የእንግሊዙ ጠ/ሚ/ር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ለአቶ ሃለማሪያም ደሳለኝ በድጋሜ የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ
ከታምሩ ገዳ ላለፉት ሁለት አመታት ያህል በእስር ላይ እየማቀቁ እንደሚገኙ የሚታመነው ከግንቦት 7 መሰራቾች አንዱ እና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሁኔታ ያሰጋቸው የታላቋ ብሪታኒያ ጠ/ሚ/ር ዲቪድ ካሜሮን ለኢትዮጵያው አቻቸው ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዘ ደብዳቤ መጻፋቸውን ( ቡዝ ፌድ ነውስ)...
View Articleየማለዳ ወግ …የብሩናይ ሴት አብራሪዎች ጅዳ መግባት ለምን ትኩረት ሳበ ! | * አለማችን ለሴት አብራሪዎች አዲስ ናትን ?
ነቢዩ ሲራክ በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ከሳውዲ አልፎ የአረብ ሐገራት መገናኛ ብዙሃን እየተቀባበሉ የሚነጋገሩበት መረጃ ተሰራጨ ። የተሰራጨው መረጃ በንጉሥ የምትተዳደር ፣ በሸሪአ ህግ የምትመራው የሀብቷሟ ደቡብ እስያ የብሩናይ ደሴት ሴት ፖይለቶች Boeing 787 Dreamliner የተባለውን ዘመናዊ የቦይንግ የበረራ...
View ArticleSport: አዳነ ግርማ በአጥቂ ችግር ላይ ላለው ብሔራዊ ቡድናችን “ከቤተሰቤ ጋር ተማክሬ ላለመጫወት ወስኛለሁ”አለ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በጥሩ ጎናቸው ከሚነሱ የቅርብ ጊዜያት ተጫዋቾች መካከል አዳነ ግርማ ይገኝበታል።ተጫዋቹ በበርካታ የስፖርቱ ቤተሰቦች ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታንም ይዟል።አዳነ ግርማ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን መነቃቃት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ተጫዋቹ በብሄራዊ ቡድኑ ውስጥ ለ10 ዓመታት በመጫወትም...
View Articleየአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)
(ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ ለማነጋገር የመወሰኑን ሀሳብ መንፈስ ቅዱስ ሹክ ያለው ይመስላል፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስና...
View Articleሾተላይ የሚጫወትባት ሀገር – ትንሽ ስለበውቀቱና ነቃፊዎቹ (ይሄይስ አእምሮ)
በዚያን ሰሞን በውቀቱ ሥዩም ከ“አሜን ባሻገር” የምትል አንዲት ግሩም መጽሐፍ ጽፎ ለንባብ አብቅቷል – ሳቢን መግረፍ የለመድነው ጥቂት እኛዎች እንደአህያዋ ማር አልጥመን ብሎ በስድብና በዘለፋ ተቀበልነው እንጂ፡፡ ይህችን መጽሐፍ ተከትሎ በውጪም በሀገር ውስጥም የሂስ መዓት ሲዥጎደጎድ ይስተዋላልኝ፡፡ እኔም ሲያቀብጠኝ...
View Articleእነ ሌንጮ በጎቹን ለተኩላዎች አሳልፈው መስጠት የለባቸውም |ናኦሚን በጋሻው
naomibegachaw@gmail.com በኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር፣ ኦዴግ ዉስጥ ያሉ አመራሮች በጣም የተከበሩ በሳል አመራሮች ናቸው። ለአመታት በትግሉ ዉስጥ ያለፉ፣ በርግጥም ለኦሮሞው ማህበረሰብ የሚበጀዉን እና የሚጠቅመዉን የተረዱ። በኦሮሞዉና በሌላው ማህበረሰብ መካከል አለመተማመን እና መጠራጠር እንዳለ ፣ ይሄንንም...
View Articleመሪዎች ጠባብ ከሆኑ ህዝብን ይዘው ገደል ይገባሉ –ግርማ ካሳ
በቅርቡ አንድ በትግሪኛ የተዘጋጀ ሚስጥራዊ ሰነድ በአማርኛ ተተርጉሞ ዘሃበሻ ላይ አነበብኩ። ሕወሃት በወልቃይት ዙሪያ ያጋጠመውን ፈተና ለመመከት እንዲያስችለው ያዘጋጀው ሰነድ እንደሆነ ነው የተገለጸው። http://www.zehabesha.com/amharic/archives/52155 በወልቃይት ጠገዴ ዙሪያ የተፈጠረዉን...
View Articleጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . |ከዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣ የኢህአዴግን የደረጃ ምደባ አላለፍኩም መሰል ጥሪው አልደረሰኝም፡፡ ጠ/ሚንስትርን ያህል ባለስልጣን ሲሰበስብ ባለመጠራቴ፣ ለምን? ብዬ አንድ ሁለት...
View Articleአሠቃቂ የመኪና አደጋዎች መንስኤዎች አከራካሪ ሆነዋል –አለማየሁ አንበሴ
የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ? በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች በርክተዋል፡፡ ባለፈው...
View Articleየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ: በሕመምተኛ ልጁ ሕክምና ስም የሚያካሒደው የገንዘብ ምዝበራ ተጋለጠ፤ ከየአጥቢያው ከብር 3 ሚሊዮን...
ሐራ ዘተዋሕዶ ከእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ብር እንዲሰጠው ተወስኗል ክፍያውን አልፈጽምም ያሉት የገዳሙ ሒሳብ ሹም ከሥራ እና ከደመወዝ ታግደዋል የሒሳብ ሹሟን ተቃውሞ ተከትሎ የመዘበረውን ክዶ በግለሰቦች ለማላከክ እየሠራ ነው አማሳኞቹ ኃይሌ፣ ዘካርያስ፣ ነአኵቶና 16 የአጥቢያ ሓላፊዎች በኮሚቴነት...
View Articleመታሰር ምንም ማለት አይደለም። አስሮ ሰብአዊ መብትን መጣስ ግን የትም ሀገር የለም! ከአጥናፍ ብርሃኔ
እንደኢትዮጵያ መንግስት ጨካኝ የለም። 4 በ5ሜትር በሆነች ቤት ውስጥ የምንኖረው 23 ሆነን ነው። እዛችው ቤት ውስጥ ለሽንት የምንጠቀመው ባልዲ ነው፣ የሁላችንም ልብስ አንድ ላይ ይቀመጣል። ይህን ተቃውመን የርሀብ አድማ ብናደርግ ‘ከፈለጋችሁ መሞት ትችላላችሁ’ ነው የተባልነው። እኛም ለመሞት ዝግጁ ነን።” ይህን...
View Articleቤት፣ መሬትና አዲሳቤ
በዒዛና ዓብርሃ በአለም ላይ ጣራና ግድግዳ በሚሊዮኖች የሚሸጥባት አገር አዲሳባ ብቻ ትመስለኛለች! ጆሮ አልሰማ አይል፡፡ በቅርብ የማውቃቸው ሠዎች አዲስ አበባ የሚገኝ መኖሪያ ቤታቸውን በ25 ሚሊዮን ብር ቸብ አድርገው፣ አሁን ቀለል ባለ ዋጋ ሌላ መኖሪያ ቤት እያፈላለጉ ናቸው አሉ፡፡ ቀለል ያለ ዋጋ ስንት ነው ብለው...
View Articleበኦሮሚያ በየቦታው የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ ነው –ግብር ሰብሳቢዎች “ህዝቡን ፈራን”አሉ
(ፎቶ ከፋይል) (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ እንደሚገኙ ከተለያዩ ሥፍራዎች ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች አመለከቱ:: ታክስ ሰብሳቢዎችም እንዲሁ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረው ግብር ለመሰብሰብ ሲሞክሩ በሚደርስባቸው ጥቃት የተነሳ ሥራ መስራት...
View Articleአንዳንድ መረጃዎች ስለሕወሃቱ የደህንነት ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋ –ምን ዓይነት ሰው ነው? ምንስ ያዘወትራል? –ያንብቡ
ከልዑል ዓለሜ ወያኔ ሀገራችንን እንደወረረ በመጀመሪያ የተቆጣጠረዉ ባዶ ስድስትን ነበር ባዶ ስድስት የእስር ቤት መገለጫ ሲሆን በእነርሱ አጠራር የኮድ ስም መሆኑ ነበር ወያኔያዊያን የማረሚያ ቤቶችን በቁጥጥራቸዉ ስር እንዳደረጉ ቀድሞ ሲያገለግሉ የነበሩት የማረሚያ ቤቶች አባላት በሙሉ በመሰወራቸዉ ምክንያት እስረኞችን...
