በረከት ስምዖንና ታደሠ ካሳ ዛሬ በባሕር ዳር ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር፡
ዋዜማ ሬዲዮ 1.፡ችሎቱ ቀሪ የሰው ምስክሮችን ከሰማ በኋላ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 18 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ 2. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀጣዩ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ ከተማዋን እያስተዳደር እንደሚቆይ መግለጹን ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ዘግቧል፡፡ አስተዳደሩ የሥልጣን ዘመኑ ሃች አምና ያበቃ ቢሆንም ሕዝብ ተወካዮች...
View Articleለእነ ገዱ እና ደመቀ አዲሱ አጋጣሚ –ታምራት ነገራ
እንደምናየው ኢሕአዴግ ሞቷል፡፡ እህት ፓርቲዎች በይፋ ጠመንጃ መማዘዝ ቀራቸው እንጂ አገሪቷ ወደ ዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እያንደረደሯት ነው፡፡ ቲም ለማ የተባለው የእነ ጠ/ሚ ዓብይ ቡድን ባሕርዳር ላይ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው::” ሲል ላለፉት 50 ዓመታ የኦሮሞ ልሒቃን ከነበሩበት የደንቆሮ ጎጠኝነት ቅርቃር ውስጥ...
View Article(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ) የጄነራሉ የነፃ እርምጃ አዋጅ
በመከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሬኔሽን ዳይሪከቶሬት ዳይሪክተር ሜ/ጄ መሀመድ ተሰማ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ በርካታ ጉዳዮችንም አንስተው ለማብራራት ሞክረዋል፡፡ በርግጥ የጄነራል መሀመድ መልዕክት ማጠንጠኛ የ‹መከላከያን ስም የሚያጠፉ›፣ ‹አመራሩን...
View Article‹‹ሕወሃት በመግለጫው ከእናት ድርጅቱ ኢህአዴግ ውጭ ካሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመስራት ያቀረበው ጥያቄ ትዝብት ላይ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 6/2011 ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ የተረጋጋች ሀገር የሚገነባበትና የምርጫ ዝግጅት የሚደረግበት በመሆኑ ፖለቲካዊ መተማመን ላይ መድረስ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ፡፡ መግለጫ የሚያወጡ አካላት በድርጅታዊ ህይዎት ውስጥ ብዙ ያሳለፉና ሃገር...
View Articleየአፍሪካውያን የቡና ፍጆታ ማሳደግ ተገቢ ነው፡፡ –በስንታየሁ ግርማ
ከቅርብ አመታት ወዲህ የቡና ባህል በአፍሪካ እያደገ ነው፡፡ ምንም እንኳ አፍሪካ ለአለም ከሚቀርበው 13 በመቶ ብታበረክትም እና የቡና መገኛ አኅጉር ብትሆንም ከሌላው ዓለም ጋር ሲወዳደር የአፍሪካውያን ቡና የመጠጣት ባህል አሁንም የተፈለገውን ያህል አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ በስተቀር፡፡ በአፍሪካ ከሚመረተው ምርት...
View Articleኢሕአዴግ ራሱን ችሎ ይወድቅ ይሆን? –በፍቃዱ ኃይሉ ለዶይቸ ቬለ
ለዶይቸ ቬለ ከምልካቸው መጣጥፎች መካከል የበኩሬ በሆነው እና “የኢሕአዴግ ‘ዳግማይ ትንሳዔ’ ወይስ ‘ዜና እረፍት’?” የሚል ርዕስ ሰጥቼው የነበረው ጽሑፍ ላይ፥ ‘አሮጌው ኢሕአዴግ’ ሞቶ ‘አዲሱ’ መወለዱን ተናግሬ ነበር። ይሁንና ከዓመት በኋላ ያንን ድምዳሜዬን የሚያስገመግም ፖለቲካዊ ለውጥ ተከስቷል። አምና ኢሕአዴግ...
View Articleለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ –ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትብብር ለፍትኅ
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓም በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አቶ ምግባሩ ከበደና የርዕሰ መስተዳደሩ የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ አቶ እዘዝ ዋሴ እንዲሁም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሳዕረ መኮንን እና ሜጀር ጄኔራል ገዓዚ አበራ ላይ የደረሰው አሰቃቂ...
View Articleየሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ –ምሕረት ዘገዬ
ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት ብዙዎች እንደዘመነ ኖኅና ሎጥ በፈንጠዝያና በቸበርቻቻ ባህር...
View Articleበዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ የሚለው ዜና በስህተት የተለጠፈ ስለሆነ አንባቢወቻችንን ስልተደረገው ስህተት...
በሳተናውና በዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ በዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ የሚለው ዜና በስህተት የተለጠፈ ስለሆነ አንባቢወቻችንን ስልተደረገው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን! Alyou Tebeje – Zehabesha – Satenaw News Editor & Administrator
View Articleኢሬቻ ምንድነው? የኦሮሞ ባለስልጣናት በእምነታቶች ላይ የሚያቡት ሴራ! –ሰርፀ ደስታ
እኔ የኦሮሞ ፖለቲካን ጉዳይ ከጅምሩም አሳምሬ አውቀዋለሁ፡፡ ይሁንና እንደለማ የመሳሰሉ ሰዎች አንስተውት የነበረውን ብዝሐነት የመሰለኝ ነገር እኔንም እንደ ብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ሸውዶኛል፡፡ በእርግጥም እኔ ከለማ ውጭ ያለውን የኦሮሞ ባለስልጣን ሰው መግደል ሽንፈት ነው ሲል የነበረውን፣ አንድም ጋዜጠኛ የታሰረ የለንም...
View Articleከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የሲዳማ ዞን መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔን መሰረት በማድረግ በህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ለመወሰን ህዝበ ውሳኔ እንዲደራጅለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል። በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
View Articleፍርድ ቤቱ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ትእዛዝ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ትእዛዝ ሰጠ። ከከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በወንጀል የተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አራት ሃላፊዎች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ...
View Articleለናትህ ስትል በታገስክ እንደ ክርስቶስ ተወጋህ!
ለጫካ ክብርና ማረግ፣ ስንቱን ተድንበር ስትመክት በኖርህ፣ በእምነት በባህል ተገርዘህ፣ ለአዳም ልጅ ፍትህ በሰበክህ፣ ቆማ እያነባች እናትህ፣ እንደ ክርስቶስ ተወጋህ! ሰሙን በወርቅ አፍስሰህ፣ ስትዘምር ተራሴ በፊት ለናቴ፣ እንደ አህያዎች ገፋፋህ፣ የናት ጡት ነካሽ አቲቴ፡፡ ለእናትህ ህይወትና እድሜ፣ ስፆም ስፀልይ...
View Articleስራ አጥነት -የመንግስት ትልቁ ፈተና (አሸናፊ በሪሁን)
(አሸናፊ በሪሁን ከSeefar) ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት አገር ዕድገት፣ ለውጥና መሻሻል ወይም ለዚህ ተቃራኒ ውጤት በየዘመኑ ባለው የወጣት ትውልድ እንቅስቃሴ የሚወሰን ነው። ሥራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ትናንሽ ከተሞች የሚፈልሱ እንዲሁም...
View Articleይቅርታ የማስጠየቅ ሱስ –ይሄይስ አእምሮ
ይሄይስ አእምሮ እንደብሂሉ እውነትም አንዳንድ መጥፎ ጠባይ ሳያስቀብር አይለቅም፡፡ ሕወሓትን የያዘው ግፍ የሠራባቸውን ዜጎች ሣይቀር ይቅርታ የማስጠየቅ አባዜ ከመነሻው እስከመጨረሻው ሊለቀው አለመቻሉን ስገነዘብ እጅግ ድንቅ ይለኛል፡፡ ያንን መላው የሀገራችን ሕዝብ የሚያውቅለትን የተጨፈኑ ላሞኛችሁ የይቅርታ ማስባል ጅል...
View Articleየኢትዮጵያ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት (ሪዘርቭ) መጠን 3 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መድረሱ ተገለፀ። ይህም የሶስት ወራት የሀገሪቱን የገቢ ንግድ ለማከናወን የሚያስችል ነው ብሏል የገንዘብ ሚኒስቴር። የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር እዮብ...
View Articleፖሊስ የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣቶችን መሣሪያ ያስታጥቃሉ ሲል ከሰሳቸው
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ታስረው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡ አቶ ክርስቲያን በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ነው፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ታስረው የሚገኙ የአብን አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎችን ፒያሳ...
View Articleአፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ወይንስ ካልተናገሩ ደጃዝማችነት ይቀራል –በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው
ለመሆኑ የህዝባችንን መብት ያፈነውን ወያኔን በምርጫ የረታው የግንቦቱ 1997 የህዝባዊ ትግል ዋና መሪ ቅንጅትን በእኔነት ሽኩቻ ካፈረሱት በላይ የጎዳ በወያኔ ከኬንያ ተመልምሎ የተላከው ህዝቡ ክህደቱ ወይም ተንሸራታች ያለው ልደቱ አያሌው መሆኑን የ CRDA ምርጫ ታዛቢ ፓስተር ከበደ ደጉ የሰጠውን ተአማኒ ምስክርነት...
View Article“ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የምርጫ ቦርድን ስራ በትእግስት መጠባበቅ ይገባል”አቶ ቃሬ ጫዌቻ(የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ)
የክልልነት ጥያቄው በህገ-መንግስቱ መሰረት ምላሽ እንዲያገኝ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስራ በመጀመሩ መላው የሲዳማ ብሔር ተወላጆች በትዕግስት እንዲጠባበቁ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ። ዋና አስተዳዳሪው አቶ ቃሬ ጫዊቻ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ዙሪያ ህዝበ...
View Articleበህይወት ዘመናቸው አንድ ጊዜ በቆረጡት ሎተሪ የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሸናፊ የሆኑት ዕድለኛ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህይወት ዘመናቸው አንድ ጊዜ ብቻ ሎተሪ የቆረጡት ጡረተኛ የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዕድለኛ መሆናቸውን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ የሱፍ መሐመድ በልዩ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ በሁለት ነጠላ ትኬቶች የ3 ሚሊየን 500...
View Article