱም የአድዋ የድል በዐል ቀን ሲሆን ካለፈው ትረካዬ በብዙ አመታት የሚቀድም ነው። ያለፈው ትረካዬ መቸቱ በኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጊዜ ሲሆን የዛሬው ደግሞ በመለስ ዜናዊ ጊዜ የተከሠተ ነው። ነገሩ እንዲህ ነው። ወደ አዲስ አበባ በሄድኩበት አንድ ወቅት ዛሬ በዐል ስለሆነ እቤቷ ብሄድ አላጣትም ብዬ አንድ ዘመዴን ለመጠየቅ ወደ ቤቷ ሄድኩ።  በሙያዋ ሃኪም ስትሆን

The post የአድዋ ትዝታዬ (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post የአድዋ ትዝታዬ (ክፍል ሁለት) (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ፍትሕ መጽሔት – Feteh Magazine በዛሬው ርዕሰ አንቀፆ ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋለች!

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ፍትሕ መጽሔት – Feteh Magazine በዛሬው ርዕሰ አንቀፆ ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋለች! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ፍትሕ መጽሔት – Feteh Magazine በዛሬው ርዕሰ አንቀፆ ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋለች! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

በሙሉዓለም ገ/መድኅን “የአገሪቱን የፖለቲካ ሥልጣን የጨበጠው የብልጽግና ፓርቲ ሸሪክ የሆነው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለአፈንጋጩ የህወሓት የዲፕሎማሲ ቡድን በግልጽም በስውርም ከሚያሰራጭበት የአገር ክህደት ተግባሩ እንዲታቀብ ማድረጉ ተገቢ ነው። እንዲሁም ከትላንት በስቲያ የክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዋና ኃላፊ ተደርገው የተሾሙት ሌ/ጀኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀል በቅርብ ጓደኞቻቸውና ዘመዶቻቸው በሚመራው የህወሓት ሽምቅ ተዋጊ ላይጨክነው ‘እርምጃ ይወስዳሉ’ ብሎ ማሰብ፣ በተከፈለው መስዋዕትነት መሳለቅ ነው። መንግሥት ጀኔራሉን በዚህ ዐይነቱ ከባድ ኃላፊነት ላይ ማስቀመጡ፣ የመታነቂያ ገመዱን በገዛ ፍቃዱ ማቀበል መሆኑን በማስታወስ፣ ስህተቱን በፍጥነት እንዲቀንስ አበክረን እንጠይቃለን። በነገራችን ላይ፣ ለረዥም ጊዜ የመከላከያ የመረጃ መምሪያ ኃላፊ የነበሩት ሌ/ጀኔራል ዮሃንስ፣ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ህወሓት የፈፀመውን ወንጀል በሙሉ የሚጋሩና በሕግ

The post ፍትሕ መጽሔት – Feteh Magazine በዛሬው ርዕሰ አንቀፆ ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋለች! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ፍትሕ መጽሔት – Feteh Magazine በዛሬው ርዕሰ አንቀፆ ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋለች! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ዐብይ አሕመድና የኦሮምያ ልዩ ኃይል –መስፍን አረጋ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ዐብይ አሕመድና የኦሮምያ ልዩ ኃይል – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ዐብይ አሕመድና የኦሮምያ ልዩ ኃይል – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የዐበይ አሕመድ አካሄድ በገሃድ የሚያመለክተው መዳረሻው በጦቢያ ፍስራሽ ላይ የኦሮሞ አጼጌ (Oromo empire) መመሥረት ነው፡፡  ወደዚህ መዳረሻው በፍጥነት ለመድረስ ደግሞ  የኦሮሙማ፣ በኦሮሙማ፣ ለኦሮሙማ የሆነ ግዙፍ ሠራዊት ያስፈልገዋል፡፡ በስሙ የጦቢያ መከላከያ የሚባለውን ሠራዊት፣ በግብሩ ግን በራሱ ባብይ አሕመድ ጠቅላይ አዛዥነት፣ በብርሃኑ ጁላ ኢታማዦር ሹምነት፣ በቀንዓ ያደታ መከላከያ ሚኒስትርነት፣ በይልማ መርዳሳ አየር ኃይል አዛዥነት … ሙሉ በሙሉ የኦሮሙማ ሠራዊት አድርጎ፣ የኦሮሙማን አጀንዳ እንዲያስፈጽም በመላ ጦቢያ ላይ አሰማርቶታል፡፡ የኦሮሙማ መከላከያ ሠራዊት ስለተመሠረተ ደግሞ፣ የሚቀረው በመላው ጦቢያ ላይ የሚሠማራ፣ የኦሮሙማን ሕግ የሚያስከብር የኦሮሙማ የፖሊስ ሠራዊት ነው፡፡  ለዚህ የታጨው ደግሞ የኦሮምያ ልዩ ኃይል ነው፡፡ የትግራይ (የወያኔ) ልዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ ፈራርሷል፡፡  ያማራ ልዩ ኃይል ደግሞ

