Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእድገቱ ጉዳይ -እድገት ከነጻነት አይለይም–አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የቀለም ቀንድ ጥያቄ ባለሁለት አሃዝ እድገት አለ ሲባል ዋናዎቹ መስፈርቶች ምንድን ናቸው እና እንዲት? ለምሳሌ፤ አሁንም አገራችን የአንድ ወቅት ዝናብ ሲቋረጥ ከፍተኛ ችግር መድረሱንና ለጋሾችን መለመናችንን አላቆምንም፡፡ ለመሆኑ ይህ ለብዙዎቻችን ግልጽ ሊሆን ያልቻለ ተቃርኖ እንዴት ነው የሚገለጸው? ሌሎች አገሮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍራንክፈርት፣ በስቶክሆልም፣ በለንደን፣ በጄኔቫና በኦስሎ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ

የሀገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታና ወገኖቻችን እየከፈሉ ያሉትን ከፍተኛ መስዋዕትነት ለመደገፍ፣ ለማበረታታትና አጋርነታችን ለማሳየት ከአገር ውጭ በማንኛውም የአለም ክፍል የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ከዚህ በታች የሚከተሉትን እንቅስቃሴዎች ለማድረግ ተዘጋጅተናል።1ኛ: የሻማ ማብራት መርሐ ግብርየፊታችን አርብ ኦገስት 12...

View Article


ታዋቂው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ሙክታር ኡስማን በኮንሰርቱ ላይ ለወቅታዊው ትግል “በርቱ! ተስፋ አትቁረጡ”ሲል አቀነቀነ

(ዘ-ሐበሻ) ለ20ኛ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የተደረገው የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫል ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ ሲዘጋ በተለይ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ላለው ሕዝባዊ ትግል ታዋቂው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ዘፋኝ ሙክታር ኡስማን መታሰቢያ የሚሆን ተወዳጁን “Abdi Hin Kutatinaa” የሚለውን ዘፈኑን ተጫውቷል:: በዘፈኑም “ተስፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮ-ሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ከአብዲ መሐመድ ይልቅ የአፋር ግመሎች የኢትዮጵያን ባንድራ ያውቋታል

ከመሠረት ገደፋውይህንን ያልኩበት ምክንያት ሰሞኑን በጎንደር እና ባህርዳር የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ” #በልማታዊ_ጋዜጠኛ #አስማማው_አየነው በ”EBC” የሰጡትን መግለጫና ወግዘት አደመጥኩት፣ኮስተር ብለው ንግግራቸውን ቀጠሉና በእለቱ የተውለበለበው የደርግ ሰንደቃላማ ነው ሲሉ ተደመጡ። የሶስት ሽህ ታሪክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቃለት መንግስት? –ሰለሞን ለታ

 አንድ የኦርቶዶክስ የእምነት አባት የነገሩኘን ሰለኢሀዲግ መንግስት አወዳደቅ ምን እንደሚመስል ላካፍላችሁ። እርሳቸው በሊቀ ትጉሃን ማእረግ  የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ናቸው::  የተገናኘንበት አጋጣሚ  1996 EC ክረምት ወር ላይ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ በባህርዳር ከተማ በኦርቶዶክስና ወንጌላዊያን ከርስቲያናት መካከል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅኝ ተገዥነቱን ያወቀ ሕዝብ  በከፊል ነፃ ነው! –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት            

 ሐሙስ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.              ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፩የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሬ ወያኔ ቅኝ ተገዥ ከሆነ ድፍን 25 ዓመት ሆነው። በእነዚህ ረጅም ዓመታት፣ የተማሩትም ሆነ ያልተማሩት ዜጎች፣ በቅኝ ተገዥነት መያዛቸውን ያወቁትም ሆነ ለማወቅ የጣሩት በጣም ጥቂቶች ናቸው። እነዚህ በቅኝ ተገዥነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጤና ካልሰጠ አይደለም ጣት እጅም ሆነ እግር ከመባቀያው ላይ ተቆርጦ ሊጣል ይችላል:: (ከይገርማል)

