Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የሕዝብን ጥያቄ በሃይል ማንበርከክ ክቶዉንም ኣይቻልም”–ከጠለምት ተወላጆች ዓለም ኣቀፍ ትብብር የተሰጠ መግለጫ

 ሓምሌ 12ቀን 2008 ዓ/ም ሰሞኑን ፀረ ሕዝቡ የወያኔ ገዢ ቡድን በወልቃይት፥ ጠገዴና በጠለምት የማንነት ጥያቄ ኣስተባባሪ ኮሚቴ የኣመራር ኣባላትን ጨለማን ተገን በማድረግ በድብቅ ኣፍኖ ወደትግራይ ለመውሰድ ጎንደር ከተማ ኣድፍጦ የቆየው ኣፋኝ ነብሰ ገዳይ ቡድን እነዚህን ብርቅየ የሕዝብ ልጆች የወሰደዉ ኢስብኣዊና...

View Article


የአሜሪካ እና የምዕራባዊያን አገራት ቁልፍ ሸሪክ የሆነችው ቱርክ ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት –የታምሩ ገዳ የድምጽ...

የአሜሪካ እና የምዕራባዊያን አገራት ቁልፍ ሸሪክ የሆነቸው ቱርክ ከመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አመለጠች ፣በርካታ ዜጎቿ ሞተዋል፣ ሺዎች ቆስለዋል፣ አፈንጋጭ ወታድሮች እና ዳኞች ታስረዋል። ከመፈንቀለ ምንግስቱ የትረፉት ፕ/ቷ “አፈንጋጮቹ የዋጋቸውን ያገኛሉ” ሲሉ ዘተዋል (ልዩ ጥንቅር)

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ሕዝባዊው አመጽ እየተቀጣጠለ ነው –በአምቦ ተቃውሞ ተነሳ

(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በምስራቅ ሐረርጌ ሂርን ከተማ ውስጥ ባለችው ዲንቁ አካባቢ ወጣቶች እና ታዳጊዎች ከአዋቂዎች ጋር በመሆን ሕዝቡን ሲያሰማ – በተመሳሳይ ቀን በቦረና ተልታሌ አካባቢም እንዲሁ ሕዝቡ እጁን ወደላይ በማጣመር ሲቃወም የዋለ ሲሆን ይህ ዜና እየተጠናቀረ ባለበት ወቅት በአምቦም ተመሳሳይ ተቃውሞ መነሳቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ሕዝብ እያደረገ ያለውን ፍትሃዊ ትግል ሙሉ በሙሉ እንደግፋለን !!

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ሐምሌ 15, 2008 ኖርዌይ !!ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ከተቋቋመበት መሰረታዊ ዓላማዎች አንዱና ዋነኛው በሃገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ኢ–ፍትሃዊና  የአንድ ዘር የበላይነት አገዛዝ  የሰፈነበትን አምባገነን ሥርዓት በማውገዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አባይ ጸሃዬ ከኤርትራ ጋር ወደጦርነት አንገባም አሉ

ከኤርትራ ጋር ጦርነት ውስጥ እንግባ እያሉ የሚገፋፉን ጦርነቱ ውስጥ የማይገቡ፣ ሌላው እንዲሞት የሚፈልጉ ወገኖች ናቸው ሲሉ አቶ አባይ ጸሃዬ ገልጹ።የህወሃት መስራችና አሁንም የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አባይ ጸሃዬ የህወሃት ደጋፊ ከሆነው አይጋፎረም ጋር ሰሞኑን ባደረጉት በዚህ ቃለምልልስ ሻዕቢያም ሆነ በርሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት የታተመ ልዩ ጋዜጣ –መዲና (PDF)

(ይህ ፖስት ባለፈው አመት ተለጥፎ ነበር:: የቀ.ኃ.ሥን ልደት በማስመልከት ወደ ላይ አምጥተነዋል)ከሔኖክ ዓለማየሁ(የዘ-ሐበሻ ዋና አዘጋጅ)በሃገር ቤት የማሳትማት መዲና ጋዜጣና መጽሔት በ1995 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት ልዩ ዕትም ጋዜጣ አዘጋጅታ ነበር:: ከጋዜጣውም በተጨማሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምዕራብ ሸዋ ሕዝብ መንገድ ዘጋግቶ እየተቃወመ ነው –ሕዝቡ የኦነግን ባንዲራ በሹኩቴ ከተማ ኤሌትሪክ ስልክ እንጨቶች ላይ ሰቀለ

