Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live
↧

የውስጥ ጠላቱን ያላሸነፈ የውጭ ጠላቱን መቼም አያሸንፍም –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0

አንድ ጓደኛየ በከፍተኛ ብስጭት “መጀመሪያ መምታት ለግብጽም ሆነ ለሌሎች የውስጥም ሆኑ የውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች በገንዘብ ራሳቸውን ሸጠው እርስ በርስ የሚያበጣብጡንን እንትናን፣ እንትናንና እንትናን ነው!…” እያለ እንደሽሮ በንዴት ሲንተከተክ ከአፉ ቀለብ አድርጌ ይህችን አጭር ማስታወሻ ጻፍኩ፡፡ እርሱ የሰዎቹን ስም እየጠራ ነበር የሚንፈቀፈቀው፡፡ እኔ ግን “ጃፋር፣ ገርቡና ልቀቱ” እያልኩ እንደሱ ስም በመጥራት በስም ማጥፋት ወይም በግድያ ዛቻ

The post የውስጥ ጠላቱን ያላሸነፈ የውጭ ጠላቱን መቼም አያሸንፍም – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

በኢትዮጵያ19 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

$
0
0

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4,044 ላቦራቶሪ ምርመራ 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በመያዛቸው አሁን ላይ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 306 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በቫይረሱ ተያዙት 19 ሰዎች መካከል 15ቱ የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ 2ቱ በሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው ሲሆን ሁለቱ ግን የውጭ ጉዞ ታሪክም ሆነ ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር

The post በኢትዮጵያ19 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧
↧

ኢትዮጵያን በአባይ ውሃ ህጋዊ ተጠቃሚ መሆኗን ግብጽ ሳትረዳ ቀርታ ሳይሆን፣ በወንዙ ለይ ይዛው በቆየችው የተሳሳተ ፖለቲካ አመለካከት ሳቢያ ነው

$
0
0

 እንዲህ ያለ አቋም የምታራምደው ግብፅ “አባይ የግሌ በመሆኑ ማንም ሊነካው አይገባም” በሚለው የቀደመ የተሳሳተ አስተሳሰቧ ምክንያት 86 በመቶ በላይ የውሃ ምንጭ የሆነችውን ኢትዮጵያን በወንዙ ኤሌክትሪክ እንኳን ማልማት የለባትም የምትለው። ኢትዮጵያ በሌሎች ላይ ጉዳት በማያደርስ መልኩ በፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም መርህ የተፈጥሮ ሃብቷን የማልማት መብቷን መጋፋት ተቀባይነት አይኖረውም ይላሉ የዘረፉ ምሁራን። የብሔራዊ ኤክስፐርቶች ፓናል ሰብሳቢና የሦስትዮሽ

The post ኢትዮጵያን በአባይ ውሃ ህጋዊ ተጠቃሚ መሆኗን ግብጽ ሳትረዳ ቀርታ ሳይሆን፣ በወንዙ ለይ ይዛው በቆየችው የተሳሳተ ፖለቲካ አመለካከት ሳቢያ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ውውይት

$
0
0

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ክፍል – 2

The post በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ውውይት appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

የከሸፉት ወርቃማ የዲሞክራሲ ዕድሎች ዳግም እንዳይመክኑ

$
0
0

በኢትዮጵያ እስካሁን አምስት ጊዜ አገር አቀፍ ምርጫዎች ተካሄደዋል። ከ1997 ዓ.ም ምርጫ በስተቀር በኢትዮጵያ እስካሁን የተካሄዱ ምርጫዎች የይስሙላ መሆናቸውን አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይገልፃሉ። ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፥ ፍትሐዊና ነፃ ምርጫ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ብዙ መማር እንደሚገባ አንጋፋዎቹ ፖለቲከኞች ሀሳባቸውን ያጋራሉ። በ1997 ዓ.ም የተካሄደው ምርጫ ገዥው ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተዳክመዋል፣ ብዙ ሊገዳደሩኝ አይችሉም ብሎ በማመኑና

