<…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው ። ጊዜው ተቀይሯል.. ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም ።ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ …>
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
The post Hiber Radio: “ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው” – ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ appeared first on Zehabesha Amharic.