Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

«የትግራይ ህዝብ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶቹን ተጠቅሞ ጽንፈኛው ህወሓት ላይ ጫና ማሳደር ይገባዋል» –ዶክተር ኃይሉ አርዓያ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

መላው የትግራይ ህዝብ ነባር ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶችን በመጠቀም አገር በማተራመስ ላይ ያለውን ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድን በሰላም እጁን እንዲሰጥ ጫና ማሳደር እንደሚገባው የቀድሞው የቅንጅት አመራርና ፖለቲከኛ ዶክተር ኃይሉ አርዓያ አስታወቁ፡፡ ዶክተር ኃይሉ አርዓያ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላለፉት 27 ዓመታት ህዝብ ሲበድልና ሲያንገላታ መቆየቱ አልበቃ ብሎ ከሰሞኑ ደግሞ ሀገርን በመጠበቅ ላይ ባለ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈጸሙ የቡድኑን ከሃዲነት የሚያሳይ ነው፡፡ ጥቃቱ የትግራይ ህዝብ ከኖረበት መልካም እሴት አኳያም ተፃፃሪ የሆነ እኩይ ተግባር በመሆኑ ይህንን ኃይል በገሃድ ወጥቶ ሊያወግዘው ይገባል፡፡ ህወሓት አገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅበት ሁኔታ ተቻችሎ የኖረውን ህዝብ በብሔር በመከፈፋል እርስበርስ እንዲባላና እንዲገዳደል በማድረግ

The post «የትግራይ ህዝብ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶቹን ተጠቅሞ ጽንፈኛው ህወሓት ላይ ጫና ማሳደር ይገባዋል» – ዶክተር ኃይሉ አርዓያ appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .


ይክበር የአንች ቀን (ዘ-ጌርሣም)

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ይከበር የአንች ቀን በሆታ በልልታ ይዘመር ዝማሬ ከበሮ ይመታ ቢፃፍ ስለማያልቅ የእናቶች ውለታ ዘጠኝ ወር በሙሉ አንችው ተሸክመሽ ደምና እስትንፋስሽን ቀንሰሽ አካፍለሽ ውጋቱን ቁርጠቱን እምቅ አርገሽ ችለሽ ማሞና ማሚትን በጉያሽ ውስጥ አቅፈሽ ሽንትና ቅዘኑ ከረፋኝ ሳይወጣሽ ሰውን ሰው ያረግሽው እናት አንች እኮ ነሽ ልዩ የዓለም ፀጋ የተፍጥሮ ዉበት መለኮት የቀባሽ ሰባቱን ቀለማት ሚስት እናት እህት አክስት አያት አይት ምራት ተብለሽ እንድትጠሪበት የሚፈጠሩብሽ አንበሳና አንበሲት ይከበር ያንች ቀን በሆታ በልልታ ይዘመር ዝማሬ ከበሮው ይመታ ቢፃፍ ስለማያልቅ የእናቶች ውለታ መለኮት ተጠቦ ተጨንቆ ፈጥሮሽ ምድርን እንድትሞያት አደራ ተብለሽ ማህፀንን ለብቻሽ መርቆ ሰጠሽ እናትም አንችው ነሽ እህትም አንች ነሽ ከደግነት ጋራ ፈትፍተሽ ያጎረስሽ በምን

The post ይክበር የአንች ቀን (ዘ-ጌርሣም) appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ዛሬ በጣሊያን ሮም (Piazz Dell Esquilino) አደባባይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጁንታ ለተጨፈጨፉ ወገኖች የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት እና ህግን በማስከበር ላይ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፉ በሃይማኖት አባቶች ፀሎት የጀመረ ሲሆን ከአገራችን ኢትዮጵያ ጠላቶቿን በማሳፈር ዘመን አይሽሬ ታሪኮችን ያስመዘገበችው አባቶቻችን በአንድነት እንደሆነ አስታውሰው አሁን ቡድኑ የሰራው በአገራችን ታሪክ ታይቶ የማያውቅ የጭካኔ ስራ መሆኑን ገልፀዋል። መንግስት ህዝብን ከችግር እንዲታደግ፣ አጥፊዎችን ወደ ህግ እንዲያቀርብ እና የአገራችንን አንድነት እንዲያስጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። የተለያዩ ተሳታፊዎች ህወሃት አገር ሲያስተዳድር በነበረበት ወቅት በአገር ላይ ያደረሰውን በደል፣ በመከላከያ ሰራዊቱ አባላት ላይ ያደረሰውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ እንዲሁም አሁንም በቀረው የስዓት ሽርፋራፊ ዕድሜ በአገር እና ህዝብ ላይ