View Articleኖርዌይ ኢትዮጵያውያን የፓለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በግዳጅ ወደ ሀገራቸው ለመመሰስ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር...
ኢትዮጵያውያን በስደት ከሚኖሩባቸው የተለያዩ የአውሮፓና ስካንዴኔቪያን ሀገሮች አንዷ የሆነችው ኖርዌይ ስትሆን በኖርዌይ ሃገር ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባል ኢትዮጵያውያን የፓለቲካ ስደተኞች ይገኛሉ። እነዚህ ስደተኞች ከሌላው ሀገር ለየት የሚያደርግ ጠንካራ የፓለቲካ አቋም ያላቸው መሆኑም ይታወቃል። ስደተኞቹ በተለያየ...
View Articleየጉዲፈቻ ፊልም ደራሲ ደመረ ጽጌ አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) በርካታ ትያትሮችንና ፊልሞችን በመድረስ ለመድረክ ያበቃው ደራሲ ደመረ ጽጌ በ49 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች እንደገለጹት የደራሲው ቀብር በምሥራቅ ፀሐይ ቅዱስ ገብሬኤል ቤተክርሲትያን (ለቡ መብራት ኃይል) ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ሥርዓተ ቀብሩ ይፈፀማል፡:...
View Articleየወልቃይትን፣ የጠገዴን፣ የቃፍታ ሑመራን፣ የጠለምትን መሬት ለባለቤቱ የማስመለስ ጥረትና የሕዝበ ውሳኔ ስሕተት!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አሁን ላይ ወያኔ “ወልቃይትን፣ ጠገዴን፣ ቃፍታ ሑመራን፣ ጠለምትን የትግራይ ነው!” እያለ የሚያወራው የበሬ ወለደ ሙግቱ እንኳን የሌላ የራሱ ጆሮም የማይገባለት፣ በሁሉም ዘንድ ተአማኒነት የሌለው የወሬ ድሪቶ መሆኑን፣ ምንም ዓይነት ወሬ ቢያወራ የዚያ አካባቢና የትግሬ ግንኙነት የቅርብ...
View Articleበሚኒሶታና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተላለፈ ጥሪ
በሚኒሶታና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተላለፈ ጥሪ መነጋገር፤ መተማመን፤ መተራረቅ! የኢትዮጵያ የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ምክርቤት እኛ ለኛ ሕዝባዊ መድረክ! ቀኑ፡ ቅዳሜ መጋቢት 24፤ 2008ዓም/Saturday, April 2, 2016 ሰዓቱ፡ 1:00 – 5:00 PM ቦታ፡ University...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ቻምፕዮንስ ሊግ ውጭ ሆነ
(ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሻምፒዮናው ውጭ መሆኑን ዛሬ አረጋገጠ:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለፈው ሳምንት ባህር ዳር ላይ በተደረገ ጨዋታ ከኮንጎ ዲሞክራቲኩ ማዜምቤ ክለብ ጋር በ2ለ2 አቻ ውጤት የተለያየ ቢሆንም በዛሬው የመልስ ጨዋታ ግን የማዜምቤ ክለብ ጨዋታው...
View Articleፈራሁ –ግጥም በቴዲ አፍሮ
ደመናት በሰማይ ቅርጽ እየተፈጠሩ አይስሉም ትተዋል፣ የጓሮ ሰበዞች አበቦች እረግፈዋል፡፡ ወፎችም ጠፍተዋል እንደ ድሮ አይመጡም፣ ሽማግሌዎች ዛፍ ስር ሸንጎ አይቀመጡም፣ ያልጠኑ ጥጃዎች እየፈነጠዙ መስክ ላይ አይሮጡም፣ ልጆች ሲቆጧቸው ቶሎ አይደነግጡም፣ ህጻናት አውቀዋል እንደልጅ አይፈሩም፣ በእሳት ዙሪያ ከበው ተረት...
View Article