The post የከሸፉት ወርቃማ የዲሞክራሲ ዕድሎች ዳግም እንዳይመክኑ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧
↧

ኮቪድ-19 እንጂ ሐሳብ አይገድልም / የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጋጋትን ይጠይቃል –ልኡል ገብረመድህን

$
0
0

ልኡል ገብረመድህን ( አሜሪካ ) የወቅታዊ ክስተቶች ፍጥነት እና ተለዋዋጭነት እጅግ አስገራሚ ፣ አስደንጋጭም ነው ። የክሰተቶች ፍጥነት በሐሳብ ልክ ቢሆኑ ብዙም ባላነገገረ ነበር ። ሆኖም ከመንግስት ሆነ መንግሥት ከሚቃወሙ የፖለቲካ ድርጅት አባሎች ጠንከር ያሉ ዛቻና ማስፈራሪያ አዘል ንግግሮች እና አስተያየቶች ሲንጸባረቁ ይታያሉ ። የፖለቲካ ሰልጣን የፕሮግራም ጉዳይ ነው ። ለኢህአዴግ ስርአት ውለታ የቻረው የደርግ

The post ኮቪድ-19 እንጂ ሐሳብ አይገድልም / የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጋጋትን ይጠይቃል – ልኡል ገብረመድህን appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

“ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል።”መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

“If you tell a big enough lie and tell it frequently enough, it will be believed.” adolf hitler ሂትለር ቢልም The truth is rarely pure and never simple.” ይለዋል Oscar wild የዓለም ሶሾ ፖለቲካል ኢኮኖሚ፣ ሁኔታ፣በአፍሪካ እና በአውሮፓ፣በአውሮፓ፣በአሜሪካ፣በሩሲያ እና በአጎራባቾቿ፣በቻይና እና አጓራባቾቿ፤በእግር ኳስ ጥበበኝነት በሚታወቁት በላቲን አሜሪካ ሀገሮች፤ እንዲሁም በመካከለኛው ምሥራቅ፣በሩቅ ምሥራቅ(በኮራያ ና ጃፓን) ፍፁም

The post “ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

በቦርድ አመራሮች ውዝግብ ሳቢያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቁ ተሰማ

$
0
0

ብርሃኑ ፈቃደ ‹‹በቀን አንድ ዶላር›› በማዋጣት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ድጋፍ እንዲሰጡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተመሠረተው የኢትየጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ፣ በቦርድ አመራሮች ውዝግብ የህልውና አደጋ ውስጥ መውደቁ ተሰማ፡፡ በቦርድ ዳይሬክተሮች የሚመራው የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በአባላቱ መካከል ውዝግብ መነሳት የጀመረው ካሰባሰው የስድስት ሚሊዮን ዶላር ውስጥ አምስት ሚሊዮን ዶላር በመመደብ፣ ከ22 ፕሮጀክቶች ውስጥ

The post በቦርድ አመራሮች ውዝግብ ሳቢያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቁ ተሰማ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

የሕገ መንግሥት ትርጉም አማራጮች በ10 ቀናት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀርቡ ነው

$
0
0

የኮሮና ቫይረስ ከሀገር መጥፋቱ ከተረጋገጠ ጊዜ በኋላ መንግሥት ለ11 ወራት በስልጣን መቆት የሚያስችለውን የሕገ መንግሥት የሥልጣን ትርጉም እንዲሰጠው የጠበቆች እና የሕግ ባለሙያዎች ማኅበራት ሐሳብ አቀረቡ። የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባኤ ሰብሳቢ ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ በበኩላቸው ጉባኤው ምክረ ሐሳቦችን ሊቀበልም ላይቀበልም የሚችል መሆኑን በማመላከት በ10 ቀናት ውስጥ የውሳኔ ሐሳቡን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደሚያቀርብ

The post የሕገ መንግሥት ትርጉም አማራጮች በ10 ቀናት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀርቡ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧
↧

የኢትዮጵያ ኮርማ ፖለቲከኞች፣ የወይፈኑን ያህል ለሃገራቸው አልሰሩም !!! –ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

$
0
0

የኢትዮጵያ ኮርማ ፖለቲከኞች የዘር መታወቂያ ካርድ አምስት ብር ፣ የወይፈኑ የዘር ፈሳሽ ከሃያ እስከ አርባ ሚሊዮን ዶላር አወጣ!!! በአየርላንድ የግብርና ዘርፍ ጀግና የተባለው ኮርማ ኦቦ ጋልቴ ሜርሲ ይባላል፣ በእሱ የወንዴ ፈሳሽ ዘር የተጠቁ ጊደሮች መቶ ሽህ ጊደሮና ወይፈኖች ልጆች በመተካቱ ነበር የጀግና ማዕረግና የክብር ሊሻን የተበረከተለት፡፡ ጀግናው ኮርማ ሲሞትም በመገናኛ ብዙኃን በምድረ አየርላንድ ዜናው ከአጥናፍ

The post የኢትዮጵያ ኮርማ ፖለቲከኞች፣ የወይፈኑን ያህል ለሃገራቸው አልሰሩም !!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

ኦሮሞነት በነማን ኪስ ይገኛል? – ታዬ ደንድአ

$
0
0

አንዳንዱ ኦሮሞ እና ኦሮሞነት ለየቅል መሆናቸዉን ይነግረናል። በኢትዮጵያ “ኦሮሞ እንጂ ኦሮሞነት ስልጣን ይዞ አያዉቅም” ይለናል። ፍልስፍናዉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ ‘ኦሮሞ ቢሆኑም ኦሮሞነት የላቸዉም’ ለማለት የታሰበ ይመስላል። ጥያቄ ደግሞ ይኖራል። ኦሮሞነት ዶር አብይ ዘንድ ከሌለ እነማን ጋር በምን ስሌት ይኖራል? በፈላስፋዉ ቀመር የኦሮሞነት ይዘት እና ቅርፅ ምን ይሆናል? አንድ ኦሮሞ ኦሮሞነቱን ለምን እና እንዴት

The post ኦሮሞነት በነማን ኪስ ይገኛል? – ታዬ ደንድአ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

ስለ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የቀብር ትዝታየ !! –በዳዊት ሳሙኤል

$
0
0

በዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ በወቅቱስ ምን ዘግናኝ ወንጀል ተፈጽሟል? ወይ ግዜ እንዴት ይሮጣል! ፕሮፌሰር ከሞቱ 21 አመት ሆናቸዉ፣፣ አረጀሁእንዴ? ብየ ራሴን ጠየኩኝ፣፣ የቀብራቸዉ ሂዴት ለኔ ትናንት እነደተፈፀመ ድርጊት ሁኖ ነበር የሚሰማኝ፣፣ ጊዜዉ ግንቦት 18 ቀን 1991 ዓ. ም. ነዉ፣፣ በዚያን ወቅት እኔ አዲስ አበባ በሚገኜዉ የቱሪዝም ማሰልኛ ተቋም ዉስጥ ተማሪ ነበርኩ፣፣ ከዚህ ቀን አንድ ቀን

The post ስለ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የቀብር ትዝታየ !! – በዳዊት ሳሙኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

ምኞትና ቅዠት 000 –ጌቱ ለማ ሸዋንግዛው (ከአርባ ምንጭ)