The post በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

ከሕወሓት ቀብር መልስ ሀገራችን የሚገጥሟት ፈተናዎች –አምባቸው ደጀኔ (ማረቴሮፈ2011ኧገማለ.ቾመ)

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ሕወሓትም ትባል ትህነግ ወይም ወያኔ የቀብር ሥነ ሥርዓቷ በቀናት ውስጥ እንደሚፈጸም የብዙዎቻችን ግምት ነው፡፡ የዘራችውን እያጨደችና እየወቃች ወደ ጎተራዋም እየከተተች ነው፡፡ በርሷ ጦስ ሕይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር፤ እነሱ ዕዳቸውን በጊዜ ተወጡ፤ ይብላኝ ለቀሪ! ወዮ ለኛ! የወያኔ መደምሰስ ከኢትዮጵያ ችግሮች በዛ ቢባል 40 በመቶውን ያህል ይቀርፋል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ስልሳ በመቶውን ደግሞ ከወያኔ ቀብር መልስ ገና ንፍሮዋንም በልተን ሳንጨርስ የምንጋፈጠው ይሆናል፡፡  መለስ ዜናዊና ግብጽን የመሰሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሕወሓት በኩል የዘሩት የክፋት ዘርና የጎሠኝነት መርዝ ከሀገራችን ተጠራርጎ እስኪጠፋ ድረስ እንዲህ በቀላሉ የነፃነት አየር እንተነፍሳለን ብላችሁ እንዳትጠብቁ፡፡ ወያኔ የምትጠፋው ባሳደገቻቸው ልጆቿ መሆኑን አንርሳ፡፡ አባቱን ገድሎ የሚቀብር ልጅ ደግሞ ብዙ ባሕርያቱን ከአባቱ እንደመውረሱ

The post ከሕወሓት ቀብር መልስ ሀገራችን የሚገጥሟት ፈተናዎች – አምባቸው ደጀኔ (ማረቴሮፈ2011ኧገማለ.ቾመ) appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

የህወሃት ጁንታ አክሱም ኤርፖርትን በ26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር አርሶታል

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

የህወሃት የጥፋት ቡድን አክሱም ኤርፖርትን በ26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር እንዳረሰው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ። ቡድኑ በአገር መከላከያ ሰራዊት እርምጃ ባይወሰድበት ኖሮ በአካባቢው ላይ የከፋ ጉዳት ያስከትል እንደነበርም ታውቋል። የህወሃት ጁንታ አሁን ላይ ተስፋ እየቆረጠ በመምጣቱ በተለይ የህዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጥፋት እየፈፀመ ይገኛል። የጥፋት ቡድኑ የአክሱም ኤርፖርትን ከ23 አስከ 26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር በማረስ የህዝቡ ጠላት መሆኑን ማሳየቱን ከሰራዊቱ አመራሮች መካከል ሻምበል አብይ ሩፋኤል ገልጸውልናል። ጁንታው በሰራዊቱ አፋጣኝ አርምጃ ባይወሰድበት ኖሮ ኤርፖርቱን ጨምሮ ሌሎች መሰረተ ልማቶችን እንዲሁም ቅርሶችን ሙሉ ለሙሉ የማውደም እቅድ ነበረውም ብለዋል። የህወሃት ፅንፈኛ ሃይል በፊትም ለጥፋት የቆመ ሃይል ነው ያሉት ሻምበል አብይ፤ አሁን ደግሞ

The post የህወሃት ጁንታ አክሱም ኤርፖርትን በ26 የተለያዩ አካባቢዎች በግሬደር አርሶታል appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

የኢትዮ360 ጁንታ! ሚድያ –የፖለቲካ ፓርቲ ወይስ የነፃ ሚድያ? –ደጀኔ አያኖ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

