አቶ ተክሌ የሻው፤ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር፤ ስለ አውስትራሊያ፣ የአውሮፓና ኒውዚላንድ ጉብኝታቸው ዓላማ፣ ስለ ድርጅቱ ሚናና የወደፊት ትልም፤ እንዲሁም ድርጅቱ ለህትመት ስላበቃው “ምጽአተ ዐማራ” መጽሐፍ ይዘት ይናገራሉ። SBS Amharic.
↧