(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች አለመረጋጋቱ አሁንም እያየለ ሲሆን አካባቢውን በዞን ከፋፍሎ እየመራ የሚገኘው የአጋዚ ሰራዊት ይህን የሕዝብ ተቃውሞ ቢገድልም; ቢያስርም ሊያስቆም አለመቻሉ እየታየ ነው::በም ዕራብ ሸዋ ሽኩቴ ከተማ የሚወስዱ መንገዶች በአጠቃላይ በህዝቡ የተዘጋጉ ሲሆን የአጋዚ ሰራዊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሰንዳፋ የአዲስ አበባ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ አትሆንም”በመባሉ አዲስ አበባ በቆሻሻ ተወረረች (ይናገራል ፎቶው)

በቀጣይ የምታዩዋቸው ፎቶዎች የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ አንባቢ የላኩልን ነው:: እንዲያውም እንዲያው የሆነችው አዲስ አበባ እንደምታዩት በቆሻሻ ተወራለች:: ምክንያቱም በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው ሰንዳፋ ከተማ የአዲስ አበባ ቆሻሻ ተሰብስቦ የሚጣልበት ቦታ ነበር፡፡ ነገር ግን ሰንዳፋ ከተማና ነዋሪዎቹ ቆሻሻው በአግባቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወሲብ ሰውነታችን በበሽታ በቀላሉ እንዳይጠቃ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመለከተ •   በልብ በሽታ የመሞት አጋጣሚን...

ሥነ ወሲብ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ እና መሰረታዊ ከምንላቸው ምግብ፣ ልብስና፣ መጠለያ ቀጥሎ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይነገራል፡፡ ከጥንት ዘመን ባቢሎናዊያን፣ ግሪካውያን ሮማውያንና ከዛ ቀጥሎ በተነሱ መንግስታት ጭምር የስነ ወሲብ ችግርን ለመፍታት ከባህላዊ ሕክምና ጀምሮ የተለያዩ ወይኖችን በማስጠመቅና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ “ የመረጃና ማስረጃ” ድንፋታ፣ –ይገረም አለሙ

ወያኔ የሙያ ማህበርም ይሁን የፖለቲካ ፓርቲ መሪ ለሥልጣኑ አስጊ ሆኖ ሲታየው  ( ፕ/ር ዓሥራት ወ/የስ፤ ዶ/ር ታየ ወልደሰማያት) በምርጫ ሲሸነፍ ወይንም ልሸነፍ እችላለሁ ብሎ ሲሰጋ (ምርጫ 97) የዜጎችን የመብት ጥያቄ ተከራክሮ መርታት ወይንም ተገቢውን ምላሽ መስጠት ሲያቅተው፡ ( የሙስሊም ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓቃቤ ህግ በአቶ ሀብታሙ ጉዳይ በቃል እንዲከራከር ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ

የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበሩት በአቶ ሀብታሙ አያሌው የሕክምና ጉዞ ጥያቄ ላይ ዓቃቤ ህግ ቀርቦ የቃል ክርክር እንዲያደርግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ። ተለዋጭ ቀጠሮም ቆርጧል።የፈደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዛሬ የአቶ ሀብታሙ አያሌውን ጉዳይ በቅርብ ለሚከታተሉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመጨረሻው መጀመሪያ –ማስተዋል በለጠ (አዲስ አበባ)

 ተመስገን ነው፡፡ ሰሞኑን ምን እንደታየኝ ወይም ምን እንደነካኝ እንጃ ደስ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል፡፡ ምናልባት የ40 ዓመቱ አዚምና የ25 ዓመቱ ሰቆቃዎ ዐማራ የሚደመደምበት የመጨረሻ ምዕራፍ ደርሶ ሊሆን ይችላል፤ ምናልባት ይህ የመከራና የሥቃይ ዘመን ተገባድዶና ዕድሜውን ጨርሶ በጉጉት የምንጠብቀው ወርቃማ ዘመን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት አማራ አይደላችሁም ሲል በ13 አማሮች ላይ ክስ መሰረተ

ከሊዲያ ዘወልቃይትየአናሳው ቡድን ትግሬ ክልል “ዐማራ ነን” ባሉ ወልቃይት ጠገዴ አማሮች ላይ ክስ መሰረተ፤ በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል።የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም....