በአሁኑ ጊዜ፣ የኢትዮጵያ ሐገራችን ህልውና ወሳኝ መዕራፍ የደረሰበት ወቅት ነው። ከሃያ ሰባት ዓመታት ከፍተኛ የህዝብ አፈና፣ ስቃይ፣ ምዝበራ፣ ጭቆናና አምባገነናዊነት ነፃ ለመውጣት የሚደረግበት ወሳኝ ጊዜ ነው። በዚህ ወሳኝ የሕዝባዊ ትግል ጊዜ፣ በክህደት የተጨፈጨፈው የመከላከያ ሰራዊታችን የሚያደርገውን ሐገራዊ ተጋድሎ፣ መላው ነፃነቱን የሚወደው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየደገፈው አብሮት ቆሟል። ነገር ግን፣ በዚህች አንገብጋቢ ሰዓት፣ በዚህች የኢትዮጵያን ህልውና ወሳኝ በሆነች ጊዜ፤ የኢትዮ360 ጁንታ በሚዲያው የሚነዛው ቅጥ ያጣና ወቅታዊ ያልሆነ፣ ለጠላት የሚመች፡ ለወዳጅ ደግሞ የሚሳፍር ሀተታው ነው። እኔን ያልገባኝ ነገር የኢትዮ360 ጁንታ የአሁኑ ይዘት ነው። ጁንታ ያልኩትም፣ ልክ መከላከያችን አሁን እንደሚዋጋው ጁንታ እነሱም “ከኔ በላይ አላዋቂ” እንዲሉ የማንኛወንም ሃሳብ አዋቂና አሸናፊ መሆናቸውን በየደቂቃው በመስማቴ ነው።

The post የኢትዮ360 ጁንታ! ሚድያ – የፖለቲካ ፓርቲ ወይስ የነፃ ሚድያ? – ደጀኔ አያኖ appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

ወታደሮች ተላልፈው ተሰጡ፣300 ሰዎች ራሳቸውን ስተው ተገኙ፣ቄሮ የዘጋው መንገድና መንግሥት ያገደው አካውንት”72 ሰዓት ብቻ”ጠቅላይሚንስትሩ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ወታደሮች ተላልፈው ተሰጡ፣300 ሰዎች ራሳቸውን ስተው ተገኙ፣ቄሮ የዘጋው መንገድና መንግሥት ያገደው አካውንት”72 ሰዓት ብቻ”ጠቅላይሚንስትሩ  

The post ወታደሮች ተላልፈው ተሰጡ፣300 ሰዎች ራሳቸውን ስተው ተገኙ፣ቄሮ የዘጋው መንገድና መንግሥት ያገደው አካውንት”72 ሰዓት ብቻ”ጠቅላይሚንስትሩ appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

“በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን የትህነግ ክህደት ተሻግረን በድል ጎዳና እንድንመለስ የአማራ ህዝብና ልዩ ኃይል ከፍተኛ ጀግንነት ፈጽሟል።”መከላከያ ሰራዊት

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

“በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን የትህነግ ክህደት ተሻግረን በድል ጎዳና እንድንመለስ የአማራ ህዝብና ልዩ ኃይል ከፍተኛ ጀግንነት ፈጽሟል።” መከላከያ ሰራዊት

The post “በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን የትህነግ ክህደት ተሻግረን በድል ጎዳና እንድንመለስ የአማራ ህዝብና ልዩ ኃይል ከፍተኛ ጀግንነት ፈጽሟል።” መከላከያ ሰራዊት appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .


ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ|

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ|

The post ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ| appeared first on Ethiopian Point: ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

ያኔ ነው ! ልብ የሚረካ (ዘ-ጌርሣም)

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ቀን ያጎደለው በቀን ሲተካ ያኔ ነው ልብ የሚረካ ንጋት አይሉት ጨለማ ጭጋግ አይሉት ዳመና ያዝ ለቀቅ የሚል ያለየለት ምን ሊመስል ነው የቁርጡ ዕለት ድብልቅልቅ ያለ አተላ ገና በድፍድፉ የተበላ የቆላ ማሩን በጋን ጥሎ ብቅል ከጌሾ አስመጥኖ አትረፍርፎ ስለአበላው ጥጋቡ አልቻልህ ቢለው ፊቱ ወርዝቶ ጉንጩን ሞላው ያ ገበሬም እጀ ሰፊው ምንም ተርፎት ሣያቀናው በሬው ሙቶ ቢያከስረው የልጅ ቀለቡን አናረው ግራ ተጋብቶ መላ ቢያጣ ለዘር ያስቀመጠውን አወጣ አንድ ዕፍኝ ዘር ቢዘራው የጎደለውን በቀን ሞላው ቀን ያጎደለው በቀን ሲተካ ያኔ ነው ልብ የሚረካ