The post ዐብይ አሕመድና የኦሮምያ ልዩ ኃይል – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ዐብይ አሕመድና የኦሮምያ ልዩ ኃይል – መስፍን አረጋ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ይህቺን ውብ ሃገር! –በይመር ሙሄ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ይህቺን ውብ ሃገር! – በይመር ሙሄ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ይህቺን ውብ ሃገር! – በይመር ሙሄ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

በይመር ሙሄ (March 6, 2021) የውድ ሃገሬን ቃና ለዛዋን አየር ጠረኗን ውብ ሸንተረሯን አይቼና አሽትቼ ከምንጯ ጠጥቼ፣ ጥሜንም ቆርጬ ዘልዬ ገብቼ፣ ወንዟን አቋርጬ በሜዳዋ ሩጬ በዛፏ ጥላ ሥር፣ ከፀሐይ አምልጬ ጋደም ዘና ብዬ፣ ሕልም እንዳላልም የፈጣሪን ፀጋ፣ እንዳላጣጥም ውሃ በቀጠነ፣ ነሳኸኝ ሰላም። መስሎህ እንደሁ እንጂ፣ አንተም አታገኛት ለቅጽበትም ቢሆን፣ ስታልፍም አታያት። ሰላማዊውን ሰው፣ ሰላም ስትነሳ ጠብህ ከሰላም ጋር፣ መሆኑን አትርሳ። ያንተ ፊት አብርቶ የኔ ፊት ገርጥቶ አንገቴ ተደፍቶ መለመሉ ቀርቶ ወጥቶ ጥርሙትሙቴ ሽልግ ብሎ አንጀቴ አጥንቴ አግጥጦ ትካሻዬ ጎብጦ አንተ ግን ደልበህ፣ እንደሐረር ሰንጋ ለኔ ጨልሞብኝ፣ ላንተ ግን ሲነጋ ለሁሉ እምትበቃ፣ ይቺን ውብ አገር መጋራትን ጠልተህ፣ ከወገንህ ጋር ለኔ አርገሃት

The post ይህቺን ውብ ሃገር! – በይመር ሙሄ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ይህቺን ውብ ሃገር! – በይመር ሙሄ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ –ሸንቁጥ አየለ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ለመኢአድ: ለባልደራስ: ለአብን: ለህብር : ለአዴሃን መወያያ መሰረት እንዲሆን የቀረበ ትንታኔ ———————- ሶሻሊስቶች እና ኮሚኒስቶች የፖለቲካ ርዕዮተ አለማቸዉን ለመንደፍ ከሚቃትቱባቸዉ ቁልፍ መነሻዎች የግለሰቦች ስነልቦናን እና ህዝባዊዉን የብዙሃን ስነልቦና በመተንተን ነዉ:: የግለሰቦችን ስነልቦና ሲተነትኑም በመጨረሻ በሚፈጠረዉ የኮሚኒስት ስርዓት ዉስጥ እያንዳንዱ ከግለኝነት ስነልቦና በመላቀቀ ለብዙሃን እያንዳንዱ ስለሚኖር በብዙሃኑ መሃከል እኩልነት እንጂ ልዩነት አይፈጠርም:: የመጨረሻዉ የኮሚኒስት የማህበረሰብ እኩልነትን ለማንበር የሚቻለዉ አሁን በመላዉ አለም የተንሰራፋዉን ግለኝነት:ለልዩነት የሚስገበገብ እና እራስ ወዳድ የግለሰቦችን ስነልቦና በማረቅ መርህ ላይ የሚቆም ነዉ ሲሉ ያብራራሉ::እዚህ ላይ ሊበራል/ካፒታሊስት ፈላስፎች የሰዉን ልጂ ተፈጥሯዊ መሰረት የሳተ ህልም ነዉ ኮሚኒስቶች የሚያልሙት ሲሉ ይተቿቸዋል:: ኮሚንኒስቶች ግን የሊበራሊስቶችን ትችት ወደጎን በማድረግ ህዝባዊ የብዙሃን ስነልቦናል ትንታኔያቸዉን ያስከትላሉ::ሌኒን