$
0
0

ግንቦት 8/2012 በሪፖርተር የአማርኛው ጋዜጣ ላይ አቶ ልደቱ ሻሞ 274 በሚል ርዕስ የጻፉትን ምኞትና ቅዠት መሰል የ6ኛውን ምርጫ የህዝብ ተወካዮች ወንበር አሸናፊና ተሸናፊ ትንበያ አነበብኩት፡፡  ቀደም ሲል ስለሽግግር መንግስት አስፈላጊነት የጻፉትንም አንብቤያለሁ፡፡ ከነችግሩም በምክንያት የተደገፈ ነበር፡፡ ከዚህ በፊትም በተለያዩ መድረኮች የሚሰጧቸውን መከራከሪዎች ለኔ ይደንቁኛል፡፡ ዛሬ ግን እንዘጭ አሉብኝ፡፡ ግን በሰላም ነው፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ አጀንዳ

The post ምኞትና ቅዠት 000 – ጌቱ ለማ ሸዋንግዛው (ከአርባ ምንጭ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧
↧

ይልቅ ደብሪጽ… ቁርበት ፍለጋው… ! –ከ ኮላሽ አንኮበር

$
0
0

እኛ በሰበብ አስባቡ ስልጣናችን እንዲራዘም አንፈልግም፤ ይሄ በህዝብ ውሳኔ የመገዛትና ያለመገዛት ጉዳይ ነው፤ “ህገመንግስቱ ትርጉም አያሻውም፣ 5 ዓመት 5 ዓመት ነው። ይህን አለማሰብ ህገ መንግስት አለማክበር ነው፤ “ምርጫ ከዜጎች ዴሞክራሲየዊ መብት ጋር ጋር የተያያዘ ነው፤ አዳዲስ ሰዎችና ፓርቲዎች የሚወዳደሩበት መድረክ መምጣት አለበት፤” ይህ በህወሓት ሊቀመንበር ደብረፂዮን የተነገረ ገለፃ፣ በደረቅ ትርጉሙ ሲነበብ አማላይና ሀቀኛ፣ የህወሓትን መሰሪ

The post ይልቅ ደብሪጽ… ቁርበት ፍለጋው… ! – ከ ኮላሽ አንኮበር appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 1775 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ

$
0
0

ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በዚህም እስካሁን በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 352 ደርሷል። የጤና ሚኒስትሯ እንዳስታወቁት ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው እድሜያቸው ከ18 እስከ 80 ዓመት የሆኑ 17 ወንድና 18 ሴት ኢትዮጵያውያን ናቸው። ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተለዩት 29 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 1 ሰው ከኦሮሚያ ክልል (ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ) ፣ 4 ሰው ከሶማሌ ክልል ጂግጅጋ ለይቶ ማቆያ

The post በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 1775 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

↧

ጣና የፈጠረህ አምላክ ይታደግህ! – በላይነህ አባተ

$
0
0

ሰይጣን ልኮብሃል መጥምጦ የሚያደርቅ፣ እምቦጩን ብአዴን አረሙን ይህ አድግ፣ ነቃይ መቼም ጠፍጧል አምላክህ ይታደግ፡፡ ጣናን ለመታደግ ዶላሩን ሰብስበው፣ የት እንደ ደረሱ ጌታ ነው የሚያውቀው! ታዝበህ ታዝበህ ጉድ ነው አላልክም ወይ፣ የጥበባት ገዳም ቅዱሱ ጣና ሆይ? አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነወይ? ይኸ ከይሲ ዘመን ሊያጠፋችሁ ነው ወይ? ጨለማው ሳይነጋ የሰፈር መንደርህ፣ ለሱዳኖች ሸጡህ ፉል

The post ጣና የፈጠረህ አምላክ ይታደግህ! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

አንድን ሕዝብ በጅምላ መፈረጅ የብልህነት እጥረት ብቻ ሳይሆን ምናልባትም የዘረኝነት ሁሉ ዘረኝነት ነው –ወንድወሰን ተክሉ

$
0
0

የአንድነት ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተባለ ድርጅት መሪ አቶ ሲሳይ ደጉ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት” በማለት የሰጡትን አስተያየት በሆነ መፅሄት ላይ ታትሞ እየተነበበ መሆኑን አየሁ:; ለምንድነው የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ለሚለው ጥያቄ ሰውዬው ማለትም አቶ ሲሳይ ደጉ ህወሃት በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ላደረሰው በደል ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ባይ ናቸው::