The post ያኔ ነው ! ልብ የሚረካ (ዘ-ጌርሣም) appeared first on ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በወርሃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ላይ ወደ ሃላፊነት ከመጡ በኋላ ለትግራይ እንደ ሁልጊዜው በማክበርና በሰላምና ልማት ላይ እንዲያተኩር ጥሪ በማቅረብ ህወሓትም እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት በሰላምና አገራዊ ፖለቲካ ዙሪያ በጋራ እንዲሰራ ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበዋል። ፓርቲና ህዝብ የተለየ መሆኑን ሁሉም እንዲገነዘብ ሲመክሩና ሲያስረዱ ቆይተዋል፤ ከዚህ አኳያ ለህወሓት በተደጋጋሚ በሰላማዊ መልኩ እንዲንቀሳቀስና ለውጡን ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንዲጠቀምበት ተደጋጋሚ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ከዚህ በታች ዋና ዋናዎቹ እንደ አብነት ቀርበዋል። ሚያዚያ 5 ቀን 20 10 ዓ.ም፣ • ወደ መቀሌ በማምራት ከህብረተሰቡ ጋር ውይየት አደረጉ፤ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መንግስታቸው ከክልሉ አመራር ጋር ተባብሮ እንደሚሰራ ገልጸው፤ የትግራይ ህዝብም በሰላም እና

The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ appeared first on ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

የጦርነቱ ፍትሀዊነት እና ፋይዳ! –ከናፍቆት ገላው

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

አምባገነን መንግስታት፤ ስልጣን ላይ ሳሉ ከሚያደርሱት በደል በላይ የከፋ ጠንቃቸው፤ በግዝፈታቸው ልክ ተገርድሰው የወደቁ እለት ፍርስራሻቸው የሚያስከትለው ሀገራዊ ምስቅልቅል ነው።  ሕወሃት በውጫዊ ግፊት ከሥሩ ተመንግሎ ሀገር አብሮ ይዞ ከመውደቁ በፊት፤ እዛው ኢሕአዴግ ውስጥ በተደረገ የኃይል ሽግሽግ፤ ጥግ የሚይዝበት አጋጣሚ ሲፈጠር የተሰማን ትልቅ እፎይታም ይህን ታሳቢ ያደረገ ይመስለኛል። ደስታው ግን ብዙም አልዘለቀም። በሕወሃት እና በአዲሱ የዶ/ር አብይ መንግስት መካከል እያደር የተፈጠረው ፍጥጫ ጡዞ ጡዞ ወደ ለየለት ጦርነት አድጏል። የዶ/ር አብይ መንግስት ጦርነቱን አጠናክሮ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ሕወሃት መደምሰስ ላይ የማይቀለበስ አቋም የያዘ ይመስላል። የሀገር መከላክያ ሰራዊት ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ተመርኩዘን ብይን ከሰጠን፤ የጦርነቱ ፍትሀዊነት ብዙም አጠያያቂ አይሆንም። ነገር ግን፤ የዶ/ር

The post የጦርነቱ ፍትሀዊነት እና ፋይዳ! – ከናፍቆት ገላው appeared first on ዘ-ሐበሻ Latest Ethiopian News and Point of View 24/7 .

‹‹የክልል ልዩ ኃይል ኢሕገ መንግሥታዊ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል›› ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል የሰላም ሚኒስትር