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳኡዲ መንግስት ኢትዮጵያውያንን አሰረ – (የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች)

ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም.ርዕሰ ዜና የሳኡዲ መንግስት ኢትዮጵያውያንን አሰረ በሜዲትራኒያን ባህር ለወደቀው የግብጽ አውሮፕላን ምክንያት በአውሮፕላን ውስጥ የተቀጣጠለ እሳት ነው ተባለ የዚምባብዊ አርበኞች ማህበር የፕሬዚዳንት ሙጋቤን መንግስት አወግዞ ድጋፍ እንደማይሰጥ ገለጸ የብሩንዲ ባለስልጣን የሆኑንት ሴት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ግማሹ መሬቱን…ሌላው ማንነቱን በወያኔ ሲነጠቅ!!”–ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ማኅበራት ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ

በኢማማምአ የተሰጠ መግለጫ!!እ.ኤ.አ 21/07/2016በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ እነ ከተማ ይፍሩና እውቁ ደራሲ አዲስ ዓለማየሁ ከዚያ ዘመን ትውልድ ራሳቸውን እጅግ በጣም ተራማጆች አድርገው ይቆጥሩ ስለነበር በወቅቱ በምሥራቁ አውሮፓ የተራማጅነት ምልክት ተደርጋ የምትቆጠረውን ቀይባጅ (ምልክት) በእግራ የደረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድ ላለመታገል ምክንያት የሆነብንን ፈልገን፤ መፍትሔ እንሥጠው

አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅአርብ ሐምሌ ፲ ፭ ቀን ፳ ፻ ፰ ዓመተ ምህረትበሀገራችን ያለውን ፀረ-ኢትዮጵያ ወራሪ ቡድን ከሥልጣን ለማውረድና የፖለቲካ ሀቁን ለመቀየር፤ በትግሉ የተሰማራን ብዙ ድርጅቶችና ግለሰቦች አለን። እያንዳንዳችን ድርጅትም ሆነ ግለሰቦች፤ የየራሳችን የሆነ እምነትና ዓላማ ሰንቀናል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓርላማው ከእረፍት የተጠራው ከ3 አዋጆች በተጨማሪ የተወሰኑ ሚኒስተሮችን ሹምሽር ለማጽደቅም ጭምር ነው ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ እንዳስታወቀው ከ እረፍት በአስቸኳይ የተጠራው ፓርላማ የተወሰኑ ሚኒስተሮችን ሹምሽር ለማጽደቅም ጭምር መሆኑን ዘገበ::እንደ ሪፖርተር ዘገባ የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን 2008 እንዲሰበሰቡ ጥሪ የቀረበላቸው የፓርላማ አባላት የገቢ ግብር አዋጅ፣ የግብር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ አዲስ ጽሑፍ –“የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች”

መግቢያከሃያ አምስት ዓመት ኢህአዴግ የደርግን መንግስት በጦርነት አሸንፎ የሀገራችንን ፖለቲካዊ ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ ቀስ በቀስ እያደጉ የመጡ ፖለቲካዊ ችግሮች በግልፅ ጎልተው መታየት ጀምረዋል፡፡ አሁን ገዥው ፖርቲና ፖርቲው የሚመራው መንግስትም የችግሮቹን መኖር አምኖ ለመፍታት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ መንገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር ዜናና ብአዴን –ግርማ ካሳ

ዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ላይ ሲካሄድ ታስቦ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ወደሚቀጥለው ሳምንት ማለት ወደ ሐምሌ 25 ቀን 2008 ዓ.ም እንደተዘዋወረ መረጃዎች እየወጡ ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት የአገር ሽማግሌዎች ከክልሉ አስተዳደር ጋር ባደረጉት ዉይይት፣ አስተዳደሩ ለ10 ቀን ሰልፉ እንዲራዘም መጠየቃቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መልእክት ለጎንደር ዐምሐራ ሕዝብ –አባቢያ የባለሀገር ንቅናቄ

የሃያ አምስት ዓመታት ትዕግስታችሁ ተሙዋጦ ተግባራዊ የማንነት ማስከበር እርምጃ መውሰዳችሁ የሚደነቅ ነው:: ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኮርቶባችሁኃል:: ለወያኔ የሚገባውን ቁዋንቁዋ መናገር በመጀመራችሁ : ወያኔ መስማት የምትችለውን ቁዋንቁዋ መስማት ጀምራለች:: የኦሮሞ ሕዝብም ከወራት በፊት በጀመረው የታቃውሞ ንቅናቄ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>