The post ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ህዝባዊ የብዙሃን አቀፍ ስነልቦና ልክ አንደ አንዲት ኩሩ ልዕልት ስነልቦና ነዉ:- በምርጫም ሆነ በጦርነት አሸናፊዉ ንጉስ ብቻ የሚማርከዉ – ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? –መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

” የእኛ አገር  ዋና ችግር በድህነታችን ሰበብ አቅም ማጣት ነው ። አቅም በማጣታችን የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን መጠቀም አልቻልንም ። የተፈጥሮ ሀብታችንንም ባለመጠቀማችን ፣ ለመበልፀግ አልቻልንም ። ሥለ አልበለፀግንም በሥልጣኔ ከፍ ለማለት አዳጋች ሆኖብናል። በመበልፀጋቸው በሥልጣኔ ከፍ ያሉት ሁለንተናዊ ኃይላቸው ከእኛ በመቶ እጅ በመብለጡ ፣ በታጠቁት ኃይል ተጠቅመው ፣ የጥሬ ሀብተ (የልዩ ልዩ ማዕድናት ሀብታችንን ለመበዝበዝ )   ፍላጎታቸውን ለማርካት እኛን በጎሣ ፣ በቋንቋና በኃይማኖት በቀላሉ በመከፋፈል ፣ አንዱን ጎሣ የበለጠ ተጠቃሚ ቀሪውን ጎሣ የበለጠ ተጎጂ አድርጎ በመተከል ፣ ሌላውን ዘውግ ተነቃይና ተሳዳጅ በማድረግ ፣በጥቂት ተጠቃሚ ቡድኖች አማካኝነት ፣ የሚቀነቀን የሤራ ፖለቲካን በመላ አገራችን በመዘርጋት… እኛ በለማወቅ እርስ በእርስ ሥንጠፋፋ እነርሱ ብዝበዛቸውን በማጧጧፍ

The post እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

ምዕራባውያን ፈርተውናል! –አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..
The post ምዕራባውያን ፈርተውናል! – አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ምዕራባውያን ፈርተውናል! – አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

የካቲት 28 / 2013 ዓ.ም አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ምዕራባውያን በውሸት ዜና እየተሸወዱ አይደለም የአሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን መንግሥታት፣ ክፍያቸውን ከወያኔ ትርፍራፊዎች የሚያገኙ ቅጥረኞች (ሎቢስቶች) የሚያሰራጩትን የውሸት ዜና ተከትለው በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና ሲያሳድሩ እየተመለከትን ነው፡፡ ምዕራባውያኑ የሚሆኑትን እየሆኑ ያሉት በወያኔ ትርፍራፊዎችና በሎቢስቶቻቸው የውሸት ዜና ተሸውደው አይደለም፡፡ ምዕራባውያን፣ የወያኔ ዜናዎች የውሸት መሆናቸውን ያውቃሉ፤ ሆኖም ለራሳቸው ድብቅ ዓላማ ስለሚጠቅሟቸው ነው የዜናዎቹን ጭራ ይዘው እያጋነኑ የሚያናፍሱት፡፡ የተቀናጀው የፈጠራ ዜና የሽፋኑ ሥዕል ብቻ ነው፡፡ ወደ ውስጥ ገባ ብለን ዝርዝሩን ስንመረምር የምናገኘው ዕውነት ግን ሌላ ነው፡፡ የአሜሪካው ሲአይኤም ሆነ የሌሎቹ ሐገራት የስለላ ድርጅቶች፣ የወያኔን የ30 ዓመታትም ሆነ የዛሬውን የክፋትና የጥፋት ድርጊቱን እንዲሁም “የበሬ ወለደ” ዜና

The post ምዕራባውያን ፈርተውናል! – አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

The post ምዕራባውያን ፈርተውናል! – አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider .

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>