ከወያኔ በፊት በነበሩት ጊዜያት ፖሊስ በሰወች መሀከል ምንም ልዩነት ሳያደርግ የመንግስትን ትእዛዝ ለማስፈጸም ይንቀሳቀስ ስለነበር “የፖሊስ ዘመድ የቤንዚን አመድ የለውም” ይባል ነበር:: ይህ የሚያሳየን ፖሊስ “እናት; አባት: እህት: ወንድም: ልጅ: – – -ሳይል በህግ የሚፈለጉትን ለህግ በማቅረብ ለየትኛውም ወገን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ |በኦሮሚያና አማራ ክልል የተደረጉ ግድያዎችን አወገዙ

(ዘ-ሐበሻ) በፍራንክፈርት ጀርመን የሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሕወሓት እያሰተዳደረ ያለው መንግስት በወንድም እና እህቶቻቸው ላይ እየወሰደው ያለውን ግድያ በማውገዝ ጥያቄዎቻቸው በሰላማዊ መንገድ እንዲመለስ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ገለጹ::በኦሮሚያ ማስተር ፕላን ሰበብ ድሆችን ማፈናቀሉን እንደሚያወግዙ;...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 በ22 ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ

(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ::በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ ደብረማርቆስ፣ ደጀን፣ ኮሶ በር፣ ቡሬ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞና አማራ በአንድነት መቆም የሕወሓት ተገንጣይ ቡድን ቃል አቀባይን አቃጥሏቸዋል | Video

“እንዴት ጠቅላይ አንድነት የሆነው ትምክህተኛው አማራ እና ልገንጠል ባይ ጠባቡ ኦሮሞ ይተባበራል?!የሥርዓቱን በሚገባ ሥራ መስራት አለመቻል ነው፤ የነዛን መጠንከር አይደለም የሚያሳየው ” አሉ የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ:: የአማራና ኦሮሞን አንድነት ላለፉት 25 ዓመታት ሳይፈልገው የቆየው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከወያኔ ለመገላገልም  ሆነ ለመደራደር- መተባበርና መጠናከር –ይገረም አለሙ

የዶ/ር መረራ ጉዲናን አባባል ልዋስና “በቅድሚያ ሁለት ነገር ልበል”፡፡ የወልቃይት ጠገዴ ኮሚቴ አባላትን ኮሽታ ሳያሰማ ከጎንደር አፍኖ ለመውሰድ ያደረገው ሙከራ ያልተሳካላት ወያኔ  የህዝብ ጥያቄ በወኪል አይቀርብም፣ ጥያቄ ካለው ራሱ ህዝቡ ያቀርባል አለን፣ ሰማን፡፡ አረ አንዴት ሆኖ ? ብለን ታዝበን፣ ወይነው ደደቢት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪዮ ኦሎምፒክ: ሶፊያ አሰፋ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለፍጻሜ አለፈች

ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ መሃል ላይ ጫማዋ በመውለቁ ለሁለት ዙር ያህል በአንድ ጫማ ውድድሩን ለማጠናቀቅ ተገዳለች፡፡ እቴነሽ ለዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ይግባኝ መጠየቋን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወስኗል፡፡Updated | (ዘ-ሐበሻ) በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ እየተካሄደ ባለው ኦሎምፒክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ስር የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ አንድነት ጉባኤ በወያኔ አገዛዝ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የዘር...

“የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ።(ወደ ገላትያ ሰዎች 5:12) ጉዳዩ: በወያኔ አገዛዝ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የዘር ማጥፋት ይመለከታል።ይህን አስከፊና አሳዛኝ ድርጊት ሙሉ በሙሉ በማውገዝ ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ከሁለት ሳምንታት በፊት ያወጣውን መግለጫ በመደገፍ እኛም ልክ እንዳ አባቶቻችን የአቋም መግለጫ እንደሚከተለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድ እግር ጫማ ለመሮጥ የተገደደችው እቴነሽ ዲሮ ይግባኟ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነ

ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ መሃል ላይ ጫማዋ በመውለቁ ለሁለት ዙር ያህል በአንድ ጫማ ውድድሩን ለማጠናቀቅ ተገዳለች፡፡ እቴነሽ ለዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ይግባኝ መጠየቋን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወስኗል፡፡(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሪዮ በተደረገው የ3000 ሜትር መሰናክል በውድድሩ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደ/ማርቆስ ከ1000 በላይ ዐማሮች ታስረዋል፤ ነገም የተጋድሎ ሰልፍ ይኖራል • በከሚሴ መሣሪያ እየተነጠቀ ነው •...