The post አንድን ሕዝብ በጅምላ መፈረጅ የብልህነት እጥረት ብቻ ሳይሆን ምናልባትም የዘረኝነት ሁሉ ዘረኝነት ነው – ወንድወሰን ተክሉ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
↧

የኮሮና ፖለቲካ ለብልጽግና እና ለምርጫ ቦርድ ተቃዋሚውን መምቻነት ሲያገለግል! –ወንድወሰን ተክሉ

$
0
0

 መነሻ አንድ-የብልጽግና እና ምርጫ ቦርድ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታነት ኮሮና ዓለም አቀፋዊ ክስተት ነው፡፡ ወጥ የሆነ ዓለም አቀፋዊ አዋጆችን በየመንግስታቱና በየሀገራቱ ያሳወጀ የዘመናችን ኃያላኑን አንበርካኪ ክስተት ነው፡፡ ኮሮና ያስከተለውን ሰብዓዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ የሆኑ ቀውሶችን ለመመከት በየሀገራቱ ያሉ መንግስታት በመሪዎቻቸውና ቀጥሎም በጤና ጥበቃ ምኒስትሮቻቸው አዳዲስ የሆኑ ወሳኝ አዋጆችን አውጀዋል፡፡ በሀገራችን ግን በኮሮና ክስተት ሰበብ የመጀመሪያውን እወጃ

The post የኮሮና ፖለቲካ ለብልጽግና እና ለምርጫ ቦርድ ተቃዋሚውን መምቻነት ሲያገለግል! – ወንድወሰን ተክሉ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

መጽሐፍ ግምገማ –‘አንፋሮ’ ን አየሁት (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

$
0
0

‘አንፋሮ’ ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው አታሚ አሳብ አሳታሚ ድርጅት የገጽ ብዛት 608 መጀመሪያ ዕትም ሚያዝያ 2011 እንደ እውነቱ ከሆነ ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው የተዋጣላቸው ብዕረኛ እንደሆኑ የሥራቸው ውጤት ይመሰክራል። የሥነ ጽሑህ አድናቂዎችም ሆኑ ወደፊት መጽሐፍ ለመጻፍ የሚያስቡ ሰዎች እንደ የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ‘ፍቅር እስከ መቃብር’፤ እንደ አቶ ብርሃኑ ዘሪሁን ‘ማዕበል’፤ ወይም እንደ በዓሉ ግርማ ‘ኦሮማይ’ ሁሉ

The post መጽሐፍ ግምገማ – ‘አንፋሮ’ ን አየሁት (በገ/ክርስቶስ ዓባይ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧

የዓባይ ግድብን፣የሱዳን እና የአፍሪካን ቀንድ በተመለከተ የተጠናቀረ –ልዩ ወቅታዊ (ጉዳያችን)

$
0
0

ሰኞ ግንቦት 10/2012 ዓም  ================= በእዚህ ዘገባ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ስር ማብራርያ ያገኛሉ። >> የዓባይን ግድብ ውሃ ሙሌት በተመለከተ ኢትዮጵያ ቁርጥ ያለ መልስ በውጪ ጉዳይ በኩል ሰጥታለች   >> የሱዳን ልዑክ በኢትዮጵያ ስለ ምን ተወያየ? የሱዳን በግድቡ ጉዳይ የመዋዥቅ ምክንያት   >> በግድቡ ዙርያ የኤርትራ ግልጥ አቋም ምንድነው? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በው ጪ ጉዳይ እና በወታደራዊ ጉዳይ ላይ የጋራ አቋም

The post የዓባይ ግድብን፣የሱዳን እና የአፍሪካን ቀንድ በተመለከተ የተጠናቀረ – ልዩ ወቅታዊ (ጉዳያችን) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider .

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>