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ሲሳይ ሳህሉ ክልሎች እያደረጇቸው ያሉ የክልል ልዩ ኃይሎች ሕገ መንግሥቱ ከሚፈቅደው የፖሊስ አደረጃጀት ውጪ በመሆናቸው፣ ፓርላማው የአገርን ሰላም ለማስጠበቅ ሲባል የራሱ የሆነ አሠራር ሊያበጅለት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። የፖሊስ ሕጉ ክልሎች የራሳቸው ፖሊሶች ይኖራቸዋል ሲል መደበኛ ሥልጠና ያገኘ ፖሊስ እንጂ፣ ከፊል የመከላከያ  ኃይል ባህሪ ይኖራቸዋል ማለት አይደለም ያሉት ሚኒስትሯ፣ የመደበኛ ፖሊስ ሥልጠናው፣ ትጥቁና ሥምሪቱ በግልጽ ምን እንደሆነ ይታወቃል ብለዋል፡፡ በክልሎች እየተደረገ ያለው ያልተገባ እንቅስቃሴ ሊታሰብበት እንደሚገባም ጠቁመዋል። ምንም እንኳ የተቀመጠው የአሠራር ሥርዓት መደበኛም ሆነ መደበኛ ያልሆነ ፖሊስ ሥልጠናውና ትጥቁ ምን መምሰል እንዳለበት የሚገልጽ ቢሆንም፣ ይህ ጉዳይ ግን ፖለቲካዊ በመሆኑ በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ አመራሮች ቢያስቡበት ይበጃል ብለዋል፡፡ አስፈላጊ ከሆነም

The post ‹‹የክልል ልዩ ኃይል ኢሕገ መንግሥታዊ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል›› ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል የሰላም ሚኒስትር appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

የአማራ ብልጽግና ለሀቀኛ የፌዴራሊዝም ስርአት ካልታገለ እንደ ብልጽግና መቆም አይችልም !

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

የአማራ ብልጽግና ወቅታዊ አቋም ህዳር 27/13/2013 ዓ.ም. ባህር ዳር ስናጠፋ የሚገስጸን ስናለማ የሚያግዘን ህዝብ እንዳለን እናምናለን። በህዝባችን ስብራት ላይ ተደማሪ ስብራት መሆን ስለማንፈልግ ከሀቀኛ የፌዴራሊዝም ስርአት በመነጨ ቅን ልቦናና ፍላጎት የህዝባችንን ድምጽ ለማክበርና ለማስከበር ተዘጋጅተናል። የብልጽግና ፓርቲ ሲመሰረት የአብዮታዊ ዴሞክራሲን ማቅና ድሪት አውልቆ የህዝብን ሀቀኛ ፍላጎትና እውነተኛ መሻት የሆነውን መካከለኛ አማራጭና የወሳኝ ኩነቶች ወሳኝነት ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚበጀውን የፕራግማቲዝም ድርና ማግ ተጎናጽፎ ነው። በብልጽግና እምነት ቋሚና የማይለወጥ እውነት የለም። ሁሉም ነገር ቋሚ ሊሆን አይችልም። በብልጽግና እምነት የማይለወጥ መሰረታዊና ቁሳዊ የሆነ ነገርም አይኖርም። ከብልጽግና ርዕዮተዓለማዊ እምነት አኳያ ቋሚና የማይለወጥ ነገር አለ ከተባለ እሱም ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝምና ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው። መደመርን መንገዳችን ብልጽግናን

The post የአማራ ብልጽግና ለሀቀኛ የፌዴራሊዝም ስርአት ካልታገለ እንደ ብልጽግና መቆም አይችልም ! appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

በቆላ ተንቤን የሚገኘው የጁንታው የመጨረሻ ምሽግ ተከቦ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

በቆላ ተንቤን የሚገኘው የጁንታው የመ ጨረሻ ምሽግ በሀገር መከላከያ ሰራዊት በሶስት አቅጣጫ ተከቦ እርምጃ እየተወሰደበት እንደሚገኝ ተገለጸ። በቆላ ተምቤን የጁንታውን አመራር ለመያዝ የሚ ደረገውን ዘመቻ እየመሩ ያሉት በመከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር ምክትል ኦፕሬሽን አዛዥ ኮሎኔል ሻምበል በየነ እንደገለጹት፤ ከመቀሌ ቢሮው ለቆ የሸሸው የጁንታው አመራር በቆላ ተንቤን የመጨረሻ ምሽጉ ላይ ይገኛል። የመከላከያ ሰራዊትን የጁንታውን የመጨረሻ ምሽግ በተለያዩ አቅጣጫዎች ከቦ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። ቆላተምቤን ወርቅ አምባ ከተማ ላይ የመጨረሻ ምሽጉን ያደረገውን የጁንታውን አመራር ለመያዝ አሊያም ለመደምሰስ መከላከያ ሰራዊት በመረጃ የተደገፈ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ያሉት ኮሎኔል ሻምበል፤ ከአድዋ መስመር የመጣው ሰራዊት አካባቢውን ለመቆጣጠር እየገሰገሰ እንደሆነ እና ከሃውዜን እና መቀሌ መስመር ያለውም ወደ

The post በቆላ ተንቤን የሚገኘው የጁንታው የመጨረሻ ምሽግ ተከቦ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.


ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ግለሰቦች ለሽብር ተግባራቸው ማስፈፀሚያ ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች አንዱ ፌስቡክ (facebook) ነው በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ውስጥ ደግሞ ብዙ ተዋናዮች አሉ ከነዚህ ውስጥ አንዱ በተቋሞች እና በአመራሮች ስም የሚከፈቱ አካውንቶች ናቸው ይህ ( Sekota Woreda communication affairs office) ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል ስለዚህ ባልተረጋገጠ (verify) እና ተቀባይነት (confirm) ባላገኜ እና ባልሆነ መረጃ ወዳልሆነ እና ወደማይፈለግ የደስታ መግለጫዎች ማለትም የጥይት ተኩስ እና ጭፈራዎች አምርተን በንፁሀን ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እናድርግ። በእርግጠኝነት መቀሌን የተቆጣጠረ እና አስፈርጥጦ ጉድጓድ የከተተ የመከላከያ ሰራዊታችን አሁንም አንጠልጥሎ ለህግ እንደሚያቀርባቸው እና ዋጋቸውን እንደሚሰጣቸው 100% እርግጠኛ ነን ስለዚህ ለቀጣይ ሀገራዊ

The post ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት የሚል አካውንት የወረዳው እና የመንግስት አካውንት አለመሆኑን የሰቆጣ ወረዳ አስተዳደር አሳውቋል appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

ህወሓት የፈጠረችው ዘረኛ ስርአት እና የአሀዳዊነት እውነተኛ ግጽታ –መንግስቱ ሞሴ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ዳላስ የዘንድሮ ጽንፈኛ የዘር ድርጅቶች ፌደራል ሀገራዊ አወቃቀርን እንደመስፈርት በመውሰድ (ፌደራሊስት እና አሃዳዊ) የሚሉ ልዩነት ፈጥረዋል። ህወሓት እና የኦሮሞ ጽንፈኞች አሃዳዊ የምትል ቃልን መለኮታዊ ውግዘት እና ሰይጣናዊ ገጽታ ሰጥተው ልዩ እና ጭራቅ ስርአት አድርገው ለአልተማረ እና በለብለብ ፖለቲካ ለሚከንፍ ዜጋ እያቀረቡለት ነው። ግን አሀዳዊ ሆኖ ዴሞክራሲያዊ የሆነ ስርአት መኖሩን፣ ፌደራላዊ ሆኖ አንባገነን እና ጨቋኝ ስርአት እንዳለ ሊያሳዩ አቅሙም ፍላጎቱም አይታይባቸውም። ለነገሩ 27 አመታት ኢትዮጵያን በዘር ጨቁና የገዛችው ህወሓት በእጅጉ የከፋ ዘረኛ ስርአት እንዳስተናገደች እነበቀለ ገርባ ባይናገሩት ዜጎች በደማቸው ተምረውበታል እናም ያ የወያኔ አስተዳደር ፌደራላዊ ከሆነ ምንም አይነት ስም ይልበስ ከህወሓት ዘመን የማይሻል የለም የሚያስብልጭራቅ መንግስታዊ አስተዳደር አስተናግደናል ህገመንግስቱ ዕስካልተቀየረ እና

The post ህወሓት የፈጠረችው ዘረኛ ስርአት እና የአሀዳዊነት እውነተኛ ግጽታ – መንግስቱ ሞሴ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