ዐማራ እንዴት ዋለ? ነሃሴ 7 ቀን 2008 ዓ/ም• በከሚሴ መሣሪያ እየተነጠቀ ነው• በአርማጭሆ ከፍተኛ መጠን ያለው ጦር ገብቷል• በወልዲያ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሞጣ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደብረ ብርሃንና ሌሎች ከተሞች ነገ የተጋድሎ ሰልፍ ይጠበቃል• የሚታሰሩ ዐማሮች ቁጥር ጨምሯል፣ ገበሬዎች ወደ ከተማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሆይ! ከሰይጣን ተላላኪ ካህን እንዲገላግልሽ እጆችሽን ወደ ሰማይ ትዘረጊያለሽ! -በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)መጽሐፉ እስተንፋስ ያለው ሁሉ እንዲተነፍስ ያዝዛል፡፡ ዳሩ ግን ካህናት ይህንን የመጽሐፍ ቃል በመሻር የሕዝቡን እስተንፋስ ለመዝጋት የሰይጣን ተላላኪ ሆነው ተሰልፈዋል፡፡ ሰይጣን  እንደ እግዚአብሔር በአካል ባይታይም በጭራቅነቱ፣ በውሸታምነቱ፣ በከሐዲነቱ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተይ አንቺ ውሻ!!!   በዮሴፍ ሙሉጌታ  ባባ (ዶ/ር)

 kankokunmalimaali@gmail.comክፍል 12  ጭብጥን በጭብጥ መመከት የማይፈልጉ አንድ አንድ ሰዎች፣ ብዕርን እንደ ጦር ይፈራሉ። በእርግጥ ሰውዬው እንዳለ ‹‹ብዕር የወጋዉን ቁስለኛ ዶክተር አያድነዉም!›› ከማንኛውም የጦር መሣሪያ በላይ እሳት የሚተፋ ብዕር የሚፈራ ለዝህ ይመስለኛል። በሀገራችን ኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማንቂያ ደውል።- ዳዊት ዳባ

በሀገራችን እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ እንቢተኝነት የነፃነት የእኩልነት የፍትህና የኢኮኖሚ ጥያቄ መሆኑን ሁሉም የሚገነዘበው መሆኑ ቢታወቅም፤ ትግሉ የህዝባችንን ጥያቄ በመለሰ መልኩ እንዲጠናቀቅ ምን  ይጠበቃል የሚሉትን ከብዙዎቹ ጥቂቶቹን ለመዳሰስ እንሞክራለን።የፖለቲካ ድርጅቶች፤- የህዝባችንን ጥያቄ በሀይልና በማሸበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ተጋድሎ –የቀጥታ ዘገባ | Live Blog

ይህ ገጽ በየሰዓቱ አዳዲስ መረጃዎች ሲገኙ ለናንተ መረጃዎችን እናደርስበታለን:: ስለሆነም ይመላለሱ::የአማራ ክልል አስተዳደር በህወሓት እጅ ስር ወደቀ!በባይነሳኝ ወልደማርያም(ማምሻውን) በተገኘ ውስጣዊ መረጃ የአማራ ክልል አስተዳደር በትግራይ ህወሓት እጅ ስር ወድቋል። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከመደበኛ ስራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና: አማራ ክልል በአባይ ጸሐዬ እጅ ወደቀ |ክልሉ በ5 ኮማንድ ፖስቶች ተዋቀረ

በባይነሳኝ ወልደማርያም(ማምሻውን) በተገኘ ውስጣዊ መረጃ የአማራ ክልል አስተዳደር በትግራይ ህወሓት እጅ ስር ወድቋል። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከመደበኛ ስራቸው ተነስተዋል። የአማራ ክልል ምክርቤት በአስቸኳይ ስብሰባው ገዱ አንዳርጋቸውን በይፋ ከስልጣን ያነሳል ተብሎ ይጠበቃል።የአማራ ክልል አስተዳደር በ5 ኮማንድ ፖስቶች...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>