የኦፌኮ ም/ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ሰዎች ላይ የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረባቸው ምስክሮች ቀርበው እየተሰሙ ሲሆን፤ ህዳር 14/2009 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ አንድ የዐቃቤ ህግ የደረጃ ምስክር በ3ኛ ተከሳሽ አቶ አዲሱ ቡላላ ላይ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ መዝገቡን እያየ ያለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ጠዋት ላይ ተሰይሞ […]
↧