$ 0 0 ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት ራድዮ ዛሬ በስፍራው ያሉትን በማነጋገር ዘገበ። ለምግብነት የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እንዳመጣባቸው ያጋለጠው የኢሳት ዘገባ በቤንሻንጉል ጉምዝ ግዙፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነው ይላል። ያድምጡት።