ኮሚሽን+ ሙሥና =ያልተገባ ብልፅግና መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

” ኮሚሽን ካገኛችሁ ንፉ ! ”  ትላንት በአደባባይ ይባል ነበር። ዛሬም ይህ ሙሥናን የሚያበረታታ በባለሥልጣናት ይሁንታ የተቸረው አገር ገዳይ ረቂቅ ምዝበራ የለም ፡፡ ብሎ ለመናገር የሚቻል አይመሥለኝም። ምክንያቱም የበዙ መረጃዎች ህዝቡ ውሥጥ አሉና ! የለመረጃ መፃፍ አያፀድቅም። ህዝቡ ውሥጥ ያለውን መረጃ ጠቅሶ የሚመለከተው የመንግሥተ ተቋም መፍትሄውን እንዲሻ ማድረግ ግን እንደሚያፀድቅ ከተገነዘብኩ ሰነበትኩ። ያለማሥረጃ መፃፍ በጥልቅ አንባቢ ከዱላ በባሰ ሂስ እንደሚያሥቀጠቅጥም ካወቅሁ ዘመናት ተቆጥረዋል። እናም የማውቀውን ምድር ላይ ያለውን የአገሬን እውነተኛ ችግር በመረጃ ላይ ተመሥርቼ እየፃፍኩ ነው። ለኃይማኖተኛው ወገኔ ትልቅ ክብር አለኝ። ደግሞም ባክኖ የማይቀረው እርግማኑንን እፈራለሁ። የዚህ ኩሩና ፍቅር የሆነ ህዝብ፣ እርግማንም ሆነ ምርቃት ቶሎ ይደርሳል። በሐሰተኛ መረጃ ሠላሙን ማደፍረስ

The post ኮሚሽን+ ሙሥና =ያልተገባ ብልፅግና መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

ተጠርጣሪዎቹ መንግስት እና ህዝብ የተጣለባቸውን ከባድ ኃላፊነት ወደ ጐን በመተው መቀመጫቸውን ትግራይ ክልል በማድረግ የህዋሃት ፀረ-ሠላም እና ፀረ-ህዝብ ከሆኑ ከፍተኛ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በጽንፈኝነት አስተሳሰብ በመነሣት በሀይል ወደ ስልጣን የመምጣት ፍላጎትን ካነገቡ ፀረ-ሠላም ሀይሎች ተልዕኮ በመቀበል በሀገር ውስጥ ሌሎችን በማደራጀት ሀገር የመበተን፣ ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈጠር እና ህገ-መንግስታዊ ሥርአቱን አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ውስጥ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ መንገድ በመሳተፍ ህዝብ በመንግስት ላይ አመኔታ እንዳይኖረው በማድረግ በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ በተለያዩ የአመራር ደረጃ ላይ የነበሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች የመያዣ ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል፡- 1) ኮማንደር ሰለሞን አብርሃ ብስራት 2) ኮማንደር ሀይለማርያም ብርሃኔ ገ/ማርያም 3) ም/ኢ/ር ክብሮም ገብሩ ገ/እግዚአብሄር

The post በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

የጁንታው ቡድን መሪዎች የሚጠቀሙባቸውና በአሻራ የሚከፈቱትን ጨምሮ ከ40 በላይ ተሽከርካሪዎች ተያዙ

$
0
0

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

  የጁንታው ቡድን መሪዎች በእግራቸው መሸሽ ከመጀመራቸው በፊት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ከ40 በላይ የመንግስት ተሽከርካሪዎች በመከላከያ ሰራዊቱ እጅ ገብተዋል። ቡድኑ ሰራዊቱን መቋቋም ተስኖት ወደ ገጠራማ ስፍራ በእግር መጓዝ ሲጀምር በታጣቂዎቹ በኩል ለማጥቃት ቢሞክርም እንዳልተሳካለት የ32ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ተናግረዋል። ፅንፈኛው ቡድን የመንገድ መሰረተ ልማት በሌለበት ከማይጨው 60 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ዴላ ወረዳ ከ40 በላይ የመንግስት እና በርካታ የግል ተሽከርካሪዎችን ይዞ ለመደበቅ ያደረገው ሙከራም መክሸፉን ነው ኮሎኔል ደጀኔ የተናገሩት። ተሽከርካሪዎቹን ከፅንፈኛው ቡድን ሀይሎች አስጥሎ በቁጥጥር ስር ያዋለው ሰራዊቱ ባደረገው ፍተሻ በተሽከርካሪዎቹ ውስጥ መታወቂያ እና ፓስፖርቶች ተገኝተዋል። የተለያዩ ሰነዶቻቸውን ጥለው ከሸሹት መካከል የቀድሞው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት፣

The post የጁንታው ቡድን መሪዎች የሚጠቀሙባቸውና በአሻራ የሚከፈቱትን ጨምሮ ከ40 በላይ ተሽከርካሪዎች ተያዙ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>