ከሙሉቀን ተስፋው ዛሬ በአርማጭሆና በጠገዴ አካባቢዎች በዋለው ጦርነት ከ70 በላይ የወያኔ ወታደሮች በዐማራ ታጋዮች ተደምስሰዋል፤ በርካታ ቀላልና ከባድ የጦር መሣሪዎችም ተማርከዋል፡፡ ከከፋኝ የዐማራ ታጋዮች በኩል ሁለት አርበኞች መሰዋታቸውን ከመሸ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡ አርበኛ ሞላ አጃው የተባለ በ2008 ዓ.ም. በጎንደር ባዕታ አካባቢ ከነበረው ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በተነሳበት ወቅት ከወያኔ እስር አምልጦ በአርማጭሆና በጠገዴ አካባቢ ከወያኔ ጦር […]
↧