Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
ባለፈው ሰሞን በመንግስት ወይም በመንግሥታዊ ፈቃድ ከተለያዩ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ገጀራዎች ጉዳይ ዘገባ ሕዝቡን አስደንግጧል። አሸብሯል (አሳዛኙ ነገር አሸባሪ እየተባሉ የሚታደኑት በዙም(Zoom) ውይይት የሚሳተፉና የሕገ መንግሥት ረቂቅ የሚያወጡት እንጂ ገጀራ የሚያስመጡና የሚያከፋፍሉት አይደሉም) እነዚህ በዘገባዎቹ የተጠቀሱት ገጀራዎች የተደረሰባቸውና የተያዙት ናቸው። ያልተያዙትስ? እግዚኦ! ማለት ብቻ ነው እንጂ ስላልተያዙት ምን ማለት እንችላለን? ስለተያዙት እናውራ። ወሬው አንድ ሚሊዮን ሰው ስለተጨፈጨፈበት ገጀራ የሚባል ሲዖላዊ ብረት ባይሆን ኖሮ የሚያስቅ ነገር ነበረው። ዜናው “ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ መቶ ምናምን ሺህ ገጀራ” ሞጆ ላይ ተያዘ ይላል። ሞጆ ሀገር ውስጥ አይደለም እንዴ? ያውም መሃል ሀገር። ቀይ ባሕር ላይ የያዙት ነው የሚያስመስሉት። የወያኔው አቃቤ ሕግ
The post ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.